የምርኮኛው እምባ | የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለኦሮሙማ ፕሮጀክቱ ሲል ደቡብ ኢትዮጵያውያንንም የእሳት እራት አደረጋቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2021
😈 እንግዲህ ከኦሮሞዎች ጋር በተያያዘ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከኦሮሞ ወረራ እና ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ይህ መረሳት የሌለበትና ዝም ብለን ካለፍነው ሁላችንንም በታሪክ የሚያስጠይቀን ክስተት ነው። “በብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ርዕዮተ ዓለም ተረት ተረት” ኦሮሞ ላልሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎች እና ብሔሮች ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ኦሮሞ ለማንገሥ የሚሠራ ማንኛውም ዓይነት ሥራ ወደ ሲዖል የሚያስገባ የወንጀልና ግፍ ሥራ ነው የሚሆነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችንና ጎሳዎች ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ከደቡብ እና መካከለኛው ኢትዮጵያ ከፍ ብለው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መነሳሳታቸውን እያየናቸው ነው።
በደቡብ የሚገኙ በቁጥር አናሳ የሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎችና ብሔሮች በኦህዴድ/ ኦነግ፣ በ አብዮት አህመድ/ ለማ መገርሳ/ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር መሀመድ ጥምር፣ ስውርና ግልጽ መንግሥት በኩል እንዲጠፉ በግልጽ እየተሠራበት ነው። ከአምስት መቶ/መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የጀመሩትን የዋቄዮ-አላህ የወረራ እና ዘር ማጥፋት ዘመቻ ከደቡብ እስከ ሰሜን ቀጥለውበታል። አብዛኛውን ሕዝብ እባባዊ በሆነ መንገድ እያታለሉት ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለማየትና ለማወቅ እንዳይችል ማድረጋቸው ምን ያህል ስውር የሆነ ሰይጣናዊ ኃይል እንደተሰጣቸው ነው የሚጠቁመን። ሰው ታውሯል፣ ደንቁሯል፤ ነገሮችን እንኳን ከታሪክ ጋር እያገናዘበ በአምስት ወይም ስድስት ልኬት ለማየት ዛሬ ጠዋት የተፈጸመውን ነገር እንኳን በሦስት ልኬት አይቶ ለማገንዘብ አልቻለም። ይህ ትውልድ እንደ አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊም ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለም የምንለው በምክኒያት ነው።
ኦሮሞዎች በደቡብ እና አማካይ ኢትዮጵያ ከአምስት መቶ እና መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ያጧጧፉትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍ ብለውና የኢሳያስ አፈወርቂን፣ የምዕራባውያኑን ኤዶማውያንን፣ የምስራቃውያኑን እስማኤላውያኑን፣ እንዲሁም የአማራን እና ሌሎች በሔረሰቦችን እርዳታ ስላገኙ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ያልተሳካላቸውን የትግራይን ጽዮናውያን የማጥፋት ሕልማቸውን “ይህ የማይገኝ ወርቃማ ጊዜ/እድል ነው” በሚል ወኔ ተነሳስተው ለማሳካት ከሦስት ዓመታት በፊት አንስቶ በመወራጨት ላይ ናቸው። ግን አልተሳካላቸውም፤ ሐቀኛ ጽዮናዊ መጥቶ ከኢትዮጵያ ምድር እስከሚያጠፋቸውም ድረስ፤ ብዙ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ እንጂ መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም። በሃገረ ኢትዮጵያ የመኖር መለኮታዊ ፈቃድ አልተሰጣቸውምና።
👉 ለማስታወስ ያህል፤
በደቡብ ኢትዮጵያ፤ በኮንሶ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ቡርጂና አሌ ወረዳዎች የሚኖሩት እንደ ኮሬ የመሳሰሉት ጎሳዎች ኦሮሞዎቹ ከጉጂዎች ጋር በማበር ስለፈጸሙባቸው የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲህ ሲሉን ነበር፤
“አጋዥ አጣን እንጂ ከኦነግ/ ኦዴፓ መንግሥት ጋር እየተዋደቅን ነው። ድሮ ድሮ ከኦነግ ጋር ስንዋጋ ዩኒፎርም ስላልነበራቸው በቀላሉ አንመክታቸውና እናባርራቸው ነበር። አሁን ግን ኦነግ የሀገር መከላከያ አዳዲስ ዩኒፎርም ከዘመናዊ መሣሪያ ጋር መንግሥት ስላስታጠቃቸው መከላከያውንና የኦነግን ሠራዊትን ለመለየት ተቸግረናል። እሱ ነው ያቃተን። እኛ ከሩቅ አይተናቸው የመንግሥት ወታደሮች ናቸው ብለን በደስታ ስንጠብቅ እነሱ አጠገባችን ከደረሱ በኋላ በጅምላ ያለ ርህራሄ ይጨፈጭፉናል። እሱ ነው የቸገረን።
ይሄን ይሄን ስናይ በደቡብ ለምንገኝ በቁጥር አናሳ ለሆንን ብሔር ብሔረሰቦች መጥፋት የአቢይና የለማ መገርሳ መንግሥት ለኦነግ ጭፍጨፋ ይሁንታ የሰጡ ይመስለናል።አሁን የኦነግ ሠራዊት መንደሮቻችንን በማቃጠል። ማሳዎቻችን በማውደም። የምንበላው አጥተን በረሃብ እንድናልቅ የእንሰት ተክላችንን በመጨፍጨፍ፣ አቅመደካሞችን ሳይቀር በቤት እንደተቀመጡ በመጨፍጨፍ ታላቅ የሆነ የዘር ማጥፋት እየተደረገብን ይገኛል።”
ሲሉን ነበር።
የኮሬ ህዝብ በደቡብ ክልል በቀድሞው ሰገን አከባቢ ህዝቦች ዞን አማሮ ወረዳ የሚገኝ ህዝብ ነው። አማሮ ብሔሩ የሚኖርበት ምድር መጠሪያ ሲሆን ኮሬ ደግሞ የብሔሩ መጠሪያ ነው። በዞኑ የሚካተቱት ኮንሶ፣ አማሮ፣ ደራሼ፣ ቡርጂና አሌ ወረዳዎች ነበሩ። ሆኖም ግን ዞኑ በቅርቡ በህዝብ አመፅ ሲበተን ከኮንሶ ውጭ የተቀሩት እስካሁን መዋቅር አልባ ናቸው። አከባቢው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር የሚታይበት ነው። በአማሮ ችግሩ የተጀመረው ሐምሌ ፲፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. የኦነግ ወታደሮችና የጉጂ ወራሪ ኃይል ዳኖ ቡልቶ በተባለችው የገጠር ቀበሌ ያልታሠበ ተኩስ በከፈቱበት ወቅት ነው። በዚህ ቀን ሦስት በማሣቸው የእርሻ ሥራ ላይ የነበሩ አርሶ አደሮች ሞተዋል።
በመቀጠልም በ፲፱/፲፩/ ፳፻፱ ዓ.ም በቆሬ ቢቆ ቀበሌ ታይቶ የማይታወቅ ዓይነት ተኩስ በጣም ብዙ በሆኑ የኦነግ ሠራዊትና ኦነግ ባስታጠቃቸው የጉጂ ኦሮሞ ሚልሻዎች ተከፈተ። ህዝቡ ሣያስብ የተከፈተ ተኩስ በመሆኑ ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤልን ክብረ በዓል ከሚያከብርበት ለቅቆ ተበታተነ (ቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ወቅዱስ ቅርቆስ ቤተክርስትያን) በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በዕለቱ የቀበሌው ልቀ መንበር መቁሰል እንጂ የሞተ ሰው አልነበረም።
ይህ እየሆነ ያለው በኦሮሚያ ክልል የአማሮን ወረዳ ከሚያዋሰነው ምዕራብ ጉጂ ዞን ውስጥ የመሸገው ኦነግና ኦነግ በሚመልምላቸውና በሚያሰለጥናቸው የጉጂ ሚልሻዎች ነው። ይህንንም በዋናነት የሚያስተባብረው የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር አቶ አበራ ቡኖ ይባላል። የምዕራብ ጉጂ ዞን መቀመጫ ቡሌ ሆራ ነው። በዚህ ዞን የሚገኙ አብዘኞቹ ወረዳዎች እስከአሁን በኦነግ ሥር ናቸው። ለምሣሌ አባያ፣ ገላና፣ ሱሮ ባርጉዳና ቡሌሆራ ናቸው። አማሮ በጥቅሉ ፴፭ ቀበሌያት አሏት። ከነዚህ ውስጥ ፲፮ቱ ቀበሌያት የኦነግና የጉጂ ሚልሻዎች በየሰዓቱ ጥቃት የሚያደርሱባቸው አከባቢዎች ናቸው።
ከሁለት ዓመታት በፊት፤ በ ፳፻፱ ዓ.ም ላይ የወጣው መረጃ እንደሚነግረን፤
በእስካሁኑ የኦነግና ጉጂ ህዝብ ወረራ የዘር ጭፍጨፋ በኮሬ ህዝብ ላይ የደረሱ በደሎች፤
፩፦ በተጨባጭ ከ፻/100 በላይ ንፁሃኖች (በማሣቸው ላይ የነበሩ አርሶ አደሮች፣ መንገደኞች በመኪና ውስጥ፡ ሾፈሮች፣ ወጣቶች) ህይወታቸውን አጥተዋል።
፪፦ ሁለት ቀበሌያት ማለትም ጀሎና ዶርባዴ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። በእነዚህ ቀበልያት የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት፡ ት/ቤትና ጤና ኬላን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በኦነግ ወድመዋል።
፫፦አማሮ ወረዳን ከሀዋሳና ከአ.አ በዲላ በኩል የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ከ ፲፮ /፲፩/ ፳፻፱ ጀምሮ ዝግ ነው። በዚህ መንገድ ለፀጥታ ወደ አማሮ ተልከው የሚመጡ የመከላከያ ሠራዊት አባላትም የኦነግ ጥቃት ሠለባ ናቸው።
፬፦ ታቦት ብቻ ለማስገባት በዝግጅት ላይ የነበርነው የጀሎ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እንዳልነበረ ሆኗል። የኪዳን ቆርቆሮው ተገንጥሎ በኦሮሞ ታጣቂዎቹ ተወስዷል። በሮቹ ሁሉም ተወስደዋል። ጉልላቱንም ሠብረውታል።
፭፦ በ፲፮/16 ቱ ቀበሌያት የሚገኙ አርሶ አደሮች ሙሉ በሙሉ እርሻቸው ወድሟል። በዚህ ለከፍተኛ ረሃብና እንግልት ተዳርገዋል። በአጠቃላይ ከ፳፭/25 ሺህ በላይ ህዝብ ከቄየው ተፈናቅሎ የሚያየው የለም። ከቡሌሆራና ሞያሌ ኮሬ በመሆናቸው ብቻ የተፈናቀሉ ህዝቦች በጊዜያዊ መጠለያ ናቸው ያሉት። የሚቀመስ ነገር የላቸውም። በብርድና በሃሩር እያለቁ ናቸው።
፮፦ ከአማሮ ዲላ ሐዋሳ የሚወስደው መንገድ በኦነግ በኃይል ቢዘጋም ህዝቡ በአማራጭ ከአማሮ-ኮንሶ ከኮንሶ -አርባምንጭ- ከአርባምንጭ ሶዶ- ከሶዶ ሐዋሳ እየተጠቀመ ቢገኝም በቡርጅና ኮንሶ መካከል በሚገኘው በተለምዶ ሠገን በረሃ ውስጥ ኦነግ በዚያም ምሽግ ሠርቶ እስካሁን ፮/6 ንፁሃንን ገድሎብናል፣ ጤና ጣቢያዎቹን ስላቃጠሏቸው በሽተኞች በቤታቸው እየሞቱ ነው። ተማሪዎች ተመርቀው ወጥተው ሥራ መፈለግ እንኳን አልቻሉም።
በአጠቃላይ በህይወት ያለውም ከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር ውስጥ ነው። መች እንደሚሞት አያውቅምና። ምክንያቱም ሌሊቱን ሙሉ ከኦነግ የሚተኮሰው የክላሽና የመትረየስ ድምፅ አያስተኛህም። ሌሊት ገብተን ከተማችሁን እናቃጥላለን የሚል ዛቻ በየጊዜው ከኦነግና አጋዡ የአብይ እና ለማ መንግስት የሚሰማ ነው እናም ህዝቡ ጫካ ሲያድር ይኸው ድፍን ሦስት ዓመት ነጎደ።
________________
Leave a Reply