Drones Raining From The Sky in China | በቻይና ድሮኖች እንደ በረዶ ዘነቡ

በዚሁ በትናንትናው ዕለት የሉሲፈራዊው ‘ማርክ ሱከርበርግ ‘ ተቋም “ፌስቡክ” ከ እነ ‘ኢንስታግራም’ እና ‘ዋትስአፕ’ ልጆቹ ጋር ከአገልግሎት ተወግዶ ነበር። አቡነ ተክለ ሐይማኖት? ይህ ገና ጅማሮው ነው። በመጪው የፈረንጆች ኖቬምበር 4 (በአክሱም ጽዮን ላይ በግራኝ የተከፈተው ጂሃድ ዓመት ይሞላዋል፤ የተክለ ሐይማኖት ዕለት ነበር) እንዲህ የሚል ድብቅ መረጃ ወጥቷል፤