Ethiopia | Evil Abiy Ahmed’s Fascist Oromo Air Force Bombed Mekelle City
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 18, 2021
የአረመኔው ግራኝ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ መቀሌን በተዋጊ ጀቶች ጨፈጨፋት።
💭 TDF ምን እይጠበቃችሁ ነው! 😈 ግራኝን ባፋጣኝ ድፉት እንጂ!
👉 ይህን በደንብ እናስታውስ ፤ ይህ ጭፍጨፋ በአረመኔው የግራኝ የነፍስ አባት በመሀመድ 😈 ልደት ዕለት (መውሊድ) ነው የተፈጸመው። 😠😠😠 😢😢😢
💭 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ይህን መረጃ አቅርቤው ነበር፤ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ካለው የመሬት መንቀጥቀጥም ጋር አብረን እናገናዝበው…
በቱርክ እና ግሪክ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀ ልክ በዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ውስጥ በተጠቀሱት የ፯/ 7ቱ አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ መሆኑ እጅግ በጣም የሚያስገርምና ብዙ ነገር የሚናገር ነው። በግሪኳ ፍጥሞ (Patmos) ደሴት ነበር ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የራእይን መጽሐፍ የፃፈው። በቱርክ ደግሞ በመንቀጥቀጡ ክፉኛ የተመታቸው ክፉኛ የተመታችው ስሚረነስ(Smyrna)፯ቱ አብያተክርስቲያናት ከሚገኙባት ቦታዎች አንዷ ናት። ዛሬ ኢዝሚር ትባላለች። የክርስቶስ ተቃዋሚውና የሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የልደት ቀን በሚከበርበት(መውሊድ)ዕለት መከሰቱ ደግሞ ያለምክኒያት አይደለም። ዋ! ዋ! ዋ!
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፱]
“እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና መንግሥቱን የኢየሱስ ክርስቶስንም ትዕግሥት የምካፈል ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ኢየሱስ ምስክር ፍጥሞ በምትባል ደሴት ነበርሁ።”
👉 ከሦስት ሳምንታት በፊት እነዚህን ፯ ዓብያተክርስቲያናት በሚከተለው ጽሑፍ ማንሳቴን አሁን ስገነዘብ “ምን ይሆን?” እያልኩ በመገረም በመንቀጥቀጥ ላይ ነኝ።
“አውሎ ንፋስ + በረዶ + ጎርፍ + መብረቅ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ”
አውሎ ንፋሱ “ኢዝሚር” ብለው የሰየሟትን የመጽሐፍ ቅዱሷን ሰምርኔስ ከተማ ነው ያጠቃት።
ስምርኔስን ኢዝሚር፣ ናዝሬትን አዳማ…የቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀያየሩ እግዚአብሔር ያልሰጣቸውን ቦታዎች ለሚወሩ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች፤ ዋ! ዋ! ዋ!
በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት ያለምክኒያት አይደለም ዛሬ “ቱርክ” በተባለቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር እንዲገኙ የተደረገው። ድንቅ ነው!
የቦታዎቹን ስም ልክ ናዝሬትን – አዳማ ፣ ደብረዘይትን – ቢሾፍቱ ብለው እንደሰየሙት እንደ እኛዎቹ የቱርክ ወኪሎች ወራሪዎቹ ቱርኮችም እግዚአብሔር የሰየማቸውን ቦታዎች እንደተለመድው እንዲህ በማለት ቀይረዋቸዋል፦
፩. ኤፌሶን – ሰልጁክ
፪. ሰምርኔስ – ኢዝሚር
፫. ጴርጋሞን – ቤርጋማ
፬. ትያጥሮን – አኪሳር
፭. ሰርዴስ – ሳርት
፮. ፊልድልፍያ – አላሸሂር
፯. ሎዶቅያ – ዴንዝሊ
The capital of Ethiopia’s war-torn Tigray region was hit by at least two airstrikes on Monday, an eyewitness and a spokesman for forces fighting the country’s central government told CNN.
The eyewitness in Mekelle told CNN she heard an explosion and saw smoke in the vicinity of Adi Haki Market, describing a scene of panic with people running around when she left her office following the blast.
One resident of the city told Reuters one strike hit close to a market, behind a hotel. An aid worker and a doctor in the region also said there had been an attack and a diplomat shared pictures with Reuters of what they said was the aftermath, including pools of blood and smashed windows.
A spokesman for the Tigray People’s Liberation Front accused Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed of targeting civilians in an attack on a busy market day. Ethiopia’s federal government launched a military offensive to oust the TPLF last November and fighting has been ongoing since.
One of the targets of the airstrikes was the Planet Hotel where a “dozen or so humanitarian agencies used to have their employees,” TPLF spokesman Getachew Reda claimed. “Our people won’t be cowed into submission by a desperate move by a desperate regime teetering on the brink of collapse.”
Ethiopia’s head of government communications vehemently denied that it had carried out the airstrikes. The “government doesn’t have any plan to terrorize its own people. Why should it? It’s not true,” Leggese Tulu told CNN. “Those terrorists want to confuse the world by falsely claiming we are being attacked both by air and land to turn the world against Ethiopia.”
_____________________
Leave a Reply