Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ለትግራይ ጭፍጨፋ የሚጠየቁ ፳/20 የኢትዮጵያ እና የጽዮናውያን ጠላት ‘ሜዲያዎች’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2021

ከታወቁት መንግስታዊ፣ አህዛባዊ፣ መናፍቃዊ ከሆኑት ሜዲያዎች ጎን እና ከእነዚህ ‘ሜዲያ’ ተብየዎች በተጨማሪ የሚከተሉት የኢትዮጵያ ጠላት “ልሂቃን” የሚመጣባቸውን መቅሰፍት ይቀበሉት ዘንድ ግድ ነው። በቃ! በቃ! በቃ! ብለናል።

ሁሉም በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ለተካሄደው የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመቀስቀሳቸውና ምንም የማያውቁትን ምስኪን አማራ ገበሬዎችን የእሳት እራት እንዲሆኑ በማድረጋቸው በዘር ማጥፋት በጽኑ ተጠያቂዎች ከሆኑት የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች መካከል ናቸው። እነዚህ “ልሂቃን”፣ ‘ሜዲያዎች’፣ ሠሪዎቻቸውና ተከታዮቻቸው ሁሉ ፀረ-ትግራይ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ተዋሕዶ አጀንዳ ያላቸውን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችን በመደገፍ፣ በዘር ማጥፋት ወንጀል በመተባበር ብሎም የንጹሐን ደም ሲፈስ ባለማውገዛቸውና ለተጨማሪ ግድያ ገዳዮቹን በማበረታታቸው እንዲሁም እስከዚህች ዕለት ድረሰ ከአረመኔው ከእባቡ ግራኝ አህመድ ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ የሉሲፈራውያኑን ኦሮሙማ አጀንዳን በማራመዳቸው በጻድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጸሎት የሚከተለውን ባጭሩ ለማለት እወዳለሁ፤

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

😈😈😈

አብዮት አህመድ አሊ(ሙስሊም መናፍቅ)

ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራመናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን(ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ(ዋቀፌታመናፍቅ)

ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም(ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ(ሙስሊም)(“የታሰረው” ለስልት ነው)

ፊልሳን አብዱላሂ (ሙስሊም)

ለማ መገርሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታከለ ኡማ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

በቀለ ገርባ(ዋቀፌታመናፍቅ)

ህዝቄል ገቢሳ(ዋቀፌታመናፍቅ)

ዳውድ ኢብሳ(ዋቀፌታመናፍቅ)

እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

አምቦ አርጌ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ፀጋዬ አራርሳ(ዋቀፌታመናፍቅ)

አደነች አቤቤ(ዋቀፌታመናፍቅ)

መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታዬ ደንደአ(ዋቀፌታመናፍቅ)

ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራአርዮስ)

ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራአርዮስ)

ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታአርዮስ)

አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌመናፍቅ)

ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

ታማኝ በየነ (ኦሮማራመናፍቅ)

አበበ ገላው (ኦሮማራመናፍቅ)

ወዘተ.

_____________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: