Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ድል አድራጊው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ በጽዮናውያን ላይ የዘመቱትን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮችን ከገጸ ምድር በታትነህ አጥፋቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2021

✞✞✞

እያንዳንዱ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ ቅዱሳን መላእክት አሉት

ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ፤ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ፤ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።

ድል አድራጊው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ በጽዮናውያን ላይ የዘመቱትን የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮችን ከገጸ ምድር በታትነህ አጥፋቸው

ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ኃይልህን የስው ኃይል ሊተካከለው አይችልምና የክርስቶስን ልጆች ጽዮናውያንን፤ “እንግደላቸው፣ ከምድረ ገጽ እናጥፋቸው ብለው በአባቶቼና እናቶቼ ላይ፣ በወንድሞቼና እኅቶቼ እና ልጆቻቸው ሁሉ ላይ የዘመቱትን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ጠላቶቻችንን ጭጋን በቀላቀለ ዓውሎ ነፋስ በታትነህ ከገጸ ምድር አጥፋቸው። ድል አድራጊው መልአክ ሆይ፤ ያ የቀድሞ አመፀኛው አውሬ ዲያብሎስ የጥንት ተንኰሉ ሊተው አልቻለምና የጦር መሣሪያህን ታጥቀህ፣ መጥተህ ከእነ እባብ ገንዳ ጭፍሮቹ ድምጥማጡን አጥፋቸው።

__________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: