ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “አረጋዊ” “አረግከነ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል
💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው
✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞
🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁
_____________________
Leave a Reply