Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

33 People Died: Migrant Tragedy is Biggest Loss of Life in Channel

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2021

😠😠😠 😢😢😢

ዋይ! ዋይ! ዋይ!

“Labour’s deputy leader Angela Rayner is the latest to highlight the importance of referring to those who died in the Channel today with “dignity”.

She tweeted: “Language matters.

The poor souls who died in the Channel deserve the dignity of being described as who they were. Human beings. Men, women, children. Mothers, fathers, daughters, sons. They loved and were loved. In other words they were just like us. An unconscionable tragedy.””

💭 “ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን ወይንም ሱዳንና ሶማሌዎች ናቸው” ቢሉን አይግረመን። ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

👉 ይህ አሳዛኝ ዜና ከመውጣቱ ከሰዓታት በፊት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

💭 ቦቅቧቃው ግራኝ በኦሮሞ እጅ ከሚሞት ለኦሮሞ አንድነት ሲል ሌላ ቦታ ሄዶ ሊሰዋ ነውን? አዎ! ለኦሮሙማ ተልዕኮው “ሰማዕት” ለመሆን የወሰነ ፍጡር መሆኑ ከመጀመሪያው ግልጽ ነበር፤ ሆኖም ወደ ጦር ሜዳ ገብቶ የመዋጋት ሃሳቡም ፍላጎቱም የለውም፤ በፈጸመው ግፍና ወንጀል ሁሉ የትም ማምለጥ እንደማይችል ስለሚያውቀው ከሃዲዎቹን ወገኖቹን እን ፈይሳ ለሲሳን ቀስቅሶ፤ “ክተት አወጀ”፤ ይህ ደግሞ የማያበራበት የአዲስ አበባን እና ሸዋን ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን የማስጨፍጨፊያ/የመጥረጊያ ስልታቸው ነው።

አምስት መቶ ሺህ ኦሮሞ ያልሆኑ ወጣቶች መጨፍጨፋቸው አልበቃቸውም። እነ ግራኝ፤ ሕዝቡን እና አገሪቷን ብሎም የአፍሪቃን አህጉር ለመቆጣጠር፣ ለመግዛትና የሉሲፈራውያኑ አለቆቻችንንም አጀንዳ ለማስፈጸም ብዙ ስራ አጥ የሆነና በመሰደድ ለአውሮፓ አደጋ ሊሆን የሚችል ወጣት እዚያው መውደም ዓለበት።” የሚል የቤት ሥራ ይዘው ነው ስልታን ላይ የወጡት። ግራኝ በተለይ ኦሮሞ ያልሆነውን ኢትዮጵያዊ በብዛት ካስጨረሰ በኋላ መፈርጠጡ የማይቀር ነው።

በማይክዳድራ እና ሑመራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙትና የሚፈጽሙት የፋኖ ሚሊሽያ መለዮ የለበሱ የኦሮሞ ልዩ ኃይል አባላት ናቸውየሚል መረጃ እየወጣ ነው። አዎ! አይገርመንም! አይሳካላቸውም እንጂ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘስጋ እኮ ሰሜኑን እርስበርስ አባልተው ለመንገስ እይደከሙ ነው።

👉 በማሕበረ ዴጎም ጭፍጨፋውን ያካሄዱት ኦሮምኛ ተናጋሪ የግራኝ ወታደሮች መሆናቸው ተረጋግጧል!

Instead, they are speaking Amharic — Ethiopia’s administrative language and the native tongue of the Amhara people. Gundarta, who produced a translation of the speech in the videos, stated that the soldiers’ accents indicate that they are mostly native Amharic speakers from the Amhara Region, though some may be second language speakers from the Oromia Region.

የእነ ግራኝ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ከሻዕቢያ፣ ከሱዳን እና ፋኖ ጋር አብሮ ምዕራብ ትግራይን በፍጠንት የተቆጣጠረውና ድንበሩንም የዘጋው ተጋሩ ስደተኞች በሱዳን በኩል ወደ አውሮፓ እንዳይሰደዱ ለማድረግ ነው። በሊቢያም ሙአመር ጋዳፊን ገድለው የኢትዮጵያን እና ኤርትራን ስደተኞችን፤ ጥቂቶቹን እያሳለፉ፤ አብዛኛዎቹን ግን የሚያስጨርሷቸውና የአሳ ነባሪ ቀለብ የሚያደርጓቸውም ለዚሁ ሲባል ነው።

እስኪ ይታየን፤ “ወገን” የተባሉት ከሃዲዎች ለአውሮፓ ሲባል ወገናቸውን በረሃብ እና ጥይት አፍነው ለመጨረስ በትጋት መሰማራታቸው። ከዚህ የከፋ፣ አውሮፓውያኖቹን እራሳቸውን እንኳን ከጠበቁት በላይ በጣም ያስገረመ አረመኔነት ምን ሊኖር ይችላል? ምንም ያላደረገህን የራስህን ወገን? በራሳቸው ሃገር? 😠😠😠 😢😢😢

CHANNEL TRAGEDY At least 33 migrants drown in deadliest ever incident on the Channel after inflatable dinghy flips over during crossing

A massive rescue operation is currently underway in French waters after the boat sank off the northern port of Calais, with at least three helicopters and three boats deployed to take part in the search.

Tonight, French Interior Minister Gerald Darmanin confirmed 33 people died in the deadliest single disaster on the intensively-used route.

The French authorities said patrol vessels found corpses and people unconscious in the water after a fisherman sounded the alarm about the incident.

Following the sinking, Dunkirk prosecutors opened a criminal investigation for “manslaughter” and “assistance with illegal immigration in an organised gang”.

Mr Darmanin said four suspected traffickers “directly linked” to the tragedy have been arrested.

He told reporters: “1,500 people have been arrested since the start of January, and four of them today. We suspect that they were directly linked to this particular crossing.”

It follows claims that people smugglers had organised the passage of the overcrowded boat, charging thousands to those on board to get to Britain.

_______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: