Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2021
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 6th, 2021

U.S., Five Other Countries Urge Ethiopia to Cease Illegal Detentions of Tigrayans

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2021

👉 Courtesy: Reuters

Six countries including the United States expressed concern on Monday over reports of widespread arrests by Ethiopia of Tigrayan citizens based on ethnicity in connection with the country’s year-old conflict, urging the government to stop acts they said likely violate international law.

The United States, Britain, Canada, Australia, Denmark and the Netherlands cited reports by the Ethiopian Human Rights Commission and the rights group Amnesty International on widespread arrests of ethnic Tigrayans, including Orthodox priests, older people and mothers with children.

The countries said they are “profoundly concerned” about the detentions of people without charges, adding that the government’s announcement of a state of emergency last month offered “no justification” for mass detentions.

“Individuals are being arrested and detained without charges or a court hearing and are reportedly being held in inhumane conditions. Many of these acts likely constitute violations of international law and must cease immediately,” the six countries said in a joint statement.

They urged Ethiopia’s government to allow unhindered access by international monitors.

Prime Minister Abiy Ahmed’s spokesperson Billene Seyoum and Ethiopian government spokesperson Legesse Tulu did not immediately respond to requests for comment on the statement.

_________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2021

ዲቃላና ሞቃታማ ስፍራ ላይ የሚኖር ሰው በባሕሪው ችኩል፣ ስልቹ፣ ቁጡ፣ ግልፍተኛ፣ ነጭናጫ፣ ግዲለሽና ግለኛ (ሁሉም ኬኛ!)፣ ፍትህና ፍቅር የማያውቅ፣ ታማኝነት የሌለው ከሃዲ፣ ወላዋይ ከመሆኑም በተጨማሪ ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሕይወት ዓላማና ራዕይ የለውም። የኑሮው ዓላማም ከስጋ ምኞት የዘለለ አይደለም። ለምኞት ባሪያ ነው። ስለሕይወትም ያለው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ (አገልጋዩና ታማኙ አህያ አይሰደብና!) ራዕይ ብቻ ነው የሚኖረው።”

ይህ አውሬያዊ ተግባር የተከሰተው ጽዮናውያን ለቅቀው ከወጡባት በሰንበቴ ከተማ ነው።

በሰንበቴ ከተማ፤ “OLA“ የተሰኘው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ‘Plan B’ ቡድን ሕወሓትን ለ፲ኛ ጊዜ ከዳው። ከሰንበቴ + ኬሚሴ መውጣታቸው ይህን ነው የሚጠቁመን። እኛም በተደጋጋሚ፤ “ከማይመስሏችሁ ጋር አትቀላቀሉ! ያለፉት አምስት መቶ/መቶ ኃምሳ/በተለይ ያለፉት አሥር ዓመታት በግልጽ እንዳስተማሩን ኦሮሞ የሰሜናውያን በተለይ የጽዮናውያን አጋር በጭራሽ ሊሆን አይችልም፤ ጽዮንን የያዘ ምንም የስልት ወይም የፖለቲካ-ርዕዮተ ዓለም ሕብረትን አይሻም/አያስፈልገውምም፣ እስኪ ተመልከቱ ጽዮናውያን ስንት ደም ከፈሰሰባቸውና ተዘርዝሮ የማያልቅ መስዋዕት ከከፈሉ በኋላ “OLA” የተሰኘው ቡድን በኬሚሴ ከቀጣፊው “ነብይ” ሁሴን ጂብሪል ቀሚስ ብቅ ብሎ፤ “አለሁ! አለሁ! አዲስ አበባን ከብበናታል፣ በሳምንታት ወይም “በወራት”” እንቆጣጠራታለን” የሚል መግለጫ አወጣ።” ብለን አስጠንቅቀን ነበር። አሁን እንደሚመስለኝ፤ “ኦላ”የተሰኘው የእነ ጃዋር እና ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ልዩ ሃይል ቅርንጫፍ የትግራይን ተዋጊዎች ለእባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ቱርክ ሞግዚቱ በኬሚሴ አካባቢ አሳልፎ ሰጥቷቸዋል/ብዙ ሌላ ምስጢርም አቅብለውት ይሆናል።

💭ይህ ነበር ስጋታችን፤ ስለዚህ ጉዳይ ነበር በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅ የነበረው። ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተመልሷል፤ ‘ኦሮሚያን’ ለቱርክ ሰጥቷታል። አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ባለፈው የቱርክ ጉብኝቱ ለእብዱ የቱርክ ፕሬዚደንት ቃል የገባለት፤ ኦሮሚያ የተባለውን ህገ-ወጥ ክልል ለቱርክ ሙሉ በሙሉ አሳልፎ እንደሚሰጥና ቱርክ ልክ እንደ ሶማሊያ በኦሮሚያ የጦር ሠፈር እንዲኖራት፤ ምናልባትም በቱርኳ ኢንቺርሊክ የአሜሪካ ጦር ሠፈሮች የሚገኙትን ሃምሳ የኑክሌር ስበት ቦምቦችን ወደ ኦሮሚያ ለማዘዋወር ቃል ገብቶለታል። ቱርክ ለዚህ አውሬያዊ ተልዕኮዋ ላለፉት ሃያ ዓመታት ልክ እንደ ዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ በሶማሊያ በቂ ዝግጅት ስታደርግ ነበር። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከተገደሉበት አንዱ ምክኒያት ይህን የቱርክና ሶማሊያ ሤራ አስቀድመው ስለደረሱበትና የኢትዮጵያ ሠራዊትንም በሶማሊያ ለማስፈር በመወሰናቸው ነበር። ቱርክ በውቅሮ የሚገኘውን በኢትዮጵያ ግዛት መተከል የሌለበትን “አል-ነጃሺ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ በመሀመዳውያኑ የመቃብር ቦታ ላይ ከጥቂት ዓመታት በፊት ለመገንባትና ባለፈው ዓመትም እንዲፈርስ የወሰነችውም በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዳዊ ተልዕኮ ስላላት ነው። በሱዳንም ለተጋሩ ስደተኞቹ ድንኳን እሰራለሁ ብላ በፍጥነት ወደ ሱዳን የገባችውም ቱርክ መሆኗን ልብ እንበል። በሱዳንም እግሯን አስገብታለች። ሩሲያም በፖርት ሱዳን የጦር ሠፈር ለማቋቋም የወሰነችው የዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚ አካሄድ ስላላማራት ነው። ፈጠነም ዘገየም ሩሲያ ቱርክን እንደምታጠፋት የግሪኩ ትንቢተኛ አባ ፓይስዮስ ጠቁመውናል። ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝየሚል ጤነኛ ዜጋ ሳይውል ሳያድር ይህን የኦሮሞ አገዛዝ ገርስ ሶ፤ ኦሮሚያ + ሶማሌየተባሉትን ክልሎች ማፈራረስ አለበት። በኢትዮጵያ ጦርነት ከተካሄደ ከእንግዲህ ወዲህ በሰሜኑ ክፍል ሳይሆን በእነዚህ ሁለት የኢትዮጵያ ግዛቶች መሆን አለበት። አፄ ዮሐንስ ዛሬ ቢኖሩ ይህን ነበር የሚያደርጉት።

“Turkey Denies Moving Russian S-400 Missiles to Base Used by U.S.”

Incirlik Air Base Has Become a Risk to the United States

💭 የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን)መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ)ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮአላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!

አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።

የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።

የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።

ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው!መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው!

የአንድ ሕዝብ ማንነትና ምንነት የሚዘጋጀው በዛ ሕዝብ ላይ በነገሠው መንግስት ሲሆን የመንግስቱ ሕግ ነው የዛ ሕዝብ ማንነትና ምንነት የሚሆነው። ስለዚህም አንድ መንግስት አንድን ሕዝብ በሞትና በባርነት የሚገዛው ያን ሕዝብ በምድር አፈር ሕግና ሥርዓት በኩል በስጋው እንዲኖር ማድረግ ከቻለ ብቻ ይሆናል። ስለዚህም ደግሞ መንግስቱን ሞቃታማ ቦታ ላይ ሊመሠርት የግድ ነው። (ፊንፊኔ፣ አዳማ፣ ሐረር፣ ድሬ ዳዋ፣ ጂግጂጋ፣ ጂማ/በሻሻ፣ ወዘተ)ልክ እንደ እባቡ ሕዝቡን ሞቃታማ ቦታ ላይ እንዲኖር በማድረግ ነው ያን ሕዝብ በስጋዊ አካሉ እንዲኖር ማድረግና ማስገደድ የሚችለው። ሰው በስጋው አስተሳሰብ፣ ፋልጎትና ስሜት ከኖረ ብቻ ነው ለሞት ሕግ ባሪያ የሚሆነው። በስጋው የሚኖረው ደግሞ ስጋዊ አካሉ በተዘጋጀበት የምድር አፈር ሕግ በኩል ብቻና ብቻ ነው። በሙቀት ሕግ። ስለዚህም ዛሬ እንደምናየው የፋሺስቱ ኦሮሞ የሞት መንግስት ሕዝቡን ከየቦታው እያፈናቀለ ሞቃታማ ቦታዎች ላይ በግድም በውድም/ “ለም ነው” እያለ በማታለልም ያሰፍራል። (ፋሺስቱ የኦሮሞ ደርግ መንግስትም ደገኞቹንና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ተጋሩዎች ከትግራይ በማፈናቀል ወደ ወለጋ እና ጋምቤላ ወስዶ እንዳሰፈራቸው እናውቃለን፤ “ከድርቅ እና ረሃብ ለማዳን” በሚል የማታለያ ዘይቤ። ምክኒያቱ ግን ደገኞቹን ሞቃታማ ቦታዎች ላይ ያሰፈረው በስጋው ማንነትና ምንነት እንዲኖር በማድረግ ነውና ከሞት ሕግ በታች በባርነት መግዛት የሚቻለው ነውና ነው። ለሞትና ለባርነት መንግስት ተላልፎ የተሰጠው የስጋ አካል ነውና ነው። አዎ! የግራኝ “ተጋሩን የምንበርከክ ዘመቻ” ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚኖር ሕዝብ የሚኖረው አካላዊ፣ ወሲባዊና አእምሯዊ መልክ የስጋ አካል የተዘጋጀበት የዲያብሎስ መልክና ምሳሌ ይሆናል። ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚር ሕዝብ በአጠቃላይ ለዲያብሎስ ስምና ክብር ተላልፎ የተሰጠ የስጋ ሕዝብ የሞሆነውም ከዚህ አሰራር የተነሳ መሆኑን ልታስተውሉት ያስፈልጋል።

ዲቃላና ሞቃታማ ስፍራ ላይ የሚኖር ሰው በባሕሪው ችኩል፣ ስልቹ፣ ቁጡ፣ ግልፍተኛ፣ ነጭናጫ፣ ግድየለሽና ግለኛ (ሁሉም ኬኛ!)፣ ፍትህና ፍቅር የማያውቅ፣ ታማኝነት የሌለው ከሃዲ፣ ወላዋይ ከመሆኑም በተጨማሪ ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሕይወት ዓላማና ራዕይ የለውም። የኑሮው ዓላማም ከስጋ ምኞት የዘለለ አይደለም። ለምኞት ባሪያ ነው። ስለሕይወትም ያለው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ (አገልጋዩና ታማኙ አህያ አይሰደብና!) ራዕይ ብቻ ነው የሚኖረው። ዝቅተኛ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው ተለዋዋጭ፣ ተቀያያሪ፣ የማይጨበጥ፣ እርስ በእርሱ የሚጋጭና የሚጋደል ኢ-ተፈጥሯዊ አስተሳሰብ፣ አመለካከት፣ ስሜትና ፍላጎት ነው የሚኖረው። ሞቃታማ ቦታዎች ለስጋ አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና ስሜት የተዘጋጁ ከመሆናቸው በተጨማሪ የስጋ ማንነትና ምንነት ጎልቶ ይታይበታል። ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሆነ አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና፣ ስሜት በጭራሽ አይኖራቸውም። ስለ አንድ የሕይወት ዓላማ በመተስጥኦና በትኩረት ለብዙ ሰዓታት ማሰብ አይችሉም። ይጨነቃሉ። ዘና፣ ፈታ፣ ላላ ብቻ ማለት ነው የሚፈልጉት። አይፈረድባቸውም፤ የሙቀቱ ሕግ ነው እንዲህ እንዲያስቡ ግድ የሚላቸው። ለማይረባ አእምሮም ተላልፈው የተሰጡት እነዚህ ለስጋ የሆኑት ሕዝቦች ናቸው። ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው በባሕሪው የተበላሸና በስነ-ልቦናው የሞተ ከመሆኑም በላይ አካላዊም ይሁን አእምሯዊ ጥንካሬ አይኖረውም። ስለዚህም ደግሞ ለመሽታ በቀላሉ የተጋለጡ ናቸው። ስለዚህም ደግሞ አስተሳሰቡ ፋልጎቱና ስሜቱ ጤናማ ያልሆነና አሉታዊ ዮህናል። በአጠቃላህ ዝቅተኛ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው ኢ-ተፈጥሯዊ ማንነትና ምንነት ነው የሚኖረው። የደመ-ነፍሳዊ ስሜት ባለቤት ይሆናል። እንስሳ ማለት ነው። ይህ እንዲሆን የሚሠራው ደግሞ ዝቅተኛ ቦታዎች የተፈጠሩበት የሙቀት ሕግ ነው።

ለዚህም ነው ዝቅተኛ ቦታዎች ከተፈጠሩበት የሙቀት ሕግ የተገኙትና ስለሕይወትም ያላቸው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ ሁሌ፤ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ ራዕይ ብቻ ያላቸው አእምሯዊ ጥንካሬ የሌላቸው ቆለኞቹ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ ሀጋራውያን/ እስማኤላውያን + የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ባሪያዎች በሀገረ እግዚአብሔር የስልጣን ወንበር ላይ መውጣት የሌለባቸው። ለራሳቸውም ሲባል! እስልምና በሰው ልጆች ታስቦ የተፈጠረና በአረብ ህዝቦች ዘንድ ለመስፋፋት የበቃ እምነት መሆኑን እናውቃለን:: ይህን እምነት ያስፋፉት አረቦች ደግሞ በከፊል ከእስማኤል ዘሮች እንደሆኑ ይታወቃል።

እስማኤልምንም እንኳን “የአጋር ዘር እንደሚበዛላት”(የትንቢት መፈጸሚያዎች ስለሚሆኑ) የተነገረለት የአባታችን አብርሐም “ሕገወጥ ዲቃላ ልጅ” ቢሆንም ቅሉ ለዓለማችን እርግማንና ጠንቅ እንደሚሆን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። የእግዚአብሔር መልአክ ለእስማኤል እናት ለአጋር የሚከተለውን ይላል፦

ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም አላትእነሆ አንቺ ፀንሰሻል; ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ, እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና; እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል, እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል, የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።” [ዘፍ. ፲፮፥፲፡፲፫]

ልክ ከላይ እንደተጠቀሰው በዓለማችን ላይ የተካሄዱትና የሚካሄዱት ፉኩቻ የተሞላባቸው ግጭቶችና ጦርነቶች ሁሉ ሲወርዱ ሲዋረዱ በመጡት የአብርሐም ሁለት ልጆች መሃከል ነው። ባንድ በኩል የይስሐቅ ዘሮች የሆኑት አይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ የእስማኤል ዝርያ ያላቸው ሙስሊሞች ናቸው።

እስማኤል፣ መሐመድ፣ ሳላሀዲን፣ ግራኝ መሀመድ ቀዳማዊ፣ ቢን ላድን፣ ኤርዶጋን፣ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ፣ አልካይዳ፣ አይሲስ፣ አልሸባብ እና ሌሎቹም ጨካኝ ሙስሊሞች ሁሉ ሰላማዊ ሕዝቦችን ለመበጥበጥና ለመጨፍጨፍ፣ ስልጣኔዎችን ለማጥፋት የተጠሩ የበዳ አህዮች በመሆናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ትንቢቶች በመከተል፣ የስጋ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን በመመርመር የት እንደነበሩ የት ሊደርሱና የት ሊገቡ እንደሚችሉ ሁላችንም መገመት እንችላለን። ለመሆኑ፤ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ይህ ሁሉ ግፍ የሚፈጸምባቸው ጽዮናውያን አንድ ተበቃይ “አሸባሪ” ከመሃላቸው አውጥተው ያቃሉን? በጭራሽ! እንግዲህ በጽዮናውያኑ ላይ የሚፈጸመው ግፍ በመሀመዳውያኑ እና በኦሮሞዎቹ ላይ ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ መላዋ ኢትዮጵያ ተቃጥላ የገሃነብ እሳት ምሳሌ ለመሆን በበቃች ነበር።

ይህ ነው የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸውና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰዎች መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት!

____________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናው የግሪክ ኦርቶዶክስ ጳጳስ ለሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ፤ “ፓፓ፤ መናፍቅ ነህ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2021

👉ገብርኤል 👉ማርያም 👉ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉ዮሴፍ 😇መድኃኔ ዓለም

አቴንስ ከተማ ፤ ቅዳሜ ዕለት የሮማው ጳጳስ ጉብኝት በኦርቶዶክስ ግሪክ፤ አንድ የግሪክ ኦርቶዶክስ አባት ለሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ፤ “ጳጳስ አንተ መናፍቅ ነህ! ሰላሳ ሺህ ሕፃናትን (በፈረንሳይ ብቻ) ደፍራችኋል!” ብለው ጮኹ።

ጀግናው የግሪክ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ የሮማውን ጳጳስ ፍራንሲስኮን በዚህ መልክ ከገሰጿቸው በኋላ እንዲህ አሳዛኝ በሆነ መልክ በፖሊስ ተወስደዋል።

መናፍቁ ጳጳስ ፍራንሲስኮ የምስራቅ እና ምዕራባዊ አብያተ ክርስቲያናትን “አንድ ለማድረግ/ለመጠቅለል” በሚያደርጉት ሥራ የግሪክን የሮማ ካቶሊኮችን ለመጎብኘት ቅዳሜ እለት ግሪክ ገብተዋል።

እንዲህ ያሉ ጀግና አባት መድኃኔ ዓለም ይስጠን። ዓለም ተስፋ ያደርግባቸው የነበሩት “ትሁቶቹ” የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ “አባቶች”ተገቢ ባልሆነ ዝምታቸው አውሬውን ነው እያገለገሉ ያሉት።

👉 የሚገርም ነው፤ በትናንትናው ዕለት ይህን በድጋሚ አቅርቤው ነበር፤

💭 Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Turkey | ግሪካዊው በረኸኛ ጻድቅ አባ ፓይስዮስ፤

“አብዛኛዎቹ ቱርኮች ይጠፋሉ፤ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ሕዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ”

💭 ትንቢተኛው የግሪኩ አባ ዘወንጌል‘ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

✞✞✞“ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል” አባ ፓይሲዮስ✞✞✞

በረኸኛው/ደገኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ (..1924-1994)ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳጳሳት በኤጂያን ባሕር ዙሪያ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ተነጋግረዋል።

የወደፊቷን ግሪክ እጣ ፈንታ ለማየት እስኪበቁ ድረስ አባታችን ቀናትን እና ሌሊቶችን በጸሎት ያሳለፉ ነበር። ለግሪክ ፣ ለግሪካዊነትና ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ፣ ልባዊና ጥልቅ ጭንቀት እንዳላቸው ለሚቀርቧቸው ሁሉ ያወሱ ነበር።

💭 በቪዲዮው ከተካተቱት የአባታችን ትንቢታዊ መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

👉 ቅዱስ ኮስማ እንደተነበዩት ሩሲያውያን ከላይ ጣልቃ ይገባሉ፤ ግሪኮች ቁስጥንጥንያን/ኢስታምቡልን በአምላክ ፈቃድ ያስመልሳሉ።

👉 ቱርክ በአጋሮቿ ትፈራርሳለች፤ ቱርኮች የተቀቀለውን ስንዴ በወገባቸው ዙሪያ አኑረዋል፤ የግሪክ ሠራዊት ወደ ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ያመራል

👉 ቱርክ በ፮/6 ማይሎች ርቀቶች(የግሪክን የክልል ውሃ)መቃረቧን በዜና ሲሰሙ ከዚያ ጦርነት ይከተላል፤ መርከቦቿም ይደመሰሳሉ።

👉 ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ። የቱርክ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል።

👉 ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ለግሪክ ትመለሳለች፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል ጦርነት ይከሰታል፤ በመጀመሪያ ቱርኮች ያሸንፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን ይህ የእነሱ መጥፊያቸው ይሆናል።

👉 ቱርኮች ይጠፋሉ ። እነሱ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ህዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ።

አንድ ሦስተኛው ቱርኮች ወደ መጡበት የቱርክ ጥልቀት ይመለሳሉ። አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ክርስቲያን ስለሚሆኑ ይድናሉ ፣ ሦስተኛው ደግሞ በዚህ ጦርነት ይገደላሉ። ግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ቱርክን ይከፋፈሏታል።

👉 የቀደመው የቱርክ ትውልድ በአዲስ የፖለቲከኞች ትውልድ ይተካል። በእግዚአብሔር ላይ እምነት እና ተስፋ እስካለ ድረስ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ሁሉ ይህ ነው። ጊዜው ደርሷል።

👉 እንግሊዞች እና አሜሪካውያን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ቁስጥንጥንያን ለግሪክ ይሰጧታል። ቱርኮች ግሪክን ይተናኮላሉ፤ ማዕቀብ ይከተለላል፤ ዘመነ ረሃብ ይመጣል። ግሪኮች ይራባሉ።

👉 ከቱርክ ትንኮሳ በኋላ ሩሲያውያን ወደ ቢስፎረስ ባሕር ይወርዳሉ፣ እኛን ለመርዳት ሳይሆን፣ ሌሎች ፍላጎቶች ስላሏቸው እንጂ።

👉 በሩሲያውያን እና በአውሮፓውያን መካከል ታላቅ ጦርነት ስለሚኖር ብዙ ደም ይፈስሳል። ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ የመሪነት ሚና አለመጫወቷ ትልቅ በረከት ነው። ምክኒያቱም በአውሮፓውያን መካከል በሚደረግ ጦርነት የሚሳተፍ ሁሉ ይጣፋልና ነው።

👉 ቱርኮች ይመቱናል ግን ግሪክ ከፍተኛ ጉዳት አይደርስባትም፤ ቱርኮች በአገራችን ላይ ከፈፀሙት ጥቃቶች ብዙም ሳይቆይ ሩሲያውያን ቱርኮችን ይመቱና ያፈርሷቸዋል፤ ልክ አንድ ወረቀት ተቀዳደደው ይፈራርሳሉ።

👉 ሩሲያ ቱርክ ከወደመች በኋላ እስከ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ድረስ ጦርነቱን ትቀጥላለች፣ ወታደሮቿም ከኢየሩሳሌም ውጭ ይቆማሉ።

👉 ከዚያ የምዕራባውያኑ ኃይሎች ሩሲያውያን ወታደሮቻቸውን ከእነዚህ ቦታዎች እንዲያስወጡ ማሳሰቢያ ይሰጣሉ።

👉 ግን ሩሲያ ኃይሏን አታወጣም ፣ ከዚያ የምእራባዊያን ኃይሎች እነሱን ለማጥቃት ወታደሮችን መሰብሰብ ይጀምራሉ።

👉 የሚፈነዳው ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይሆናል እናም የሩሲያውያንን ኪሳራ ያስከትላል፤ ግዙፍ መተራረድ ይኖራል ፣ ከተሞቹ የፈራረሱ መንደሮች ይሆናሉ።

👉 ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ አትሳተፍም፤ የቁስጥንጥንያው ገዢ በእኛ በኩል ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ይሆናል።

የቱርክ መጥፋት ለግሪኮች ትልቅ እርካታ ይሆናል፤ ቁስጥንጥንያ ለግሪኮች ትመለሳለች።

የፀሎት እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት በቅድስት/ሃጊያ ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደገና ይጀምራል።

ልክ እንደ ዛሬዎቹ ‘ኢትዮጵያውያን’ባዮች ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ አርሜኒያውያንም ከ፻ ዓመታት በፊት ከሚበላቸው አውሬ ጎን ተሰልፈው ነበር

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መድኃኔ ዓለም | ስሙ የጣፈጠ መድኃኒታችን እሱ ጽላት ነው፤ እናቱም ማዕጠንት ናት መስቀሉ ዙፋን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2021

✞✞✞

👉ገብርኤል 👉ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇መድኃኔ ዓለም

መድኃኔ ዓለም ማለት፦ የ መድኃኑት ማለት ነው። በእርሱ አለም ስለዳነ (በሞቱ አለምን ስላዳነ) መድኃኔ የዓለም መድሃኒት እንለዋለን። ሉቃስ 2፥11 ላይ እኔሆ ለሕዝብ ሁሉ የምሆን መድኃኒት እንዳላለ ሉቃስ፤ ዮሐ.ወ ፩፥፳፱ ላይ መጥምቁ ዮሐንስ “እነሆ የዓለምን ኃጢአት የምያስወግድ የእግዚአብሔር በግ” እንዳለው እንደገና በሮሜ ፭፥፲፪፡፳፩ ስናነብ በአንድ ሰው በአዳም ምክንያት ሞት ወደ አለም እንደመጣ ሁሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም አለም እንደዳነ ይናገራል…………..

እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በነዚህ ስሞች አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችንን እናከብረዋለን እንጠራዋለን እናመልከዋለን ። “ኢየሱስ ብቻ ስሙ ነው ሌሎችን ከየት አመጣችሁ ለምን ባለወልድ አማኑኤል መድኃኔ ዓለም እያላቹ ትጠሩታላችሁ ኢየሱስ ማለት ብቻ እንጅ” የምሉ ወገኖቻችን አሉና እነዚህን ስሞችን እኛ ኦርቶዶክሶች ፈጥረንለት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሱ እራሱ እንደምጠራው መገናዘብ ይገባናል። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የእኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ክብር ለወለደችው ለድንግል!!!

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: