Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 5th, 2021

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ላሊበላን እና ግሸንን በቱርክ ድሮን ለማፈራረስ ዝግጅቱን አጠናቋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2021

💭 የትግራይ ሠራዊት በዛሬው ዕለት ግሸን ማርያምን እንዲቆጣጠር ተደርጓል!

ይህ “መንኩሴ ነኝ፤ እዘምታለሁ፤ እገድላለሁ ፥ እስካሁን ድረስ በጸሎት ሞክረናል፣ ግን አልተሳላንም እናም አሁን በጥይት እናሸንፋለን” የሚለው ሰው ለዚሁ ለጥፋት ሤራ የተዘጋጀ የእባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ እና “እኅተ አቴቴ” ፕላስቲክ ችግኝ ነው። በጭራሽ መነኩሴ እና ክርስቲያን ሊሆን አይችልም፤ ይህ ወራዳ ትክክለኛ ክርስቲያን ቢሆን ኖሮ ላለፉት ሦስት ዓመታት በኦሮሞዎች ያለማቋረጥ በጅምላ እየተጨፈጨፉና በጅምላ በግሬደር እየተጠረጉ ለሚቀቀበሩት አማራ ክርስቲያኖች እንዲሁም እንደ ችቦ ተቃጥለው የረገፉት ካህናት እና ምዕመናን አሳዛኝ ጉዳይ አሳስቦት አሁን በትግራይ ክርስቲያኖች ላይ ለመዝመት እንዳሳየው ዓይነት ወኔ በማሳየት ” በሁለቱም እዋጋለሁ፤ በጸሎቱ እና ጥይት” ብሎ ወደ ወለጋ እና ጂማ በዘመተ ነበር፤ ግን እርግጠኛ ነኝ እንኳን ለመዝመት አፉንም ከፍቶ ድርጊቱን ለማውገዝ ብቃት የሌለው ግብዝ ነው፤ እስኪ ዲያብሎሳዊ ገጽታውን እንመልከተው። ከዚህ በተጨማሪ ይህን መረጃ ከብዙ ተንኮል አዘል ደስታ ጋር ያቀረበልን የሉሲፈራውያኑ ልሳን ፤ ‘ቢቢሲ’ በቦሌ መድኃኔ ዓለም የክርስቶስን ኃውልት የደመራው እሳት ውስጥ አስገብቶ ያወጣውን ምስል እና እ.አ.አ በ1995 ዓ.ም ላይ በደብረ ዳሞ ገዳም ብዙ ቅርሶችን ያወደመውን እሳት አስመልክቶ የመረጠልንን ምስል ከጉዳዩ ጋር በማገናዘብ እንመለከተው። አዎ! ሕዝበ ክርስቲያኑ እርስበርሱ በመበላላቱ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን በደስታ ጮቤ እየረገጡ ነው።

ከዚህ በተጨማሪ ይህን መረጃ ከብዙ ተንኮል አዘል ደስታ ጋር ያቀረበልን የሉሲፈራውያኑ ልሳን ፤ ‘ቢቢሲ’ በቦሌ መድኃኔ ዓለም የክርስቶስን ኃውልት የደመራው እሳት ውስጥ አስገብቶ ያወጣውን ምስል እና እ.አ.አ በ1995 ዓ.ም ላይ በደብረ ዳሞ ገዳም ብዙ ቅርሶችን ያወደመውን እሳት አስመልክቶ የመረጠልንን ምስል ከጉዳዩ ጋር በማገናዘብ እንመለከተው። አዎ! ሕዝበ ክርስቲያኑ እርስበርሱ በመበላላቱ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን በደስታ ጮቤ እየረገጡ ነው።

አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! ለእግዚአብሔር አምላክ፣ ለኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ያላችሁ ጥላቻ ይህን ያህል ዘልቋል! 😠😠😠 😢😢😢

😈 ከምንኩስና ወደ ውትድርና – ቤተክርስቲያንን የከፈለው ጦርነት

በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናቷ በምትታወቀው አገር መስቀልን እና መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ተሸክመው የነበሩ አንድ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ፣ በአሁኑ ወቅት አገሪቷን በሚያፈርስ ጦርነት ከትግራይ አማጺያን ጋር ለመዋጋት ጠመንጃን አንስተዋል።

በዚህ ጦርነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንም ተከፋፍላለች።

በሁለቱም እዋጋለሁ፤ በጸሎቱ እና ጥይትይላሉ አባ ገብረማርያም አደራው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህወሓትን ለመዋጋት ሁሉም አቅም ያለው ኢትዮጵያዊ እንዲዘምት ጥሪ ማድረጋቸውን ተከትሎ የስማቸው ትርጉጉም የማርያም አገልጋይ የሆነው መነኩሴው አባ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለመቀላቀል ተመዝግበዋል።

በፖለቲካው ተሃድሶው ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መራራ ቁርሾ መፈጠሩን ተከትሎ በጥቅምት መጨረሻ ጦርነት መቀስቀሱ የሚታወስ ነው።

እሳቸው በሚኖሩበት የአማራ ክልልም ከሚሊሻው አስቀድመው ሥልጠና ማግኘታቸውንም ያስረዳሉ።

በጦርነቱ መቁሰልንም ሆነ ሞትን አልፈራም። ሁሉንም ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ምላክን ብቻ ነው የምፈራውበማለት ያክላሉ።

ጦርነቱ ሲጀመር የአማራ ክልል ኃይሎች በትግራይ ክልል ውስጥ የነበሩ ግዛቶችን በመቆጣጠራቸው ምላሽ በሚመስል ሁኔታ የህወሓት ኃይሎች በነሐሴ ወር በአማራ ክልል በርካታ ቁልፍ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል።

ከእነዚህም መካከልም በ12ኛው እና በ13ኛው ክፍለ ዘመን ከአንድ ወጥ ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩትንና በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡት ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚገኑባት ላሊበላ ትጠቀሳለች።

በላሊበላ ከ700 በላይ ካህናት ነበሩ፣ አሁን ግን አካባቢው በህወሓት ቁጥጥር ስር በመሆኑ ምክንያት ምንም ዓይነት መሠረታዊ አገልግሎት እያገኙ አይደለም። ደመወዝም እየተከፈላቸው ባለመሆኑ ችግር ውስጥ ናቸውበማለት በጎንደር ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት ምንይችል መሠረት ይናገራሉ።

ቀለሃዎች በቤተ ክርስቲያኗ ተገኝተዋል

በላሊበላ ምንም ዓይነት ጉዳት ባይዘገብም፣ ምንይችል በክልሉ ከሚኙ ሌሎች በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ገንዘብ፣ ምግብ እና ጥንታዊ የብራና ጽሑፎች እንደተዘረፉ፣ ይህም ህወሓት ለሐይማኖታዊ ስፍራዎችና ባህላዊ ቅርሶች ተገቢውን ጥበቃ ሳይሰጥ ሁሉን አቀፍ ጦርነት እያካሄደ መሆኑን አመላክቷልይላሉ

የመንግሥት መገናኛ ብዙኃንም በአምስተኛው ክፍለ ዘመን የተቋቋማው የጨጨሆ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከህወሓት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ ምክንያት ጉዳት እንደደረሰበት ዘግበዋል።

ከዚህም በተጨማሪ ጉዳት በደረሰበት በጨና ተክለሐይማኖት ወለል ላይ የጥይት ቀለሃዎች መገኘታቸውን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል።

የአካባቢው ነዋሪዎች በበኩላቸው በነሐሴ ወር መገባደጃ በደረሰ ጥቃት ከተገደሉት በርካታ ሰዎች መካከል ስድስቱ ካህናት መሆናቸውን ይናገራሉ።

በጦርነቱ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ አካላት ብዙ ግፎች መፈጸማቸውን በተደጋጋሚ አስተባብለዋል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን 43 በመቶ የሚሆነውን የአገሪቷን ሕዝብ የሚሸፍኑ ሲሆን፣ ይህም በአገሪቱ ውስጥ ትልቁና ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሐይማኖት አድርጓት ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ጦርነቱ በርካታ ምዕመኑን ከፋፍሏል።

የትግራይ የሐይማኖት አባቶች እንደሚሉት በክልሉ ውስጥ ከጎረቤት ኤርትራ በመጡ ወታደሮች የተደገፈ ወታደራዊ ዘመቻ ያደረገው የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ 325 ገደማ የሚሆኑ የሐይማኖት መሪዎች እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል ይላሉ።

አክለውም ከአናሳ ሙስሊም ማህበረሰብ የተወሰኑትን ጨምሮ በጦርነቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በ12 አብያተ ክርስቲያናት እና መስጊዶች ላይ ጥቃት እንደደረሰ ይናገራሉ።

ዐቢይ የሐይማኖትና የመንግሥት መለያየትን ችላ ብለዋል

በሰሜን አሜሪካ ቤተክርስቲያን ስመ ጥር አባል የሆኑት ካናዳዊው ምሁር ጌታቸው አሰፋ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ጥቃቶቹ ትግራዋይን ለመስበርእና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና በኤርትራ አጋራቸው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፊት እንዲንበረከኩየሚደረግ ሙከራ እንደሆነ ያምናሉ።

በትግራይ ተራሮች ላይ 24 ሜትር የተራራ ከፍታ ላይ የተገነባው የ6ኛው ክፍለ ዘመን ደብረ ዳሞ ገዳም፣ የኤርትራ ወታደሮች የጥንታዊ ብራና ጽሁፎችንና ባህላዊ ቅርሶችን ዘረፉ ከተባሉባቸው ቦታዎች አንዱ ነው።

ፕሮፌሰር ጌታቸው ጦርነቱ በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ጥልቅ መከፋፈል እንዳስከተለ እና የትግራይ ቅርንጫፍ መደበኛ ባልሆነ መንገድ የራሱን መንገድበመጓዝ ላይ መሆኑን ይናገራሉ።

በዲያስፖራው በኩል እንኳን ከአሁን በኋላ አብረው መጸለይ የማይፈልጉ አሉ። በኦንታሪዮ [በካናዳ] አንድ ቤተ ክርስቲያን የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተብሎ ተሰይሟል። በአሜሪካ በፊላደልፊያ ውስጥ እንዲሁም በአውስትራሊያ ውስጥ ተመሳሳይ ሁኔታ ተከስቷልይላሉ።

ፕሮፌሰር ጌታቸው እንደሚሉት የጴንጤቆስጤ ክርስቲያን እምነት ተከታይ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና ሐይማኖት የተለያዩ ናቸው ከሚለው መሰረታዊ የኢትዮጵያ ጽንሰ ሃሳብ አፈንግጠዋል።

እሳቸው ጦርነቱን እንደ መንፈሳዊ ውጊያ አድርገው ያቀርቡታል። ጦርነቱን ለማቆም ስላለው ዓለም አቀፍ ግፊት ዐቢይ ሲናገሩ፣ አገሪቱ ኢየሱስ በመስቀል ላይ እንዲጠጣ የተገደደውን መራራ ሃሞት ለመውሰድ ፈቃደኛ እንደሆነች እና በመጨረሻም እናሸንፋለንእያሉ ነውበማለት ያስረዳሉ።

ፕሮፌሰር ጌታቸው አክለውም “ሰዎች ለሰላም መጸለይ ሲገባቸው በሐይማኖታዊ በዓላት ላይ እንኳን ዐቢይ እንደዚህ ያሉ ነገሮችን ይናገራሉ” ብለዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አማካሪዎች አንዱና በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በተለይም በወጣቶች መካከል ብዙ ተከታይ ያላቸው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ህወሓትን መጥፋት ያለባቸው ሰይጣኖችብለዋቸዋል።

እንደነሱ አይነት አረም በዚህች መሬት ላይ ዳግም መፈጠር የለበትምበማለት ዲያቆኑ መናገራቸውን የኤኤኤፍፒ ዘገባ ያመለክታል።

ፕሮፌሰር ጌታቸው ዲያቆኑ ጓደኛቸው እንደነበሩና ጦርነቱ ከተነሳ በኋላ ብዙም ሳይቆይ መገናኘታቸውን እንዳቆሙ ይናገራሉ።

አክለውም በትግራይ ውስጥ እየተከናወነ ባለው ውስጥ የእሱን ሚና ተገነዘብኩ። የእሱ ትርክት የዘር ማጥፋት ነውይላሉ።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዲያቆኑን አስተያየት አደገኛእና ጥላቻን ያዘለበማለት ካወገዘ በኋላ ዲያቆን ዳንኤል ንግግራቸው የሚመለከተው የትግራይ ሕዝብን ሳይሆን አሸባሪ ድርጅቱንነው ሲሉ ተናግረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቃል አቀባይ በትግራይ ደጋፊዎች ዘንድ የተሳሳተ ትርጓሜ እንደነበረ ለኤኤፍፒ ገልጸዋል።

ምንይችል ጥላቻንእና የብሔር ክፍፍልን አስፍኗልበማለት ህወሓትን ለጦርነቱ ተጠያቂ ያደርጋሉ።

ሌላው ቀርቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከቀድሞው የአማራ ነገሥታት ጋር የሚመሳሰል የኢምፔሪያሊዝም ራዕይ እንዳላቸው ሲከሱ ይሰማሉ። ይህም ህወሓት ተጋሩዎችን ወደ ውጊያ ለማነሳሳት የተጠቀመበት ግልጽ የብሔር ፕሮፓጋንዳ ነውይላሉ።

ፕሮፌሰር ጌታቸው በመንግሥትና በህወሓት መካከል የሚደረግ ውይይት ብቻ ጦርነቱን ሊያስቆም እንደሚችል ያምናሉ።

ከጅምላ ግድያ እና ረሃብ በኋላ እነሱ መደራደር አለባቸውየሚሉት ፕሮፌሰሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ለድርድር እንዲስማማ ጫናውን እንደሚቀጥል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል።

ቀደም ሲል በትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን የተናገሩት የቤተክርስቲያኒቱ ፓትርያርክም ለሰላም ጥሪ አድርገዋል።

በልብሳችን ላይ የታተመው እና በሰውነታችን ላይ የምንነቀሰው መስቀል ለውበት አይደለም። የመስቀሉ ትርጉም ሰላምና እርቅ እስከሆነ ድረስ ሰላምና እርቅ በመካከላችን እና ከእግዚአብሔር ጋር መጠበቅ አለብንብለዋል አቡነ ማትያስ በቅርቡ በተከበረው የመስቀል በዓል።

ነገር ግን አባ ገብረማሪያም ህወሓትን ለማሸነፍ በጦር ሜዳ ላይ ይቆያሉ።

እስካሁን ድረስ በጸሎት ሞክረናል፣ እናም አሁን በጥይት እናሸንፋለን። የኢትዮጵያን ጠላቶች ቀብረን ኢትዮጵያን አንድ እናደርጋለንብለዋል።

ምንጭ

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Drones Raining From The Sky in China | በቻይና ድሮኖች እንደ በረዶ ዘነቡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2021

ሳተላይቱን፣ የጠፈር ጣቢያውን ወይንም ድሮኑን ከሰማይ ማወርድ፣ ኢንተርኔቱን መዝጋት የሚችሉ ጽዮናውያን አባቶች አሉን! በትናንትናው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በውል ባልታወቀ ምክኒያት በጣም ብዙ ድሮኖች በቻይናዋ ዜንግዙ ከተማ ላይ ከሰማይ እንደ ዝንብ አንድ በአንድ መርገፋቸው ተነግሯል። 😬 ዋ! ይህን ባለ ሉሲፈር ኮከብ ባንዲራ የምትይዙ ተጋሩ! ዋ! ብለናል። ኢ-አማኒዋ የሉሲፈራውያኑ ፋብሪካ ቻይና እኮ ልክ እንደ ሁሉም ከድታናለች! እኛን የማይከዱን የእግዚአብሔር ቅዱሳን ብቻ ናቸው! እንግዲህ አንዳንዶቹ ዛሬም እንኳን ለጽዮን እናታችን ምስጋና ሲያደርሱ አይታዩም አይሰሙም።

በዚሁ በትናንትናው ዕለት የሉሲፈራዊው ማርክ ሱከርበርግ ተቋም “ፌስቡክ” ከ እነ ኢንስታግራምእና ዋትስአፕልጆቹ ጋር ከአገልግሎት ተወግዶ ነበር። አቡነ ተክለ ሐይማኖት? ይህ ገና ጅማሮው ነው። በመጪው የፈረንጆች ኖቬምበር 4 (በአክሱም ጽዮን ላይ በግራኝ የተከፈተው ጂሃድ ዓመት ይሞላዋል፤ የተክለ ሐይማኖት ዕለት ነበር) እንዲህ የሚል ድብቅ መረጃ ወጥቷል፤

..አ ኖቬምበር 4 2021 የኢሉሚናቲ ወንጀለኞች በስድስት ዋና ዋና ከተሞች ዋሽንግተን ፣ ካሊፎርኒያ ፣ ለንደን ፣ ኒው ዮርክ ፣ ሮም እና ፓሪስ የኑክሌር ቦምቦችን የጫኑ የጭነት አውሮፕላኖችን ሊያበላሹ ነው። በእነዚያ ከተሞች ውስጥ እንደ ሳን ፍራን ሲስኮውወርቃማው በር ድልድይ፣ ለንደን ቢግ ቤን ፣ ኒው ዮርክ የነፃነት ሐውልት ፣ ሮም ኮሎሲየም ፣ ቫቲካን እና የፓሪሱ አይፈል ማማ ያሉ ዋና ዋና ምልክቶች ይጠፋሉ። በኒው ዮርክ ሁኔታ ፣ ኑክሌር በምሥራቅ የባሕር ዳርቻ ላይ ይፈነዳል ፣ እናም ሱናሚ ከተማዋን ያጥለቀለቃታል!

ይህ ዓለም ከዚህ በፊት አይቶ የማያውቀው የግዙፍ የውሸት ባንዲራ ክስተት ይሆናል። አይሲስ ሃላፊነቱን ይወስዳል ግን ትልቅ ውሸት ይሆናል። ይህ ሴራ የአዲሱ የዓለም ሥርዓት(NWO) አጀንዳ አረማጆቹ ሊሲፈራውያኑ ዘንድ ቢያንስ ለ 50 ዓመታት ቆይቷል። ይህ የአዲሱን ዓለም ሥርዓት ለማንገስ ሲባል የሚከሰት ክስተት ይሆናል።”

On November 4 2021, Illuminati criminals are going to crash cargo planes loaded with nuclear bombs in six major cities: Washington, California, London, New York, Rome and Paris. The major landmarks in those cities like, the Golden Gate bridge, Big Ben, the Statue of Liberty, the Colosseum, the Vatican, and the Eiffel tower will be destroyed. In the case of New York, a nuke will be detonated in the east coast, and it will cause a tsunami to overwhelm the city !

This will be a mega false flag event like the world has never seen before. ISIS will take responsibility but it will be a huge LIE. This plot has been on the NWO agenda for at least 50 years. This will be THE event that will give rise to the NWO.”

እንግዲህ በዚህ ዕለት እንኳን ባይከሰት፤ ፈጠነም ዘገየም ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር መፈጸማቸው አይቀርም፤ አንድ በአንድ፣ ቀስ በቀስ እየፈጸሙትም እኮ ነው። የእኛው አውሬ ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን እነርሱ በሰጡት ፍኖተ ካርታ መሠረት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባለፈው የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ያገኘሁት አንድ መጥመቁ ዮሐንስን የሚመስል አየርላንዳዊ (ከሚስቱ እና ሴት ልጁ ጋር) እኔ ከአስራ ሦስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ካወሳኋቸው ክስስተቶች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣመሩ መረጃዎችን አካፍሎኝ ነበር። ባቡር ጣቢያ ነበር አቅጣጫ ሲጠይቀኝ በድንገት የተገናኘነው። ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ እንዲህ አለኝ፤ “የእኔ አባት ከተባበሩት መንግስታት መስራቾች መካከል አንዱ ነበር፤ ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት የወንድማማቾች ጦርነት ነው፤ ክርስቲያን በክርስቲያን ላይ እንዲነሳ የተባበሩት መንግስታት መሥራቾች ዕቅድ ነበር፤ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታ አካባቢ እጅግ በጣም ጥልቅና ረጅም ዋሻ አለ፤ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሕፃናት ለዘመናት እየተጠለፉና እዚህ ዋሻ ውስጥ እየገቡ ለሉሲፈራውያኑ እንዲላኩ ይደረጋሉ.…” አለኝ። ሌላ ብዙ ጉድ አለ። ምንም ሳልለው በሚገባ ካዳመጥቁት በኋላ ስልክ ቁጥሩን ተቀብዬ ተሰናበትኩት። ወዲያው ብልጭ ብለው የታዩኝ ግን በልጅነቴ ወደ ሰሜን አቅጣጫ የሐመር መኪናን በመሰለ የመጓጓዣ ነገር ወደ ሰሜኑ በጣም እየበረሩ በካራቫን ሲጓዙ የነበሩትን “ቆማጣ መሰለ ድንክየዎች/ Reptilians’ የሚመስሉት ፍጥረታት ነበር የታዩኝ። ታሪኩ እዚህ ይገኛል

ለማንኛውም በትግራይ እየተካሄደና እየተሠራ ያለውን ከፍተኛ ግፍ ለይስሙላ እንደተቆረቀሩ ድምጽ ከማሰማትና ቃላት ከመደጋገም ሌላ ምንም ሊያደርጉበት የማይፈልጉት የዚህ ሁሉ አሳዛኝ ሤራ ጠንሳሾች እነርሱ እራሳቸው ስለሆኑ ነው። በምኒልክ በኩል የአደዋው ጦርነት በትግራይ እንዲካሄድ አደረጉ፣ በአፄ ኃይለ ሥላሴ በኩል የብሪታኒያ ተዋጊ አውሮፕላኖች ጭፍጨፋዎች በመቀሌ አካባቢ አካሄዱ፣ ቀስ ብለውም “የቃኛው ጣቢያ” የተሰኘውን “የአላስካውን ሃርፕ/ HAARP(ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ ግዙፉን የአላስካ ግዛትን በ7.2 ሚሊየን ዶላር ብቻ ነበር ዛሬ ኡ! ! በሚያሰኝ መልክ ከኦሮቶዶክስ ሩሲያ ገዝተው ከአሜሪካ ጋር የቀላቀሏት) የመሰለ ምስጢራዊ የሲ.አይ.ኤ የሙከራ ጣቢያ ተከሉ፤ ከዚያም በትግራይና ወሎ ረሃብ ፈጥረው በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ሕይወት ቀጠፉና ለእርዳታ በሚል ሰበብ የኔቶ ወታደሮችን በሰሜን ወሎና በትግራይ አሰፈሩ። በደርግ ጊዜም ተመሳሳይ ሁኔታዎችን ፈጥረው በሰሜን ኢትዮጵያ (ትግራይ እና ኤርትራ) ተመሳሳይ ተግባር ፈጸሙ። ከባድሜው ጦርነት በኋላም የተባበሩት መንግስታት “ሰላም አስከባሪ” በሚል በትግራይ እና ኤርትራ ድንበር መከከል “ወታደሮቻቸውን” አስፍረው ብዙ ዲያብሎሳዊ ሥራዎችን በዚህ ምስጢራዊ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሰሩ ነበር። ዛሬም አስፈላጊ ነው የሚሉትን ጥንታዊውን ክርስቲያናዊ ሕዝብ በሁሉም አካላት ረዳትነት ከጨረሱ በኋላና በረሃብ የተጎዱትን ወግኖቻችንን ምስሎችም ለመላው ዓለም ካሰራጩ በኋላ ወራሪ ሰራዊቶቻቸውን በዚሁ ምስጢራዊና የተቀደሰ ቦታ በማስፈር ከኑክሌር ሆለካውስት/እልቂት እንዲተርፍ የሚሹትን ዘራቸውን አምጥተው ይተክላሉ።

ለዚህ ሉሲፈራዊ ዕቅዳቸው በተለይ በአሜሪካ እና በእንግሊዝ ይኖሩ የነበሩ “ኢትዮጵያውያን” ተባባሪ ወኪሎቻቸውን በመጠቀም ላይ ይገኛሉ። አንዷ “እኅተ ማርያም” እያለች እራሷን የምትጠራዋ “እኅተ አቴቴ” ናት። ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “የትግራይ ሕዝብ እሳት ሊወርድብህ ነው አገርህን ለቅቀህ ውጣ” በማለት ያስተላለፈችውን መል ዕክት እናስታውሳለን? አዎ! በወቅቱ በከፊልም ቢሆን እኔንም ሳይቀር ለማታለል በቅታ ነበር። ግራኝ አብዮትንም ስትዘልፈው የነበረችው ለስልት ነበር፤ ፈቅዶላት ነበር፤ ያው ዛሬ ከአስር ሺህ የሚበልጡ የምዕራብ ትግራይን ተጋሩዎች ባሰቃቂ እየጨፈጨፉቸውና አካላቸውንም ወደ ተከዜ ወንዝ በመጣል፤ (ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢)ሑመራ እና አካባቢዋን ከክርስቲያን ተጋሩዎች ካጸዷቸው በኋላ፤ ያው አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የዲያብሎስ ልጅ ለ “እኅተ አቴቴ” ሁለት መቶ ሄክታር መሬት በሑመራ ለግሷታል። ጉድ ነው! ተጋሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ከምዕራብ ትግራይ ለማስወገድና ጽዮናውያን መነኮሳትን፣ ቀሳውስትን፣ እናቶቻችንን፣ እኅቶቻችንን፣ ሕጻናቱን ለመጨፍጨፍ እቅድ እንደነበረ ከሁለት ዓመታት በፊት በግልጽ ነግራን ነበር ማለት ነው። ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በአሰቃቂ መልክ ጨፍጭፈው እና አፈናቅለው መሬታቸውን ለእኅተ አቴቴ ሰጧት! እርሷም በደስታ ተቀብላ በአባቶቼና እናቶቼ ደም ሰሊጥና ኑግ ለመዝራት ትራክተሯን በመጋለብ ላይ ናት። ኡ! ኡ! ኡ!፤ ጽዮናውያንን ለመግደል ወደ ትግራይ እዘምታለሁ እያለ ለእነ ቢቢሲ ሰሞኑን ሲቀባጥር የነበረው “መነኩሴ” የእኅተ አቴቴ ችግኝ ቢሆን አይግረመን፤ ሉሲፈራውያኑ ወኪሎቻቸውን ሁሉ ወደ የገዳማቱ ልከዋቸዋል፤ እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ! አንድም ለጽዮን፣ ለቤተ ክርስቲያን እና ለኢትዮጵያ የቆመ ወገን የጠፋበት ዘመን ላይ ነን፤ ሁሉም እራሳቸውን እያሳዩ መጋለጣቸው ጥሩ ነገር ቢሆንም፤ እየተደረገ ባለው ግን ሁሉም ነገር ህልም መስሎ ነው የሚታየኝ። አምላኬ ሆይ፤ ባክህ ፍርድህን አታዘግይ!

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Antichrist Turkey’s Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 የክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ ጂሃድ፤ መጀመሪያ በክርስቲያን አርሜኒያ ቀጥሎ በክርስቲያን ኢትዮጵያ

💭 ከሰባት ወራት በፊት በተዘጋው ቻኔል በኩል የቀረቡ ቪዲዮ እና ጽሑፍ

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል

በሁለቱ እህታማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

የአርሜኒያ ጭፍጨፋ በፈረንጆቹ በሚያዝያ24/ ፳፬ ጀመረ፤ የትግራይ ጭፍጨፋ በ ጥክቅምት ፳፬ (ተክለ ሐይማኖት) ጀመረ። በዚሁ ዕለት የአሜሪካው የፕሬዚደንት ምርጭ ተካሄደ፣ ዛሬ ጆ ባይድን የአርሜኒያን ጭፍጨፋ “ጭፍጨፋ/ጄነሳይድ ነው” ብለው በይፋ ለማወጅ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አሁን ከቱርክ ድሮኖች ገዝቶ ከደብረ ዳሞ እስከ ጣና ሐይቅ ጊሼን ማርያም የሚገኙትን ዓብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን፣ ከተሞችንና መንደሮቹን ሁሉ ለመደብደብ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ይህን ጠቁመን ነበር።

ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።

እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ እየሠራውን ያለውን ሥራ ሁሉ ነበር የምሠራው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ከአልሲሲ ጋር በሶቺ ሲገናኝ ሩሲያ የአደራዳሪ ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚደንት ፑቲን ፈቃደኝነታቸውን አሳይተው ነበር፤ ነገር በማግስቱ ፊቱን ወደ አሜሪካ አዙሮ ኢትዮጵያ ከሩሲያም ከአሜሪካም ድጋፍ እንዳታገኝ አደረጋት። ተመሳሳይ ክስተት በእህት ክርስቲያን አገር በአርሜኒያም እያየን ነው፤ የአርሜኒያው መሪ ልክ እንደ አብዮት አህመድ አሊ የባለሀብቱ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ስለሆነ አርሜኒያን ከሩሲያ በማራቅ ወደ አሜሪካ መጠጋቱን መረጠ፤ በዚህም ሩሲያን አስኮረፈ። አሁን ከአዘርበጃን ጋር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አርሜኒያ የሩሲያንንም የአሜሪካንንም ድጋፍ ለማግኘት አልተቻላትም። አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ወደ ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ ዐቢይ አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!

👉 ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!

.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል

አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሮፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” “ኢትዮ360” ወዘተ ከመጀመሪያቸው ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፉ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኙ ሜዲያዎች ናቸው። ሌሎችም ብዙዎች ተቋማት፣ ሜዲያዎችና ግለሰቦች አሉ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Feast and Famine in Ethiopia | በዓል እና ረሀብ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2021

😈 በጭራቁ የጅምላ ገዳይ አህመድ ንግስና በዓል ላይ የነበሩት የአፍሪካ መሪዎች ማፈሪያዎች ናቸው!

👉 የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ-ቩዱ ግኑኝነት መሆኑ ነው። እንዴት ያለ ውርደት ነው!

😈 Shame on those African leaders who were at the inauguration of monster mass murderer Ahmed!

👉 It must be a Waaqayyo -Allah-Atete-Voodoo Connection. What a disgrace!

💭 My Note: History repeats itself:

🔥 Amharas & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Ahmed is doing it in the same exact way now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

😈 Menelik ll: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Haile Selassie: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Mengistu Hailemariam: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Abiy Ahmed Ali ´= Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menelik’s Reign, Tigray was split into two regions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigray were put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc were put under Wello Amhara administration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Mekelle and Corbetta. Thousands of defenseless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Mekelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’.

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: probably up to 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

❖❖❖[Galatians 5:19-21]❖❖❖

Now the deeds of the flesh are evident, which are: immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmities, strife, jealousy, outbursts of anger, disputes, dissensions, factions, envying, drunkenness, carousing, and things like these, of which I forewarn you, just as I have forewarned you, that those who practice such things will not inherit the kingdom of God.

By Alex DeWaal

Today, Ethiopia is a land marked by the starkest contrast: feast and famine.

In Addis Ababa, Prime Minister Abiy Ahmed is holding a lavish celebration to inaugurate his new government, on a scale not seen since the coronation of Emperor Haile Selassie almost one hundred years ago. There are vast crowds, parades, state banquets, and soaring speeches about Ethiopia’s proud independence.

In Tigray, children are starving to death in a man-made famine. Clinics and hospitals, stripped bare of even basic medicines, are filled with their faint, pitiful cries. The UN published some of its most disturbing statistics ever: almost four out of five pregnant or nursing mothers were acutely malnourished.

It’s morally repugnant. And it’s politically dangerous too.

Heads of state and other international dignitaries arrived for the ceremonies at Addis Ababa’s Bole Airport over the weekend. If Abiy had his way, they would have passed by senior United Nations aid officials, on their way out. Seven humanitarian professionals were given 72 hours to leave on Thursday. The UN challenged the legality of the order so the deadline expired on Sunday with their position unclear. The official rationale for their expulsions is that they were “meddling in the internal affairs of the nation”, but it is no coincidence that the decision was announced just two days after the head of the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs, Martin Griffiths, expressed his view that the famine “is man-made, [and] can be remedied by the act of government.” Three months ago, the UN-authorized Famine Review Committee assessed the evidence for food security in Tigray, and concluded that without a huge aid effort and an end to the fighting, massive famine was all-but-inevitable by the end of September. In June, about 400,000 people were in “famine-like conditions”—and that number was certain to grow. In the last three months, less than 10 percent of the aid supplies needed for Tigray have reached the region, feeding just 126,000 people. “The lack of food will mean that people will start to die,” Griffiths said.

The UN Secretary General, Antonio Guterres, said he was “shocked” by the expulsions. But he should not have been surprised. Abiy has made clear his intent to starve Tigray into submission—or worse—for many months. It has also been clear that he is following Eritrean President Isaias Afewerki’s absolutist playbook, demanding that the UN be subservient or leave. It took willful optimism on Guterres’s part to continue to express any confidence that the Ethiopian leader would relent and allow aid convoys to move, if the UN continued to try gentle persuasion rather than public pressure.

Concern over armed conflict and food security was the rationale for United Nations Security Council resolution 2417, which among other things reaffirmed that “using starvation of civilians as a method of warfare may constitute a war crime.” But international norms have not deterred the Ethiopian government and its Eritrean ally from committing the widest range of starvation crimes: causing famine and blocking relief.

The slow and painful deaths children and their mothers does not appear to disturb Abiy. Rather, he claims to be leading his country to fulfil its historical destiny of greatness. Abiy also claims an electoral mandate based on winning 95 percent of the seats in last May’s election—a margin of victory that trumpets its hollowness.

Abiy is hoping that the display of popular enthusiasm for his leadership will persuade his visitors—and the world—that he indeed has the mandate to rule a reborn Ethiopia and remold it according to his vision.

Ethiopian rulers have a history of putting on carnivals while their people starve.

Abiy is ignoring the lesson that man-made famine discredits the men who make famine.

In 1973, while the Emperor Haile Selassie celebrated his eightieth birthday with an opulent party, peasants were dying of hunger in Wollo province. The imperial feudal system contributed to the famine and the Lion of Judah, King of Kings, Elect of God, refused to acknowledge it—though he tried to shift the blame to his subordinates for covering it up. Haile Selassie paid the price: the legitimacy of the Solomonic Dynasty wasted away and was overthrown the following year.

In 1984, the military regime of Colonel Mengistu Haile Mariam covered up the famine raging in Wollo and Tigray so as not to spoil the tenth anniversary celebrations of the revolution, which included a military parade in Revolution Square of newly-acquired Soviet weaponry. Mengistu’s government notoriously stated that “food is a major weapon” against insurgents in Tigray and Eritrea and restricted and manipulated humanitarian aid. Its efforts to deny aid to the famished directly led to a massive cross-border relief operation into the rebel-held areas. Mengistu decried that operation as a violation of Ethiopian sovereignty, but it came about precisely because of his own abuses that discredited the notion of untrammeled sovereignty, in favor of “sovereignty as responsibility” and the subsequent doctrine of the responsibility to protect.

Abiy is ignoring the lesson that man-made famine discredits the men who make famine.

Abiy’s sumptuous replica coronation cannot bring him the legitimacy he craves. Only stopping the war, ending the atrocities, freeing the opposition and feeding the hungry can deliver him that. If Abiy continues to spend his country’s scarce resources on fighting a war, it is not only Tigray that will face food crisis: scarcities will mount throughout the country, and hunger will even visit the capital Addis Ababa. This will be the sovereignty of the famished, jingoism with an empty stomach.

The link between war and hunger runs both ways. This was one of the fears expressed by the UN Security Council when it adopted resolution 2417 in May 2018: “Recognising the need to break the vicious cycle between armed conflict and food insecurity.”

As Ethiopia slides deeper into food insecurity it will become a more unstable and dangerous country. Humanitarian failure is already escalating the war in a direct fashion. The Tigrayan Defense Forces have taken the offensive, sending units beyond the boundaries of their region, saying they are determined to break the starvation siege by any means necessary. If the international community doesn’t bring aid to end famine in Tigray, Ethiopia and the whole Horn of Africa will face a widening war.

Guterres has protested the expulsions of his staff and demanded that Ethiopia allow them to continue their activities. He has pointed out that the formula of “persona non grata” does not apply to the UN and has asked for evidence for their alleged transgressions. But the Secretary General didn’t get the backing of the UN Security Council, which could not agree even on a timid statement at its meeting on Friday. Most likely, leaders didn’t want to spoil Abiy’s party or have their envoys feel awkward at the banquets tonight.

Such acceptance of Ethiopia’s fig-leaf of national sovereignty is not only morally wrong but politically dangerous too. The hunger plan of Abiy and Isaias doesn’t strengthen Ethiopia’s sovereignty or legitimize its ruler. On the contrary, while hunger kills Ethiopians, a monumental famine will likely kill Ethiopia.

Source

________________________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: