እቶን እሳቱ አይሏል ውረድ ከራማ ገብርኤል አድነን እኛ ከጥፋት አውጣን ከቶኑ እዳንሞት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021
💭 በሳምንቱ መጨረሻ ስልሳ አራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ሚስተር አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ ሊደርስ ያለውን እልቂት ለመከላከል አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ጠይቀዋል።
“አዲስ አበባ በተጋሩ እጅ ከወደቀች፣ ጽዮናውያን የትም ቢታሰሩ ፥ የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ፖሊሶች ይጨፈጭፏቸው ዘንድ ታዘዋል።”
ከአራት ወራት በፊት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የነበሩት የ”አማራ” ተማሪዎች “ከመቀሌ ይውጡልን!” እየተባለ በአማራ ልሂቃኑ ዘንድ ድራማ ሲሰራና እንባ ሲራጩበት የነበረውን ሁኔታ እናስታውሳለን? እግሩን መሰበር ያለበት የኢትዮ 360ው ቆሻሻ ኃብታሙ አያሌው፤ “የትግራይ መከላከያ ኃይል ተማሪዎቹን አግቶ የመያዣ እና የመደራደሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሊያደርጋቸው ነው፤ እዬዬ” ያለውን እናስታውሳለን? አዎ! አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ በመላዋ ኢትዮጵያ የሚኖሩት ትግርኛ ተናጋሪዎች ይታገቱ ዘንድ የዘር ማጥፊያ ጥሪ የማድረጊያናአሁን ለሚታየው የተጋሩ መታጎሪያ ተግባር ሰውን የማለማመጃ መልዕክት መሆኑ ነበር፤ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተዘዋዋሪ መልክ ጥቆማ ማድረጋቸው ነበር። አይይይ!😠😠😠 😢😢😢
Sixty-four civil society organisations (CSOs) and personalities at the weekend asked the Secretary-General of the United Nations, Mr. Antonio Guterres to urgently take measures to prevent imminent genocide in Ethiopia.
“If Addis Ababa should come under threat of falling to TDF, the Tigrayan internees – wherever they are held – would, under current conditions, be liable to be exterminated.”
________________
Leave a Reply