ይህ አስገራሚ ክስተት እንዴት ሊከሰት ቻለ? መልዕክቱስ ምን ሊሆን ይችላል? | ተዓምረ ጽዮን

በእውነት ድንቅ ድንቅ ነው! ባካችሁ በዕለቱ ተመሳሳይ ክስተት የተመለከታችሁ ውጡና መስክሩ! የ፳፻፲፪ቱን በአዲስ አበባ በእየአድባራቱ የታየችውን የስቅለት ዕለት የማርያም መቀነትስ እናስታውሳለን?  አውሬው ግራኝ እና ጭፍሮቹ በኮሮና  አሳበው ምዕመናኑን ለስግደት ወደ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዳይሄዱ  ሲከለክሉ? በወቅቱ ይህን መልዕክት አስተላልፈን ነበር፤