የአማራ ህዝብ ከደረሰበት ግፍ አንጻር የአብይ ኣህመድን መንግስት በህይወቱ ለመጠበቅ ለምን ወሰነ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2021
👉 ምስጋና ለ፤ Admas
ይህ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ ሞኞቹን ሰሜናውያንን እርስበርስ አባልቶና በረሃብ ቆልቶ የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት በኤሚር ጃዋር አማካኝነት ለመመስረት ሲል ነው ይህን ሁሉ ግፍና ጭካኔ የሚፈጽመው!
የሰሜኑን ሕዝብ ቁጥር መቀነስና ማዳከም፣ ደም ማፍሰስ፣ኢትዮጵያዊውን ማንነቱንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናውን ማጥፋት፣ መሬት መውረርና ንብረት መዝረፍ ዓላማውና ተግባሩ ናቸው። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እንዳረፉ በሳምንቱ አዲስ አበባ ነበርኩ። በተለያዩ ባንኮች የሚሠሩ ዘመዶቼ እየደወሉ፤ “ኦሮሞዎች ገንዘባቸውን ከባንክ በብዛት ወደ ውጭ በማሸሽ ላይ ናቸው፤ ምን አስበው ነው?” በማለት ይጠይቁኝ ነበር። መልሱን ያው ዛሬ እያየነው ነው፤ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሊጀምር ሁለት ወራት ሲቀሩት ሆን ብሎ የኢትዮጵያን ገንዘብ ቀየረ፤ በጭፍጨፋው ወቅትም የተጋሩን ገንዘብ እስከ ዛሬ ድረስ በመዝረፍና ወደ ኦሮሚያ ባንኮች በማዘዋወር ላይ ይገኛል፤ በዚህ ሳምንት ደግሞ ወሎ የሚገኙት ባንኮች ያስቀመጧቸውን ገንዘብ ወደ ናዝሬትና ጅማ ኦሮሚያ ባንኮች በማዘዋወር ላይ ነው።
አረመኔዎቹን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ነፍሳቸውን የሸጡትን ጭፍሮቹን የሚደፋ ከቅዱሳን እኩል ሊሆን የሚችል በጣም ፃድቅ ሰው ነው!
__________________
Leave a Reply