Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Did The BBC Get Permission From A. Ahmed’s Fascist Oromo Regime to Film This?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2021

💭 The BBC, the UN, NGOs and others can’t access to Tigray, but to Oromia? Wow, Lord Ahmed!

‘OLA“ የተሰኘውን የግራኝ አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ቡድን ቢቢሲ ለመጎብኘት ችሏል። እንዴት? ከሲችዊሽን ክፍሉ መላዋ ኢትዮጵያን እንደ ንሥር ማየት የሚችለው እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ተውኔቱን አዘጋጅቶ ለዚህ ፊልም ጋብዟቸው ካልሆነ ሌላ ምንም ተዓምር ሊኖር አይችልም። እነ ቢቢሲ፣ የተባበሩት መንግስታትና መንግስታዊ ያልሆኑ እርዳታ ሰጪ ተቋማት ወደ ትግራይ መግባት አይችሉም፤ ወደ ኦሮሚያ ሲዖል ግን ያው! አቤት ቅሌት! ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን ያጠፉላቸው ዘንድ የኦሮሞ ፈጣሪ ፕሮቴስታንቱ እነ ዮሃን ክራፕፍ የተከሉት መርዛማ ችግኝ አሁን አድጎ እየታየን ነው።

መንፈሳዊውን ውጊያ በመሸነፍ ላይ ያሉት ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እንዲህ በግልጽ ያላግጣሉ። አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሁሉንም ነበር በብርሃን ፍጥነት ነው እያሳዩን ያሉት። ብሪታኒያ እኮ ሎርድ አህመድ የተባለውን መሀመዳዊ ለኢትዮጵያ መድባለች።

💭 በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ሃይማኖታዊ/ጂሃዳዊ ተልዕኮ እንዳለው የብሪታኒያ ፓርላማ በግልጽ ጠቁሞናል

💭 በብሪታኒያ ፓርላማ አንዱ ተወካይ ይህን አውስቷል፤ “The UN /ተመድ through Lord Ahmed”-“ሎርድ አህመድ”፥ ልብ እንበል!

👉 Courtesy: BBC

Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric of the state, with hundreds of thousands of people on the brink of starvation. But while the focus has been on the conflict in Tigray, right across Ethiopia different groups are involved in their own struggles. Foremost amongst them are the Oromo – Ethiopia’s largest ethnic group. Two months ago, the Oromo Liberation Army announced a formal alliance with Tigrayan rebels in the north, against the government in Addis Ababa. On Monday, OLA commander Jaal Marroo told the BBC the group had taken several towns in western, central, and southern Oromia, facing little resistance from government forces who were retreating. Government spokespeople have not responded to the BBC’s request for comment. In this exclusive report, the BBC’s Africa correspondent Catherine Byaruhanga is the first international journalist to be given access to this secretive armed group.

_________________

Leave a comment