የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአቡነ አረጋዊን ልጆች ‘በሕብረት’ ጨፈጨፏቸው፣ ታሪካዊውን የደብረዳሞ ገዳምም አወደሙት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021
✞ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ አማራ ነኝ የሚለውን ጨምሮ ሁሉም እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጸጥ፣ ጭጭ ዝም ብለዋል! 😠😠😠 😢😢😢 አግዚአብሔር እና አቡነ አረጋዊ ግን ሁሉንም በቪዲዮ ቀርጸውታል!
💭 ምስሉ እና ጽሑፉ ባለፈው ጥር ፳፻፲፫ ዓ.ም ላይ የቀረቡ ነበሩ።
😈 የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ናቸው።
_____________________
Leave a Reply