ዲያቆን ቢንያም | አቤቱ፤ የ’ኢትዮጵያዊ’ ጭምብል ለብሰው ተዋሕዷውያንን ለሚጨፈጭፉ አጋንንት ሁሉ፤ ኢትዮጵያ ማን እንደሆነች አሳያቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 20, 2021
❖ ለምንድነው አይናችን ማየት ያልቻለው?
❖ ጠላታችንን ማወቅ ያልቻልነው?
❖ አምላካችንስ ለምንድነው ዝም ያለው?
😈 መልሱ፤ የስጋ ማንነትና ምንነት + ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ-መሀመድ + ቡና + ጫት + ጥምባሆ በመንገሳቸው፤
የሚለው ነው😈
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
❖ ❖ ❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪]❖ ❖ ❖
፲፰ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
፲፱ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
፳ እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።
፳፩ እውነትን የምታውቁ ስለ ሆናችሁ፥ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን ስለማታውቁ አልጽፍላችሁም።
፳፪ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
፳፫ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
፳፬ እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ።
፳፭ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።
፳፮ ስለሚያስቱአችሁ ሰዎች ይህን ጽፌላችኋለሁ።
፳፯ እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ።
፳፰ አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።
፳፱ ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ።
❖ ❖ ❖
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ ወዳጅ መስለው ጽዮናውያንን በመጠጋት፣ እያታለሉና በየዋሕ እንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን፣ የጽዮን ጠላቶች የሆኑትንና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱትን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ አጋንንቶችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ አህዛብ፣ እባብ ገንዳ (አባ ገዳ) መንጋውን 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!
👉 ምስጋና ለ፤ Diyakon Binyam Frew
____________________
Leave a Reply