Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 24th, 2021

Strong mag. 5.0 earthquake in Ethiopia | ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021

Strong mag. 5.0 earthquake – Somalia Regional State, 92 km northwest of Dire Dawa, Ethiopia, on Sunday, Oct 24, 2021 5:26 PM

❖❖❖ ያው! በድጋሚ በአቡነ አረጋዊ ዕለት!❖❖❖

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፲፰]✞✞✞

መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ። ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች። ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።”

✞ይህ ከአክሱም/ አድዋ ጋር የተያያዘ ነው፤✞ ዛሬ አድዋ በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ተደብድባለች

በትግራይ በጽዮናውያን ላይ ከተከፈተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነውን? አዎ! የሚገርም ነው በሶማሊያ እና ኦሮሚያ ህገወጥ ክልሎች መከሰቱ ለዚያውም “አድዋ” የተሰኘው የተኛ እሳተ ገሞራ ነቃ ነቃ በሚልበት አቅራቢያ። ዋው!

በተጨማሪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እርቀት የማይወስነው መለኮታዊ ኃይል በአትላንቲክ ውቂያኖስ አፍሪቃ ጠረፍ በምትገኘውና የስፔይን ግዛት በሆነችው የላስ ፓልማስ ደሴት ኃይለኛ የእሳተ ገሞራን ቀስቅሷል። ይህ በጣም የሚፈራው እሳተ ገሞራ የሚፈጥረው የመሬት መንሸራተትና፣ የሱናሚ ጎርፍ አውሮፓን እና ምስራቅ አሜሪካን አውድሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል። ይህ ለብዙ ዓመታት ሲጠብቅ የነበረ አስፈሪ ትንቢት ነው። የቱሪስቶች መናኸሪያ ከሆኑት ከካናሪ ደሴቶች መካከል በሆነችው ላስ ፓልማስ ልክ ከወር በፊት እሳተ ገሞራው ፈንድቶ የላቫ ፍሰቱ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቀጥሏል። ከደሴቲቷ ሰማኒያ አምስት ሺህ ነዋሪዎች መካከል አሥር ሺህ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።

አንዳንድ ታዋቂ ሳይንቲስቶች እርግጠኞች ሆነው እንደሚናገሩት ከዚህች ደሴት የሚቀሰቀሰው ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ በሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ (ኒው ዮርክ) እና የሜዲትራንያን ባሕር አዋሳኝ በሆኑ የአውሮፓ ሃግራት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል፤ ይህ እስኪሆን ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነም ያስጠነቅቃሉ።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

🔥 👉 ❖ አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Almost Every Monastery & Religious School in Tigray Has Been Destroyed by The Fascist Oromo Regime

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021

Ethiopia / ኢትዮጵያ

Debre Damo/ደብረ ዳሞ

ጥቅምት ፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱምጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረጽዮን፣ ፀረአቡነ አረጋዊ፣ ፀረአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረትግሬ ነው። ወዮለት!

ለመሆኑ “አባ ገዳ” የተባሉት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምን አባታቸው ሊሠሩ ነው ወደ ትግራይ የተላኩት? የትግራይን ሕዝብ ላለፉት መቶ ዓመታት በማስጨፍጨፍ ያሉትና የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው እነዚህ አውሬዎች የትግራይን ምድር መርገጥ የለባቸውም እርግማንና የአቴቴን መንፍስ ይዘው ነው የሚመጡት።

🔥 የጋራ የኤርትራ እና የኦሮሞ ፋሺስት ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (፮/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!

🔥 Genocide Alert: Attacks on Ethiopia’s oldest Churches and Monastries.

There are new reports that the joint Eritrean & Ethiopian fascists forces are bombarding Debre Damo, one of THE OLDEST MONASTRIES of the Orthodox Church(6th century), with heavy artilleries. Dozens of civilian casualties, mainly monks, also reported

Saint Abune Aregawe (also called Za-Mika’el ‘Aragawi) was a sixth-century monk, whom tradition holds founded the Monastery.

💭 History repeats itself:

🔥 Amharas & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Abiy Ahmedl is doing the same evil now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

😈 Menelik ll: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Haile Selassie: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Mengistu Hailemariam: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Abiy Ahmed Ali ´= Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

✤✤✤ [Galatians 5:19-21]✤✤✤

Now the deeds of the flesh are evident, which are: immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmities, strife, jealousy, outbursts of anger, disputes, dissensions, factions, envying, drunkenness, carousing, and things like these, of which I forewarn you, just as I have forewarned you, that those who practice such things will not inherit the kingdom of God.

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menilk’s Reign, Tigray was split into two rgions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigray were put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc were put under Wello Amhara adminstration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Mekelle and Corbetta. Thousands of defenceless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Mekelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’.

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: probably up to 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአቡነ አረጋዊን ልጆች ‘በሕብረት’ ጨፈጨፏቸው፣ ታሪካዊውን የደብረዳሞ ገዳምም አወደሙት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021

✞ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ አማራ ነኝ የሚለውን ጨምሮ ሁሉም እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጸጥ፣ ጭጭ ዝም ብለዋል! 😠😠😠 😢😢😢 አግዚአብሔር እና አቡነ አረጋዊ ግን ሁሉንም በቪዲዮ ቀርጸውታል!

💭 ምስሉ እና ጽሑፉ ባለፈው ጥር ፳፻፲፫ ዓ.ም ላይ የቀረቡ ነበሩ።

😈 የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: