✞✞✞
እያንዳንዱ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ ቅዱሳን መላእክት አሉት
ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ፤ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ፤ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።
ድል አድራጊው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ በጽዮናውያን ላይ የዘመቱትን የዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስ ጭፍሮችን ከገጸ ምድር በታትነህ አጥፋቸው
ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ኃይልህን የስው ኃይል ሊተካከለው አይችልምና የክርስቶስን ልጆች ጽዮናውያንን፤ “እንግደላቸው፣ ከምድረ ገጽ እናጥፋቸው ብለው በአባቶቼና እናቶቼ ላይ፣ በወንድሞቼና እኅቶቼ እና ልጆቻቸው ሁሉ ላይ የዘመቱትን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ጠላቶቻችንን ጭጋን በቀላቀለ ዓውሎ ነፋስ በታትነህ ከገጸ ምድር አጥፋቸው። ድል አድራጊው መልአክ ሆይ፤ ያ የቀድሞ አመፀኛው አውሬ ዲያብሎስ የጥንት ተንኰሉ ሊተው አልቻለምና የጦር መሣሪያህን ታጥቀህ፣ መጥተህ ከእነ እባብ ገንዳ ጭፍሮቹ ድምጥማጡን አጥፋቸው።
__________________