Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 19th, 2021

Ethiopia | Christian Genocide in Tigray & “Lucifer’s “One World Religion” Agenda | Babylon UAE

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2021

ኢትዮጵያ | በትግራይ የክርስቲያኖች እልቂት & “የሉሲፈር“ የአንድ ዓለም ሃይማኖት ”አጀንዳ | ባቢሎን ኤሚራቶች 😈

የጋሪማ ወንጌሎች በአቡ ዳቢ? 😈

ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”

❖ ❖ ❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪]❖ ❖ ❖

፲፰ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።

፲፱ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።

እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።

፳፩ እውነትን የምታውቁ ስለ ሆናችሁ፥ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን ስለማታውቁ አልጽፍላችሁም።

፳፪ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።

፳፫ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።

፳፬ እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ።

፳፭ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።

፳፮ ስለሚያስቱአችሁ ሰዎች ይህን ጽፌላችኋለሁ።

፳፯ እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ።

፳፰ አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።

፳፱ ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ።

Marionettes, being controlled by a marionette

You see, what I saw? The Gospel in Babylon UAE? Whaat!?

The Garima Gospels” The World’s Earliest Known Gospel Book is in an Ethiopian Monastery. Have the Luciferians and their UAE marionettes stolen it from Tigray? In November 2020, ancient Monasteries & Churches Have Been Bombed by UAE Drones & Heavy weapons. Is it part of Luciferian March for One World religion. For that they have decided to annihilate ancient Christians of Tigray – keepers of The Ark of The Covenant and many other sacred Christian Treasures. They did that earlier in Syria, Iraq, Egypt and Armenia.

👉 We see some manuscripts from “The Garima Gospels” in Babylon New York – at The New York Public Library

Where Are The Garima Gospels? Some Fear The Worst

After having survived 1,500 years of history in a remote monastery, the Garima Gospels now face their most serious threat.

One of the greatest treasures in the Christian world, guarded for over 1,500 years in northern Ethiopia, may not have survived the latest threat.

You Garima Gospels, written in goatskin and dated between 330 and 650 AD, are in an area that has been under siege for months by the armies of Ethiopia and Eritrea. Religious sites near the Abba Garima monastery in Tigray were bombed and precious looted artifacts, so it is feared that the worst happened to this treasure.

It is frightening for many of us to think that these Gospels and other ancient artifacts are on the road to danger,” said Suleyman Dost, a professor in the Department of Jewish and Near Eastern Studies at Brandeis University in Massachusetts, quoted by The Globe and Mail.

The Garima Gospels are not only among the first complete texts of the Christian scriptures, but they also offer us a rare glimpse into the language, religion and history of ancient Ethiopia,” he added.

The online newspaper advances that the Garima Gospels, bound and illustrated copies of the Four New Testament Gospels written in the classic Ethiopian language Ge’ez, are one of the treasures of the ancient Axumite kingdom, whose heart is now engulfed by the war zone in Tigray.

The war threatens countless priceless traces of this period, including inscriptions, religious buildings and manuscripts that have been diligently preserved in monasteries for centuries,” said Dost.

The Axumite kingdom, whose territories extended across the Red Sea to Yemen, was one of the great cultural and economic empires of that time and one of the first states to accept Christianity as an official religion, in the early fourth century, even before the Roman Empire.

The capital, Axum, is known as the home of Ark of the Covenant – another sacred relic whose fate is currently unknown.

The Garima Gospels are older than the most famous Western manuscripts, such as the Book of Kells, and are more closely linked to the original Greek Gospels.

To the morning man, Michael Gervers, a historian at the University of Toronto, explained that “they are of extreme importance for the Christian culture as a whole”. “Yours loss would be disastrous for the Judeo-Christian cultural heritage. ”

The war in Tigray destroyed much of Ethiopia’s religious and cultural heritage, even more than the invasions of Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi, who burned churches and manuscripts across the country in the 16th century.

The historian and his colleagues are attentive to the antique markets, if someone tries to sell the manuscripts. “It would be an offense against Christianity if the Garima Gospels ended up for sale,” he said, adding that there was still a possibility that soldiers had burned the manuscripts “out of spite”.

So far, however, its whereabouts are a mystery.

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia | Evil Abiy Ahmed’s Fascist Oromo Army Massacred Children in Mekelle City

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2021

💭 CNN: 3 children killed after Ethiopian air force carried out air strikes on Mekelle

😠😠😠 😢😢😢

😈 አረመኔውና ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ፤ “ባገኘነው ወርቃማ የታሪክ አጋጣሚ ሰሜናውያንን እና ክርስቲያኖችን ከምድረ ገጽ ማጥፋት እንችላለን ጊዜው የእኛ ነው፤ “እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራትን እንመሠርታለን” የሚል ጽኑ እምነት አላቸው። ሌላ ምንም ዓይነት ተነሻሽነት ሊኖራቸው አይችልም። በቃላትም በተግባርም በግልጽ እያሳዩን እኮ ነው። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ አረመኔ መሪ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ ከሁለት ዓመታት በፊት በባሌ ጉዞው እንዲህ ሲል በግልጽ አሳውቆናል፤

“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮ-አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት(ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

ነፍሱን ይማርለትና የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም እንዲህ ብሎናል፤

“ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው!” ብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ከሦስት ዓመታት በፊት ጽዮናውያን ሥልጣኑን ለኦሮሞዎች አስረክበው መውጣቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ዋጋ እያስከፈለ ነው።

ጠቢቡ ንጉሥ ሰለሞንም እኮ፤ “ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!” ብሎናል። ገና በጊዜው ባዕዳውያኑ ሳይቀሩ የኦሮሞዎችን አረመኔነት፣ ጨካኝነት እና የባርነትና ሞት አጥፊ ማንነትና ምንነት እንዲህ ሲሉ በግልጽ ጠቁመውናል፤

💭 ጋላዎቹ ለኢትዮጵያ ሴማዊነት ሥልጣኔ የሚያበረክቱት ምንም ነገር አልነበረም ፤ እነሱ ጉልህ የሆነ ቁሳዊ ወይም አእምሯዊ ባህል አልነበራቸውም ፣ እና ማህበራዊ አደረጃጀታቸው ከሰፈሩበት ህዝብ በእጅጉ ይለያል። አገሪቱ አሁን ወደ ገባችበት አሳዛኝ ሁኔታ መንስኤዎቹ ከመሆናቸው በተጨማሪ የአገሪቷ የውድቀት ጉዞ ይራዘም ዘንድ ረድተዋል፣ በአካልም በመንፈሳዊም የተዳከመችዋ ኢትዮጵያያ ያለበለዚያ በፍጥነት ማገገም በቻለች ነበር።

ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ፤ “ኢትዮጵያውያን ፥ ስለ ሀገራቸው እና ሕዝባቸው መግቢያ።” ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሕትመት፣ እ..1960 .

💭 The Gallas had little to contribute to the Semitized civilization of Ethiopia; they possessed no significant material or intellectual culture, and their social organization differed considerably from that of the population among whom they settled. They were not only the cause of the depressed state into which the country now sank, but they helped to prolong a situation from which even a physically and spiritually exhausted Ethiopia might otherwise have been able to recover far more quickly

➡ Edward Ullendorff – “The Ethiopians: An Introduction to Country and People.” Oxford University Press, 1960

💭 አዎ! መራራ ሐቅ፤ ተወደደም ተጠላም እውነታው ይሄ ነው፤ ዋጥ እናድርገውና አካሄዳችንን እናስተካክል፤ ዛሬ እያየን ያለነው እኮ አንድ በአንድ ይህንኑ ነው፤ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ከመቶ ዓመታት በፊት ያሳለፉትን ነው በሚያሳዝንና በሚያስቆጣ መልክ በቪዲዮ እያየነው ያለነው። የውድቀታችን አንዱ ምክኒያትም ይህን እውነታ ተቀብለን አስፈላጊውንና የሚጠበቀብንን የቤት ሥራ ለመስራት ፈቃደኞች ባለመሆናችን ነው። የሚፈላ ውሃ ውስጥ ሆና፤ “ተውኝ፤ ሞቆኛል፤ አትንኩኝ! አታውጡኝ!” እንደምትለዋ እንቁራሪት ስለሆንን ነው። ጀግናው ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ እንዴት እንደናፈቁኝ!

_______________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: