Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 25th, 2021

ኤፍሬም እሸቴ | ለትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቅድመ-ጠቋሚዎች | Adebabay Media-s Ephrem Eshete’s Tigray Othering in 2016

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

😈 እነዚህ ፋሺስቶች ከተጠያቂነት አያመልጧትም!

👉 ምስጋና ለ፤ UMD Media

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞው የጽዮናውያን ጠላትና የኤዶማውያኑ ወኪል፤ ‘መላከ ኤዶም’ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ሔርሜላ አረጋዊን ጋበዛት | በአጋጣሚ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

💭 እኅት ሔርሜላ፤ እንደው “አደባባይ ሜዲያ” በጽዮናውያን ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ ያለው ሜዲያ መሆኑን ሳታውቂ ቀርተሽ ነውን?

👉 በጭራሽ በአጋጣሚ አይደለም…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…👈

✞✞✞በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል✞✞✞

አርሜኒያ❖

ሐና ካስፓሪያን

CBS + TYT

ኢትዮጵያ❖

ሔርሜላ አረጋዊ

CBS + TYT

💭 ሔርሜላ አረጋዊ አህዛብ በአክሱም ጽዮን ስለፈጸሙት ጭፍጨፋ የምትለን ነገር አለ

💭 ከወስላታው የኢትዮ360 ኦሮሙማ ባሪያ ሃብታሙ አያሌው እስከ አርዮስ ኤፍሬም እሸቴ (ሰይጣነ ኤዶም)ሁሉም ኤዶማውያን ዲያብሎስ አባታቸው በጠቆማቸው መሠረት የአዶልፍ ሂትለርን እና የፈርዖን የዘር አጥፊዎችን ጺም ከአፍንጫቸው በታች ለጥፈው ብቅ ብቅ በማለት ላይ ናቸው። ግድየለም ይታዩን!

የኢትዮጵያ ጽዮናውያን ልክ እንደ አርሜኒያ ጽዮናውያን በአረመኔው የኦሮሞ ፋሺስት አገዛዝ በሚጨፈጨፉበትና በረሃብ በሚቆሉበት በዚህ ወቅት ሔርሜላ አረጋዊ ከእነዚህ ለትግራይ ጀነሳይድ/የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎች በሆኑት ፀረ-ጽዮናውያን/ጸረ-ኢትዮጵያ ግለሰቦች እና ሜዲያዎች ቀርባ ሃሳቧን ለማካፈል መወሰኗ ወንጀል ነው። ምን ነካት? ጽዮናውያን የትግራይ ወገኖቿን እየከዳቻቸው ነውን? በጽዮናውያን ላይ 24/7 የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ከሚያካሂዱት ከእነ ሰይጣነ ኤዶም ኤፍሬም እሸቴ ጋር እንዴት ቀረበች? ያውም በአቡነ አረጋዊ ዕለት?

ይህ አስገራሚ እና አሳዛኝ ክስተት ነው፤ ሔርሜላ አረጋዊ የአረሜኒያውያን ጽዮናውያን ወገኖቻችን ጨፍጨፊ የሆኑትን “Young Turks/ ወጣት ቱርኮች” (ቄሮ) መጠሪያ ከያዘው አታካች የክርስቶስ ተቃዋሚ ሜዲያ (TYT) ጋርም መስራቷ “በእውነት ጽዮናዊት ናትን?” ብለን እንድንጠይቅ እንገደዳለን። ለመሆኑ ወደዚህስ ሜዲያ እንዴት ልትመጣ በቃች? ማን አስገድዷት/አዟት ወይንም ገዝቷት ይሆን? ሕወሓትን መገሰጽና ማስጠንቀቅ ተገቢ ነው። ግን እንደ አደባባይ ሜዲያ ካሉ ወንጀለኞች ጋር ማበር ወንጀል ነው።

እኔ እራሴ እነ ዶ/ር ደብረጽዮንን እና አቶ ጌታቸውን አላምናቸውም፤ እንደተቀሩት ሁሉ ጽዮናውያንን በጦርነትም በረሃብ ለመጨረስ ከወሰኑት ከ ሉሲፈራውያኑ ጎን አብረው ይሠራሉ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ እና እባብ ዱላ ገመዳ ጋር ተናብበው እየተጓዙ ነው፤ እንዲያውም በትግራይ ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ጦርነት አብረው አቅደውታል (ከተሳሳትኩ ንስሐ ለመግባት ዝግጁ ነኝ)የሚል ጥልቅ ጥርጣሬ አለኝ፤ ከሦስት ዓመታት በፊት ዶ/ር ደብረ ጽዮን ወደ ናዝሬት ሲጓዙ፣ ግራኝም ወደ አክሱም እና መቀሌ አምርቶ ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ጋር ከተነጋገረ በኋላ ነበር ይህ ጥርጣሬየ የተቀሰቀሰው። ሁሉም ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን የማያውቁ ብሎም ክርስቶስን የካዱ እስከሆኑ ድረስ በጽዮናውያን ላይ የመዝመት ግዴታ አለባቸው። እራሳቸውን የሚጠሉ አይሁዳውያን / Self hating Jew/ self-loathing Jew በሕዝባቸው ላይ ዝነኛ የሆነውን ጥላቻቸውን እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያም ኢ-አማንያኑ፣ ኦሮሞዎች፣ መሀመዳውያኑ እና ፕሮቴስታንቶች በሰሜኖች ላይ፤ በተለይ በትክክለኛዎቹ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያላቸው። ይህን አፄ ምኒልክም፣ አቴቴ ጣይቱ ብጡልም፣ አፄ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምም፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝም፣ ግራኝ አብዮት አህመድም (ሁሉም ኦሮሞ/ወላይታ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ናቸው)ደግመው ደጋግመው በደንብ አሳይተውናል። እነዚህ አካላት በተለይ ለትግራይ ክርስቲያኖች/ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናስበው በላይ ሥር የሰደደ ነው።

ግን አሁን ዋናውና ቍልፍ የሆነው ጥያቄ “ኢአማንያኑ ሕወሓቶች” ለትግራይ ክርስቲያኖች ምን ያህል ጥላቻ ነው ያላቸው? የሚለው ነው። ይህን በተመለከተ ዛሬ ተጋሩ ያልሆኑ “ኢትዮጵያውያን” የመጠየቅና ጣታቸውን የመጠቆም መብት በጭራሽ የላቸውም። በራሳቸው ጉድ ላይ ብቻ ቢሠማሩ ይሻላቸዋል! ከእንግዲህ የጽዮናውያን ጉዳይ በጭራሽ አይመለከታቸውም!

ላለፉት ሰላሳ ወይም ሃምሳ ዓመታት እንደታየው ለሕወሓቶች ከትግራይ ክርስቲያኖች ይልቅ የዋቄዮአላህ ሕዝቦች ይበልጡባቸዋል፤ ከራሳቸው ሰው ይልቅ ለሌው አሳቢና ተቆርቋሪ እናት ሆነው ይታያሉ። ዛሬም እንኳን ኢአማንያኑ የትግራይ አክቲቪስቶች ከትግራይ ሕዝብ ሰቆቃ ይልቅ የኦሮሞ የሌለ በደል እና ሰቆቃ በልጦባቸው የትግራይን ሕዝብ ከሚጨፈጭፉት አረመኔ ኦሮሞዎች ጋር አብረው የኦሮሙማን አጀንዳ በማራመድ ላይ ናቸው። አዎ! ዛሬ የኦሮም ሕፃን ኬክ እየበላ ወደ ትምህርት ቤት በመሄድ ላይ ነው፤ የትግራይ ሕፃናት ግን ዛሬም ቦንብ እየወረደባቸው ነው፣ እየተራቡና እየተጠሙ ነው። ለዚህና ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት በተጋሩ ላይ ለተሠራው ግፍ ሁሉ ቍጥር ፩ ተጠያቂው ሕወሓት ሥልጣኑን የተወችለት የዛሬው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ባለፉት አራት ትውልዶች ኢትዮጵያን የገዟት የኦሮም/ኦሮማራ መንግስታት ናቸው። ዛሬም ነገም ተረት ተረት እያወሩ ምንም ወለም ዘለም ማለት አያስፈልግም፤ እግዚአብሔር የሚያውቀው ብቸኛው ሐቅ ይህ ነው!

🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።

እስኪ ይታየን ከሠላሳ ዓመታት በፊት ሕወሓት፣ ሻዕቢያ እና ኦነግ አንድ ላይ ይሠሩ ነበር፤ ከዚህ ‘ኦነግ’ ሕወሓትን ‘ከድቶ/ወይም በስልት’ በመነጠል “የአሸባሪነት” ማዕረግ በሕወሓት ተሰጠው። ኦነግ ወደ አስመራ አምርቶ የተመደበለትን የሃያ ሰባት ዓመታት የትዕግስት ዘመን ካሳለፍ በኋላ “ሕወሓትን ከአዲስ አባረረ” ተብሎ (አሁን ዕቅዱ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይህ ስለነበር ነው) በስውሮቹ የኦነግ መሪዎች በአብዮት አህመድ አሊ፣ በለማ መገርሳ፣ በአባ ዱላ ገመዳ እና በጃዋር መሀመድ አስተባባሪነት አራት ኪሎ እንዲገባ ተደረገ። ኦነግ በሦስት ዓመት ውስጥ ከሻዕቢያ እና ምናልባትም ከሕወሓት ጋር በጽዮናውያን ላይ ጦርነት እንዲጀምርና ሕወሓትም አማራጭ በማይኖረው መልክ በትግራይ ነግሣ የሚያልሙላትን ከጽዮናውያን የጸዳችና አንድ ሚሊየን ኢ-አማንያን ብቻ የሚኖሩባትን ትግራይን በራሳቸው አምሳያ ለመፍጠር ከፍተኛ ዝግጅት አደረጉ። በጎንደር አማራው በኩል ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንዳደረጉት ዛሬም የጽዮናውያንን ሕዝበ ስብጥር መቀየር የሉሲፈራውያኑ ቁልፍ ተልዕኮ ነው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በዚህ ሤራ ላይ የተሰማሩና በአዲስ አበባ እና በሰሜኑ ኢትዮጵያ ላይ ትኩረት የነበራችውን አውሮፓውያን “እርዳታ ሰጭ” ተቋማትን አውቃለሁ። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B ‘OLA’ የተባለ ሌላኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት ‘OLA’የተባለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና ‘OLA’ አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን ‘OLA’ የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ሕወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከሦስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የሕወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው። ኦነግ ምን ዓይነት አሳዛኝ ድራማ እንደሆነ እያየን ነው?

እንግዲህ ከጥፋትና ዕልቂት፣ ከኪሳራና ውድመት በቀር ለኢትዮጵያ ምንም ዓይነት አስትዋጽኦ ያላበረከተላት ኦሮሞው ይህችን አገር አጥብቆ ስለሚጠላትና ሊያፈርሳትም ስለሚሻት፤ አሁን ቀብሯት በምትኳ የፕሮቴስታንትእስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ለመመስረት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የተደረገው ኦነግ ከሚከተሉት እርስበርስ ከሚወነጃጀሉትና ከሚዋጉት ነገር ግን አንድ ግብ ካላቸው ቡድኖች ጋር አብሮ ይሠራል፤

ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ ጋር

ከሀወሀት ጋር

ከኢሳያስ አፈቆርኪ ሻዕቢያ ጋር

ከጂቡቲ ጋር

ከሶማሊያ ጋር

ከኬኒያ ጋር

ከሱዳን ጋር

ከግብጽ ጋር

ከኤሚራቶች ጋር

ከተባበሩት መንግስታት ጋር

እንደ አብን እና ብእዴን ከመሳሰሉት የአማራ ቡድኖች

በብርሃኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ ጋር

እስክንድር ነጋን አስወግዶ ከሚንቀሳቀሰው አዲሱ ባልደራስ ጋር

ድህረ መፍንቀለ ቤተክህነት ከተቋቋመችውና በአቡነ ናትናኤልና ኢሬቻ በላይ ከምትመረዋ ቤተ ክህነት ጋር

ለማንኛውም አሁን በትግራይ እና አማራ ክልል በሚካሄድው ጦርነት ተማርከዋል’ የተባሉት ምርኮኞች” እውነት ምርኮኞች ናቸውን? ወይንስ የተዳከመውን የትግራይ ሕዝብ ለመበከል በመናበብ የተጠሩ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ወራሪ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ? እንግዲህ እንደምናየው ምርኮኞቹ በብዛት ኦሮሞዎችና ደቡባውያን ናቸው። ለምንድንስ ነው ጽዮናውያን በጦር ግንባር እያለቁ እነዚህ ምርኮኞች ወደ መቀሌ እንዲገቡ የተደረጉት? ጽዮናውያን ይህን ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል። ካሁን በኋላ ተጋሩ በጭራሽ መዳቀል የለባችሁም! አለዚያ ከምድረ ገጽ መጥፋታችሁ ነው! መቼስ ሐቅ አንድ ቀን መውጣቷ አይቀርም።

ወደ ሔርሜላ ስመለስ፤ ምናልባት ሔርሜላም (በተለይ የአቶ አረጋዊ በርሄ ልጅ ከሆነች)Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ እየተጫወተች ሊሆን ይችላል፤ ምናልባት እርሷም እንደተቀሩት የጦርነቱ አካላት የሲ.አይ.ኤ እና ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች አባል ልትሆን ትችላለች፤ አላውቅም፤ ሆኖም የምትሄድባቸው ሜዲያዎች ሉሲፈራውያኑ ያዘጋጇቸው መሆናቸውን መገመት አያዳግትም። ሁሉም እስከማለት ድረስ አሜሪካ እና ኢትዮጵያ የሚገኙ “የኢትዮጵያውያን” ሜዲያዎች (አደባባይ ሜዲያ፣ ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ፣ ፅዋዕ፣ መሃል ሜዳ፣ ኢትዮ360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ አዳኙ ካሜራ,ዩናይትድ ኢትዮጵያ፣ ሀቅ እና ሳቅ፣ አንዳፍታ ሜዲያ፣ የኔታ ቲውብ፣ ምኒልክ ቴሌቪዥን፣ አባይ ሜዲያ፣ አዲስ ዘይቤ፣ ዜና ቲውብ፣ ተራራ ሜዲያ፣ አበበ በለው፣ ዘ-ሐበሻ፣ ፈታ ደይሊ፣ የኛ ቲውብ ሌሎች ብዙ የመሀመዳውያኑ እና የኦሮሞ ሜዲያዎች ሁሉ ፀረ-ጽዮናውያን፣ ፀረ-ኢትዮጵያ የሉሲፈራውያኑ ልሳናት ናቸው።

✞✞✞በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል✞✞✞

💭 ጽዮናዊውን የአርሜኒያ ሕዝቧን ከድታ ከአረመኔ የአባቶቿ እና እናቶቿ ጨፍጫፊዎቿ፤ ከ “Young Turks/ ወጣት ቱርኮች”(ቄሮ)ወስላታ ሜዲያ (TYT)ጋር የምትሠራዋ አርሜኒያ-አሜሪካዊት ሐና ካስፓሪያን ብዙ ጽዮናውያን አረመናውያንን ያስቆጣች ጋዜጠኛ ናት። እስኪ ይታየን፤ “ወጣት ናዚዎች’ በሚባል አንድ ሜዲያ አንዲት አይሁድ ተቀጥራ ስትሠራ። 😠😠😠 😢😢😢

____________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞

🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁

በስፔይኗ ቫሌንሲያ ከተማ ነው ዛሬ ክብረ ወሰኑን የሰበረችው።

የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ይህን የጽዮናውያንን መምጣት/መነሳት ስለሚፈሩ ነው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በየጊዜው ትንኮሳ እና ጦርነት እየቀሰቀሱ ሲያዳክሟቸው የቆዩት። አሁን ግን ይህ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል የዘለቀው የበላይነታቸው እያከተመ መምጣቱን ትርታው ይነግራቸዋል። እነ ምሩጽ ይፍጠር ከትግራይ ብቅ ብቅ ማለት ብለው የረጅም ርቀት ሩጫውን የበላይነት መያዝ ሲጀምሩ አረመኔው ኦሮሞ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ወዲያው ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማስራብ ጀመረ። ልጁም ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም እንዲሁ ተመሳሳይ ጭካኔ በጽዮናውያን ላይ በማሳየት ላይ ነው። ሰሞኑን እንዲያውም ምክር ቢጤ ለማግኘት ወደ ዚምባብዌ ደውሎ ነበር የሚል ዜና እየተሰማ ነው። መንግስቱ፤ “የአውሮፕላን ጭፍጨፋውን አታቋርጥ፣ እኔ የተሳሳትኩት በማቋረጤ ነው ቅብርጥሴ” የሚል ምክር ቢጤ ለግራኝ ሰጥቶታል ተብሏል። 🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃 (🦃 የላባ ወፎች አብረው ይጎርፋሉ 🦃) ይባል የለ! አርመኔዎች! ጽዮናውያን ይህን የሰይጣን ጭፍራ ባፋጣኝ ካልደፉት ብዙ የሚያጠያይቀን ነገር ይኖራል!

💭 LETESENBET GIDEY PULVERIZA EL RECORD MUNDIAL DE MEDIA MARATÓN. RESUMEN MEDIA MARATÓN DE VALENCIA 2021

💭 Ethiopia’s Gidey smashes women’s half-marathon world record

Letesenbet Gidey pulverised the women’s half-marathon world record Sunday, slicing more than a minute off the previous mark when she won in Valencia.

Running in bright sunshine, it was the first half-marathon the 23-year-old Ethiopian had raced in and she added the record to her 5000m and 10,000m world records.

Gidey timed 1hr 02min 52sec to better the previous time of 1hr 04min 02sec set by Ruth Chepngetich of Kenya in April 2021.

Valencia was also the scene of Gidey’s 5000m record in October 2020.

Gracias Valencia,” Gidey said at the finish line. “I’m so happy,” she said, holding a sign saying “First woman in history under 63 minutes”.

She ran the first 10km in 29min 45sec and then got even faster over the final section of the race.

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: