Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2021
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 2nd, 2021

Ethiopia is Tearing Itself Apart | ኢትዮጵያ ራሷን እያፈረሰች ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021

👉 Courtesy: The Chatham House

💭 ለትግራይ፣ ኤርትራ እና ለመላዋ ኢትዮጵያ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው ዛሬ የሚያስፈልገው!

ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ከሃዲውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ስልጣን ላይ ያወጡት ይህች ዓለም የምታውቃትን ኢትዮጵያን ያፈራርስላቸው ዘንድ መሆኑን እየታዘብነው ነው። አሳዛኙን ድራማውንም እየተከታተልነው ነው። የአባ ዘወንጌል ኢትዮጵያ ትግራይ መሆኗን በግልጽ እያየነው ነው። ግን የኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በኦሮሞዎች እና በአማራ ረዳቶቻቸው አማካኝነት የቆመችውን ፀረጽዮንና ፀረኢትዮጵያ የሆነችውን የአፄ ምኒልክ + አቴቴ ጣይቱ + አፄ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + የዛሬዋን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የስጋ ማንነትና ምንነት የነገሰባትን ኢትዮጵያን ነው ሳያውቁ እንዲያፈራርሷት እየተደረገ ያለው። እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ በቅርቡ ሲነሳ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል።

😈 ክፉው ጭራቅ አብይ አህመድ ባፋጣኝ ካልተወገደ በስተቀር አንድ ቀን በሕይወት እስከቆየ ድረስ መስረቁን፣ መግደሉንና ማፍረሱን ይቀጥላል ፥ ታላቁን የህዳሴ ግድብ እንኳን ለማፍረስ የወሰነ አውሬ ነው፤ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የሚሠራ ከሃዲ ቅጥረኛ ነው። እኔ በፊትም ስለው የነበረውና 1000% እርግጠኛ የምሆንበት ነው። ለግብፁ አልሲሲ በዐረብኛ ቃል የገባለትም ይኸንን ነው፡- “ለአላህ እምላለሁ ፈጽሞ ግብጽን አንጎዳትም ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!”። ከሳምንታት በፊት ፕሬዚደንት አል-ሲሲ፤ “አብይ አህመድ ባለውለታየ ነው፤ እርሱ ባይኖር ኖሮ እስካሁን ስልጣን ላይ አልቆይም ነበር።” ብለው ነበር። ቪዲዮውን ለማቅረብ እሞክራለሁ!

The threat of disorder emanating from Ethiopia may not only engulf the region but threaten the security of the Red Sea.

The longer the 12-month conflict in Ethiopia drags on, the greater the damage to the fragile stability of the Horn of Africa. It has already sown the seeds of regional destabilization that will accelerate if a political settlement is not sought urgently.

It is a sign of this concern that President Uhuru Kenyatta of neighbouring Kenya is actively engaged in trying to promote a resolution to the conflict and to lay the groundwork for a longer-term political settlement in Ethiopia.

At issue now is whether a country of 110 million people can be prevented from unravelling

From the moment the fighting began, Ethiopia’s neighbours sensed unprecedented danger. If not rapidly contained, which it was not, the conflict would trigger a chain reaction of claims for self-determination and drain the economy. The consequences would not be confined within the borders of Ethiopia. At issue now is whether a country of 110 million people can be prevented from unravelling.

The effects of failure will be felt in neighbouring states, in the fragile relations among the countries of the region and in the strategic environment surrounding the Horn of Africa.

Conflict and economic collapse beget displacement and the hardest hit by a migratory wave will be Kenya and probably Somalia. If this wave grows, migrants – and the numbers could be very high – will try to reach South Africa and Europe. All of Ethiopia’s neighbours have their own economic challenges and this additional influx will test their financial capacities.

Ethiopia’s centrifugal political forces were contained over the past 30 years by significant budget subsidies to the regions nearest to the frontier. This is no longer the case. The cost of war has diminished the subsidies to these already impoverished border populations, who will seek more opportunity across the frontier. Once the provider of stability in the region, Ethiopia has become an exporter of insecurity. Ethiopia is now over-armed and under-financed. Weapons are making their way across frontiers and one should be alarmed that the jihadist group al-Shabaab, for example, can buy guns more cheaply from the Ethiopian market than it does from Yemen.

Ethiopia’s deteriorating internal security is being exploited by al-Shabaab and other likeminded groups to infiltrate and recruit in Ethiopia. If this persists and succeeds, an entirely new front is opened making Kenya’s security even more fragile.

The dispute over centralization of political authority in Ethiopia, which spilled over into the war with Tigray, was accompanied by a deliberate and parallel strategy to realign influence in the Horn of Africa.

It is now emerging that the agreement between Isaias Afewerki, the president of Eritrea, and Abiy – for which the latter won a Nobel Peace Prize in 2019 – supplemented by the inclusion of Somalia into a trilateral agreement, was to to create a bloc of countries with highly centralized and authoritarian political systems to control the eastern coastline of Africa, from Eritrea to Somalia. In the process, efforts to consolidate cooperative security and development in the region, under the umbrella of the Intergovernmental Authority on Development, were jettisoned, leaving it with new divisions and no institution to manage differences.

Multilateral options, in short, were deliberately abandoned. The Horn of Africa thus hovers over how the fate of this political axis will be managed in an institutional vacuum. Djibouti is caught between the contending politics of Ethiopia, Eritrea and Somalia. In Sudan the move to overthrow the experiment in political reform in favour of the military is colliding with sustained popular resistance. South Sudan is prey to its own post-independence demons. Kenya is fighting to inoculate its open economy and competitive political system from the infection of a region where the centre – usually Ethiopia – no longer holds.

If this grim outlook is not reversed, the threat of disorder emanating from Ethiopia will not only engulf the region but threaten the security of the Red Sea.

Abiy’s war on Tigray has turned into the potential dissolution of Ethiopia. Nothing is permanent, not least in a region which has recognized two secessions and lives with another in Somaliland.

The current successor of the Ethiopian empire may collapse. Eritrea’s lethally eccentric regime cannot last forever. But Ethiopia’s vast population, whether living in a united country or as separate entities, will inevitably seek access to the sea.

For many years, Ethiopian hegemony in the region allowed for the containment of crises. Ethiopian troops served in peacekeeping operations and in AMISOM, the African Union Mission in Somalia. Ethiopia and Kenya had an understanding that dated back half a century. Ethiopia’s relations with Sudan were balanced by a Faustian bargain between Omar al-Bashir’s Islamists and the regime controlled by the Tigray People’s Liberation Front in Addis Ababa. Eritrea’s bizarre isolation could gradually have ended with the rapprochement with Abiy.

All these assumptions have now been shattered. Ethiopia must struggle to avoid dissolution. Eritrea’s authoritarian vision of order in the region will be replaced by that of the political victors in Addis and their vision of Ethiopia’s relations with its neighbours and the wider world.

Thus, a new transition beckons for Ethiopia. But this time, it must encompass the whole region which will have been so damaged by the events of the past few years.

The international community will have to consider how this transition is not hijacked again and under what conditions it can be sustained financially to give populations the belief that peace does not degenerate again into war and regional insecurity.

Source

___________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

This is The Aftermath of the Tekeze Dam Attack Carried out by The Fascist Oromo Regime of Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021

💭 በፋሽስት ኦሮሞ መንግስት የተፈፀመው የተከዜ ግድብ ጥቃት እንዲህ ይመስላል

ለመላው የትግራይ ክልል የሃይድሮ መብራት ኃይል የሚሰጠውን የተከዜ ግድብ በአየር ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ድብደባ ተመታ

ክፉው ጭራቅ አብይ አህመድ ባፋጣኝ ካልተወገደ በስተቀር አንድ ቀን በሕይወት እስከቆየ ድረስ መስረቁን፣ መግደሉንና ማፍረሱን ይቀጥላል ፥ ታላቁን የህዳሴ ግድብ እንኳን ለማፍረስ የወሰነ አውሬ ነው፤ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የሚሠራ ከሃዲ ቅጥረኛ ነው። እኔ በፊትም ስለው የነበረውና 1000% እርግጠኛ የምሆንበት ነው። ለግብፁ አልሲሲ በዐረብኛ ቃል የገባለትም ይኸንን ነው፡– “ለአላህ እምላለሁ ፈጽሞ ግብጽን አንጎዳትም ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!”። ከሳምንታት በፊት ፕሬዚደንት አልሲሲ፤ “አብይ አህመድ ባለውለታየ ነው፤ እርሱ ባይኖር ኖሮ እስካሁን ስልጣን ላይ አልቆይም ነበር።” ብለው ነበር። ቪዲዮውን ለማቅረብ እሞክራለሁ!

💭 The Tekeze dam was hit by airstrikes, knocking off power to the entire Tigray region.

The evil monster Abiy Ahmed will continue stealing, killing and destroying – even the Grand Renaissance Dam – unless stopped abruptly. That’s what he promised Egypt’s Al-Sisi when he repeated these reassuring words in Arabic after him: “I swear to Allah, we will never harm you, Wallahi! Wallahi! Wallahi!”

__________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በ፪ኛው የዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሩሲያን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያኑ እነ ስታሊን ተስፋ ሲቆርጡ ፊታቸውን ወደ ጽዮን ማርያም ነበር ያዞሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021

👉ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል፤ ምን እየጠበቁ ነው? ለምንድን ነው ከሩሲያ ኢ-አማንያኑ ከእነ ስታሊን እና በይፋ፤ “መስቀሉና የካዛን ኪዳነ ምህረት ናቸው ያዳኑኝ” ከሚሉት ከቀድሞው ኢ-አማኒ ከፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ሳይረፍድ የማይማሩት? የትግራይ ሰው ሆኖ ጽዮናዊ ሆኖ ኢ-አማኒ መሆን ውርደት ነው፣ የሞት ሞት ነው። ሰሞኑን በአክሱም ጽዮን ላይ በተሠራው ቅሌታማ ተግባር፣ በዚህ ውለታ-ቢስ የድፍረት ሥራ እናታችን እመቤታችን ጽዮን ማርያም እጅግ በጣም ነው ያዘነችው! ልባችን በጣም ነው የቆሰለው!

👉 ይህን የጽሑፍ መልዕክት አምና ላይ አስተላልፌው ነበር፤

✞✞✞የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጇን ምስል ሳይ እግዚእትነ እና እግዚእነ ነበር የታዩኝ✞✞✞

በስተግራ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ የሳሉት የወላዲተ አምላክ እና ልጇ ስዕል፥ በስተቀኝ ከሁለት ወራት በፊት የተነሳው የስደተኞቹ የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጅ። ከአክሱም የተፈናቀሉት ስደተኞቹ እናትና ልጅ እንዴት እንደሆኑና የት እንደገቡ ለማወቅ ከፍተና ፍላጎት ነው ያለኝ። 😢😢😢

ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን የሚታያቸው ይህ ነው፤ ጥቁር(ኢትዮጵያዊ)እግዚእትነ & እግዚእነ። ከ፲፮ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ሩሲያንና ሩሲያውያኑን ከብዙ ችግሮችና ረሃቦች ያተረፈቻቸው፣ በታላላቅ ጦርነቶች ላይ (በአህዛብ ቱርኮች ላይ፣ በፖላንዶች፣ በናፖሊዮኗ ፈረንሳይና ጃፓን ኢምፔሪያሊስቶች ላይ፣ በናዚ ጀርመን ላይ)ድል እንዲቀዳጁ የረዳቻቸው ይህችው ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን የምትመስለውን የ”ካዛን ወላዲተ አምላክ” /Our Lady of Kazanእንደሆነች ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ ይመስከራሉ።

በሁለተኛው ዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሶቪየት ህብረትን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያን የነበሩት እነ ጆሴፍ ስታሊን ተደናግጠውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ከዳነ ምሕረት ለመመለስ በኮሙኒስቱ ከሃዲ ቭላዲሚር ሌኒን ተዘግተው የነበሩ ሃያ ሺህ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ ተደረጉ፤ እ.አ.አ በ1942 ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመነ ኮሙኒዝም የትንሣኤ በዓል እንዲከበር ተፈቀደ። በኪዳነ ምሕረትም እርዳታ ሶቪየት ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ ድል ተቀዳጀች። በተራቸው በዚህ የተደናገጡት ናዚዎች ታዋቂውን የወላዲተ አምላክን ስዕል(ቅጂውን) ከሩሲያ ወደ ጀርመን ወስደውት ገና ከ ፲፪/12 ዓመታት በፊት በ2009 ዓ.ም ነበር ለሩሲያ የተመለሰላት

ይህን የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት ልጅ ምስል ካየሁበት ዕለት አንስቶ ላለፉት ሁለት ወራት ያለማቋረጥ እራሴን “የት ነው ያየኋቸው?” በማለት እየጠየቅኩ ነበር። ፎቶውንስ ማን ነው አንስቶት ለዓለም አቀፉ የዜና አውታሮች ያሰራጨው? እንዴት? በጣም ይገርማል! ፊልሙን ፈልጌ ማግኘት አቃተኝ እንጅ ልክ ይህንን የአክሱም ጽዮን ሕፃን የሚመስል ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚታይበት ፊልም ይታወሰኛል። አዎ! ዛሬም ኪዳነ ምሕረት እናታችን እግዚእትነ እና ጌታችን እግዚእነ ከየትኛውም ቦታ ይልቅ በትግራይ ከማንኛውም ሕዝብ ይልቅ ከአክሱም ጽዮን ልጆች ጋር ናቸው። ፻/100%.

😈 አክሱምን ከአረመኔዎቹ ወራሪዎቹ የአህዛብ (ሰ)አራዊቶች ነፃ የምታወጣው 😇 ጽዮን ማርያም ብቻ ነች!!!

አዎ!

እናት አለኝ የምታብስ እንባ

አያታለሁ ስወጣ ስገባ

ክዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

አንባ መጠጊያችን ናት!

በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን በጾመ ሑዳዴ ያበረረና ዝምታውን የመረጠውንና ድርጊቱንም የደገፈ ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_____________________

Posted in Ethiopia, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: