Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 13th, 2021

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ትግራይን እያስራበ የአህያ ቄራ በኦሮሚያ ሲዖል ከፍቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2021

😈 የግመል ሽንትና ደም ከመጠጣት ወደ አህያና ሰው ሥጋ መብላት!😭

ሰውም መብላት እንደጀመሩ እየሰማን ነው። ሰሜናውያን ኢትዮጵያን የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ጠላቶቿ ለዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች አሳልፈው ሲሰጧት ሰው እንዲህ ወደ አውሬነት ይቀየራል! ጠቢቡ ንጉሥ ሰለሞን እኮ፤ “ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!” ብሎናል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም በአንድ ወቅት፤ “ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው!” ብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ከሦስት ዓመታት በፊት ጽዮናውያን ሥልጣኑን ለኦሮሞዎች አስረክበው መውጣቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ዋጋ እያስከፈለ ነው።

አህያም ሰውም ክቡራን የእግዚአብሔር ፍጥረታት ናቸው፤ ድሉ ለክርስቶስ ልጆች ነው! ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩስአሌም ገባ፤ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሳዕና በአርያም “።

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia de facto Blockade for a Year Starves Tigray of Food & Medicine – WHO Chief Dr Tedros

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2021

Week after week, the Ethiopian government blockade of Tigray prevents aid agencies from moving life-saving relief of food, medicine, shelter items, fuel, and cash necessary to stop famine that continues to grow virtually uninterrupted. Today, almost a million people in northern Ethiopia are experiencing famine conditions.

Here’s what you need to know this week:

Ethiopia’s blockade of Tigray continues…

Despite protestations, the blockade put in place on June 27 continues to prevent relief assistance from entering Tigray. From September 5-7, 147 trucks of humanitarian supplies arrived in the northern Tigray region via neighboring Afar, bringing the number of humanitarian trucks that entered Tigray since July 12 to 482—a far cry from the estimated 100 trucks needed every day, or 8,700 trucks since the blockade came into effect. In addition, the blockade denies many critical supplies, including communications equipment, cash, and fuel, without which humanitarian operations cannot continue. Even personal phones, hard drives, can-openers, and multivitamins are restricted from being brought in by aid workers who manage to travel.

and is driving and human suffering and famine.

On September 16, the United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) released a weekly humanitarian update, providing the latest information on the impact of Ethiopia’s blockade on Tigray. Virtually every sector was forced to suspend activities, as new reports of starvation deaths have emerged.

  • Food relief aid remains suspended for a lack of supplies, cash, and trucks. Since March 27, the UN and NGOs nearly completed a three-month distribution for 5.2 million people, and with reduced supplies reached 1.4 million people in a second round. This roughly translates to four months of food for a population denied the ability to access communications, banking, or markets to support themselves.
  • Access to potable water via trucking was reduced to 25 percent coverage due to shortages in cash and fuel. Insufficient or unpotable water drive disease outbreaks, particularly for those weakened by malnutrition.
  • Health services are only partially functioning, with supplies for only 20 percent of the population at a time when disease outbreaks continue to rise. The European Union initiated Humanitarian Air Bridge arrived in Tigray with nutrition supplies, and the World Health Organization (WHO) airlifted supplies from Dubai for 150,000 people. While these massively expensive innovations are welcome, that they are necessary in the first place speaks volumes about the brutality of the blockade and the lengths to which the world is going to find solutions.
  • Nutrition assistance for children under five was suspended for children in outpatient and in-patient care due to shortages in cash, fuel, and supplies. The UN’s World Food Programme (WFP) was quoted as saying 30 percent of children under five and 80 percent of pregnant and lactating mothers now suffer from malnutrition. This is double international emergency standards for malnutrition in children and more than 5 times emergency thresholds for nursing mothers.

Some 45 days ago, UNICEF noted, “This malnutrition crisis is taking place amid extensive, systematic damage to the food, health, nutrition, water and sanitation systems and services that children and their families depend on for their survival.” It is usually children, pregnant women, and other vulnerable groups that bear the brunt of famine. Yet, since this warning from UNICEF, it bears repeating – less than 10 percent of the needed supplies to keep people alive have been allowed entry to Tigray, months after empirical evidence proved famine conditions.

Hunger and alleged atrocities are spreading beyond Tigray.

The conflict now risks expanding into a wider civil war that threatens Ethiopia and regional stability. As the war spreads, so does hunger with the UN estimating that 1.5 million more people are food insecure in the areas where the Tigray Defense Forces (TDF) has advanced in neighboring regions of Amhara and Afar in recent weeks. Their advance includes fresh accusations of atrocities that warrant independent investigation alongside alleged crimes committed in Tigray. Active conflict has prevented UN and NGOs teams from accessing conflict-impacted areas. Historically, these areas were some of the poorest subsistence communities in the region and will require assistance in addition to the 5.5 million people FEWSNET defined as ‘in crisis’ and ‘without assistance will descend into famine’ in Tigray.

Western donors have given generously to Ethiopia for decades, pouring tens of billions of dollars into Ethiopia’s economy, heavily subsidizing Ethiopia’s budget. All told, western donors contribute at least 37 percent of Ethiopia’s budget through humanitarian, development, security, and other support. Yet their efforts to raise alarm at the avalanche of credible atrocities including war crimes, crimes against humanity, ethnic cleansing, and genocide have been met with outright rejection by Ethiopia and at the UN Security Council—with China blocking efforts to put the crisis on the Council’s agenda. Even the role of perhaps the most destructive force in this conflict—Eritrean forces (EDF)—has not been addressed by the Council. Clearly, the status quo much change.

The Biden administration is stepping up the pressure.

In the face of continued violence that continues to spiral out of control, U.S. President Biden issued an Executive Order that paves the way for a sanctions regime that can target any party responsible for prolonging the conflict in northern Ethiopia, those that commit human rights abuses, and those obstructing humanitarian access including Ethiopia’s blockade of Tigray. Given the challenges facing the population, this is a step in the right direction but must be implemented and not an idle threat to be effective.

Famine will continue to grow as the blockade impedes food aid, medical and nutrition supplies, fuel, and cash. There needs to be an immediate ceasefire and end to the blockade to ensure assistance is possible to those affected in Tigray, and now in Amhara and Afar.

Source

________________________________________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ ጽዮን | በ፭ሺ ኪሎሜትር ተራርቀን ዲ/ን ቢንያም እና እኔ ሐዋ.ሥራ ፳፥፳፰ን በአንድ ቀን ጠቀስን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2021

✞✞✞[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳፥፳፰]✞✞✞

በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።

በእናታችን ጽዮን ማርያም ልደታ ማግስት በትናንትናው ዕለት ይህን ቅዱስ ጳውሎስ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸውን ማስጠንቀቂያ ዲያቆን ቢኒያም ፍሬው እና እኔ ጎን ለጎን ለመላክ በቃን። እንግዲህ እኔ እንደ ዲያቆን ቢኒያም እምብዛም የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ የለኝም፤ መልዕክቱን እንጂ የምዕራፎቹንም ቍጥሮች እንኳን የማስታወስ ችሎታው የለኝም፤ ግን ወደዚህ ምዕራፍ የገባሁት በተደጋጋሚ እንደሚገጥመኝ በዕድል ነው። ታዲያ አሁን ይህ መገጣጠም በአጋጣሚ ነውን? አይደለም! ግን ምን ሊሆን ይችላል፤ ማን ማወቅ ስላለበት ይሆን ሁለታችንም በአንድ ቀን ስለ እነዚህ ኃይለኛ የቅዱስ ጳውሎስ ቃላት እንድንናገር የተደረግነው? ያውም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዓርብ ጥቅምት ፲፪/፪ሺ፲፬ ዓ/ም እንደሚጀምር በተገለጸበት ወቅት። እንጊድህ የቤት ሥራ ተሰጧቸዋል ማለት ነው። ምናልባት እራሳቸውን እንጂ በጎቹን አሰማርተው ከመንከባከብ ለተቆጠቡትና ለምድር አራዊት ሁላ ላስረከቡት የቤተ ክህነት አባቶች የሚተላለፍ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሆን? በእረኞቹ ፈንታ ጌታ ራሱ በጎቹን ሊያሰማራቸው እና ሊያስመስጋቸው የጠፋትንም ሊፈልግ፣ የባዘነውንም ሊመልስ፣ የተሰበረውንም ሊጠግን፣ የደከመውንም ሊያጸና፤ የወፈረውንና የበረታውንም ሊያጠፋ፤ በፍርድም ሊጠብቃቸው የተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ደርሰናልን? በጣም ይመስላል! የሚከተለውን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጥሞና እናንብበው።

✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።

፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?

፫ ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም።

፬ የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው።

፭ እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም።

፮ በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም።

፯ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፰ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና

፱ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም፤ በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።

፲፩ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።

፲፪ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

፲፫ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።

፲፬ በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።

፲፭ እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፲፮ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።

፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።

፲፰ የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?

፲፱ በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ።

፳ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል። እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።

፳፩ እስክትበትኑአቸው ድረስ በእንቢያና በትከሻ ስለምትገፉአቸው የደከሙትንም ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥

፳፪ ስለዚህ መንጋዬን አድናለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ንጥቂያ አይሆኑም፤ በበግና በበግ መካከልም እፈርዳለሁ።

፳፫ በላያቸውም አንድ እረኛ አቆማለሁ እርሱም ያሰማራቸዋል፥ እርሱም ባሪያዬ ዳዊት ነው፤ ያሰማራቸዋል እረኛም ይሆናቸዋል።

፳፬ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።

፳፭ የሰላምን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ ክፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ፤ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ።

፳፮ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ፥ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ፤ የበረከት ዝናብ ይሆናል።

፳፯ የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውን ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች፥ በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበርሁ ጊዜ ከሚገዙአቸውም እጅ ባዳንኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።

፳፰ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።

፳፱ የዝናን ተክል አቆምላቸዋለሁ እንግዲህም ከራብ የተነሣ በምድር አያልቁም፤ የአሕዛብንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አይሸከሙም።

፴ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንዳለሁ፥ እነርሱም የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እንደ ሆኑ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፴፩ እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

💭 ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ይህን ተናገሩ፦

የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”

አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።

እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።

እንደ ሰርቢያው አባት ያሉ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለአውሬው አብዮት አህመድ፦

አንተ አረመኔ የሰይጣን ጭፍራ፤ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ!” ይሉ ነበር።

አዎ! እንዲህ ያለ “ሰው ምን ይለኛል?” ሳይሆን “እግዚአብሔር ምን ይለኛል?” የሚል አባት ይስጠን!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: