Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 18th, 2021

Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 18, 2021

ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላም’ የተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ከገደሏቸው በኋላ ግን፤ “በኢትዮጵያ በጣም አመቺ የሆነውን ሁኔታ ፈጥረናል ክርስቲያን ጠል የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የሆኑትን የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮችን ወደ ሥልጣን አምጥተናል፤ ስለዚህ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን፤” በሚል ወኔ ያው ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት/በተለይ ላለፉት አስራ አንድ ወራት ተግተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

አዎ! በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት፣ ገዳማትን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ብሎም ታሪካዊ ቅርሶችን የማውደሙ ዘመቻ የዚህ “የአንድ ዓለም ኃይማኖት” ምስረታ አካል ነው። አክሱም ጽዮንን በኤርትራ ቤን አሚር እና በሶማሊያ አህዛብ ታጣቂዎች አጥቅተው አንድ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለሰማዕትነት ሲያበቋቸው፤ ወዲያው በድንጋጤ የፈጸሙት ተግባር፤ “አልነጃሽ” የተባለውን “መስጊድ” ማጥቃት ነበር። አክሱም ጽዮን ስትጠቃ የትግራይ ጽዮናውያን ታፍነው ቢያዙም ምናልባት የተቀሩት ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በአማራ ክልል የሚገኙ “ክርስቲያኖች” ለአመጽ ይነሳሱ ይሆናል የሚል ስጋት ነበራቸው። ግን ይህ አለመከሰቱን እንዲያውም ድምጽ ለማሰማት እንኳን የሚሻ የአማራ ክልል “ክርስቲያን” በመጥፋቱ ተበረታተው በሌሎች የትግራይ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃቱን ማካሄድ፤ ክቡር የሆነውን የክርስቲያን ሕይወት መቅጠፍ፣ ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈር፣ እንደ እጣን ዛፍ ያሉትን በጣም ውድ የሆኑ ዛፎች ማቃጠል ወዘተ ጀመሩ። እናስታውስ እንደሆነ ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ገና ከዓመት አስቀድሞ ብዙ ሜንጫዎች፣ ገጀራዎችና ሌሎች የመጨፍጨፊያ ቁሳቁሶች በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡና በተለይ የኦሮሞ ጂሃዲስቶቹም ሲዘጋጁበት ነበር። ነገር ግን ሲያዩት አማራው “ክርስቲያን” ከእነርሱ ጎን ተሰልፎ እንደሚቆም፣ እንዲያውም የእነርሱንም እርዳታ ሳይጠይቅ ለብቻው የትግራይ ክርስቲያን ወገኖቹን ለመጨፍጨፍ ዝግጁ እንደሆነ ተመለከቱት። ስለዚህ “ለምን የሰው ኃይል አንቆጥብም፤ ወደፊት እኮ ብዙ ጂሃድ ይጠብቀናል፤ አሁን እርስበርሳቸው እየተባሉ እስኪደክሙ እንጠብቅ” ወደሚለው እባባዊ ውሳኔ ገቡ።

አያሳዝንምን?! በናይጄሪያ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በሞዛምቢክ፣ አሁን በድጋሚ በሊባኖስ ግጭቶችና ጦርነቶች የሚቀሰቀሱት በመሀመዳውያኑ ቀስቃሽነት በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች መካከል ነው። በኢትዮጵያ ግን፤ ምናልባት በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙና ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆኑት ኢትዮጵያውያን በተለይ 😈 በኦሮሞው ቁራ በተታለሉት በአማራ ልሂቃኑ ወንጀለኛና በጣም ሃጢዓተኛ በሆነ አካሄድ እርስበርስ እንዲጨራረሱ እየተደረገ ነው። እጅግ፣ እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው! 😠😠😠 😢😢😢

✞✞✞

[1 John 2:22]

“Who is a liar but he that denies that Jesus is the Christ? He is antichrist, that denies the Father and the Son.”

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፳፪]

ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”

💭 In this video:

☆2015

Marionettes, being controlled by a marionette

The ‘Christian’ Nigerian President Goodluck Jonathan was toppled by Obama and his Muslim brother & current marionette operator Muhammadu Buhari.

☆2011

Marionettes, being controlled by a marionette

the former ‘Christian’ president Laurent Gbagbo of Ivory Coast was removed from his bunker and arrested – and replaced by the Muslim & current President Alassane Ouattara

☆2012

Marionettes, being controlled by a marionette

‘Christian’ PM of Ethiopia, Meles Zenawi was ‘killed’.

Simultaneously, the Patriarch of the Orthodox Church passed away.

In the same year three other African Leaders were ‘murdered’

& replaced by the Chrislam faction of the NWO marionettes.

Dina Mufti, Fake News, Propaganda, Influence, and Muslim Operator (Jihadist)

for the current Fascist-Chrislamist Oromo Regime of war criminal Abiy Ahmed Ali. Listen to what he was saying then. Mind boggling!

August 2021☆

Marionettes, being controlled by a marionette

Ex-Nigerian president Voodoo Obasanjo named African ‘Chrislam’ Union’s Horn of Africa envoy

September 2021☆

Marionettes, being controlled by a marionette

marionette operator Muhammadu Buhari of Nigeria visits his Chrislamist evil brother Abiy Ahmed Ali.

☆2020☆

Marionettes, being controlled by a marionette

marionette operator Justin Trudeau of Canada, who is silent on Christian genocide in Tigray, visits his Chrislamist evil brother Abiy Ahmed Ali

❖ Hank Hanegraaff, the ‘Bible Answer Man,’ Has Joined the Orthodox Church

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia | Evil Abiy Ahmed’s Fascist Oromo Air Force Bombed Mekelle City

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 18, 2021

የአረመኔው ግራኝ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ መቀሌን በተዋጊ ጀቶች ጨፈጨፋት።

💭 TDF ምን እይጠበቃችሁ ነው! 😈 ግራኝን ባፋጣኝ ድፉት እንጂ!

👉 ይህን በደንብ እናስታውስ ፤ ይህ ጭፍጨፋ በአረመኔው የግራኝ የነፍስ አባት በመሀመድ 😈 ልደት ዕለት (መውሊድ) ነው የተፈጸመው። 😠😠😠 😢😢😢

💭 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ይህን መረጃ አቅርቤው ነበር፤ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ካለው የመሬት መንቀጥቀጥም ጋር አብረን እናገናዝበው…

በቱርክ እና ግሪክ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀ ልክ በዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ውስጥ በተጠቀሱት የ፯/ 7ቱ አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ መሆኑ እጅግ በጣም የሚያስገርምና ብዙ ነገር የሚናገር ነው። በግሪኳ ፍጥሞ (Patmos) ደሴት ነበር ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የራእይን መጽሐፍ የፃፈው። በቱርክ ደግሞ በመንቀጥቀጡ ክፉኛ የተመታቸው ክፉኛ የተመታችው ስሚረነስ(Smyrna)፯ቱ አብያተክርስቲያናት ከሚገኙባት ቦታዎች አንዷ ናት። ዛሬ ኢዝሚር ትባላለች። የክርስቶስ ተቃዋሚውና የሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የልደት ቀን በሚከበርበት(መውሊድ)ዕለት መከሰቱ ደግሞ ያለምክኒያት አይደለም። ዋ! ዋ! ዋ!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፱]

“እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና መንግሥቱን የኢየሱስ ክርስቶስንም ትዕግሥት የምካፈል ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ኢየሱስ ምስክር ፍጥሞ በምትባል ደሴት ነበርሁ።”

👉 ከሦስት ሳምንታት በፊት እነዚህን ፯ ዓብያተክርስቲያናት በሚከተለው ጽሑፍ ማንሳቴን አሁን ስገነዘብ “ምን ይሆን?” እያልኩ በመገረም በመንቀጥቀጥ ላይ ነኝ።

አውሎ ንፋስ + በረዶ + ጎርፍ + መብረቅ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ”

አውሎ ንፋሱ “ኢዝሚር” ብለው የሰየሟትን የመጽሐፍ ቅዱሷን ሰምርኔስ ከተማ ነው ያጠቃት።

ስምርኔስን ኢዝሚር፣ ናዝሬትን አዳማየቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀያየሩ እግዚአብሔር ያልሰጣቸውን ቦታዎች ለሚወሩ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች፤ ዋ! ! !

በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት ያለምክኒያት አይደለም ዛሬ “ቱርክ” በተባለቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር እንዲገኙ የተደረገው። ድንቅ ነው!

የቦታዎቹን ስም ልክ ናዝሬትን – አዳማ ፣ ደብረዘይትን – ቢሾፍቱ ብለው እንደሰየሙት እንደ እኛዎቹ የቱርክ ወኪሎች ወራሪዎቹ ቱርኮችም እግዚአብሔር የሰየማቸውን ቦታዎች እንደተለመድው እንዲህ በማለት ቀይረዋቸዋል፦

. ኤፌሶን – ሰልጁክ

. ሰምርኔስ – ኢዝሚር

. ጴርጋሞን – ቤርጋማ

. ትያጥሮን – አኪሳር

. ሰርዴስ – ሳርት

. ፊልድልፍያ – አላሸሂር

. ሎዶቅያ – ዴንዝሊ

The capital of Ethiopia’s war-torn Tigray region was hit by at least two airstrikes on Monday, an eyewitness and a spokesman for forces fighting the country’s central government told CNN.

The eyewitness in Mekelle told CNN she heard an explosion and saw smoke in the vicinity of Adi Haki Market, describing a scene of panic with people running around when she left her office following the blast.

One resident of the city told Reuters one strike hit close to a market, behind a hotel. An aid worker and a doctor in the region also said there had been an attack and a diplomat shared pictures with Reuters of what they said was the aftermath, including pools of blood and smashed windows.

A spokesman for the Tigray People’s Liberation Front accused Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed of targeting civilians in an attack on a busy market day. Ethiopia’s federal government launched a military offensive to oust the TPLF last November and fighting has been ongoing since.

One of the targets of the airstrikes was the Planet Hotel where a “dozen or so humanitarian agencies used to have their employees,” TPLF spokesman Getachew Reda claimed. “Our people won’t be cowed into submission by a desperate move by a desperate regime teetering on the brink of collapse.”

Ethiopia’s head of government communications vehemently denied that it had carried out the airstrikes. The “government doesn’t have any plan to terrorize its own people. Why should it? It’s not true,” Leggese Tulu told CNN. “Those terrorists want to confuse the world by falsely claiming we are being attacked both by air and land to turn the world against Ethiopia.”

Source

_____________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: