Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2021
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 3rd, 2021

Will Ethiopia’s Genocide Be Worse Than Rwanda’s?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 CIA agent Evil Abiy Ahmed Ali is Among The world’s Most Dangerous Men.

💭 My Note: Somebody just sent this tweet: “Australia: If You Haven’t Had A Vaccine By The 15th Of October, Then You Will Starve.„

👉 Readers Reaction: “Australia is the new Ethiopia. WHO / UN will set up refugee camps and start flying in bags of rice.„

By Michael Rubin, The Washington Examiner

When Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed won the Nobel Peace Prize in 2019, he was the toast of the town.

Today, he is among the world’s most dangerous men. Almost a year ago, he sent his army into Ethiopia’s northern Tigray region after leaders there defied his order to postpone elections. Abiy apologists blame his former partners in the Tigray People’s Liberation Front for sparking the conflict by attacking an Ethiopian military position . But Abiy’s subsequent operation appeared preplanned, and the collective punishment upon ethnic Tigrayans in Tigray and in Ethiopia’s capital Addis Ababa was clearly illegal. Abiy moved to isolate Tigray, restrict media access, and prevent food and humanitarian aid from reaching the province. Abiy calculated that military intervention would be swift and decisive.

He was wrong. While the Ethiopian army initially cut through Tigray and forced Tigrayan fighters into the countryside, he wildly inflated the claim of their defeat. In July, Tigrayan forces recaptured their provincial capital and marched several thousand Ethiopian army prisoners through it. Abiy sought to raise ethnic militias from Ethiopia’s other provinces to do what the Ethiopian army could not. This, too, backfired: Not only was it throwing water onto a grease fire, but many Ethiopians also did not want Abiy to drive them into an unwise and unnecessary civil war that increasingly appeared to have more to do with Abiy’s ego than necessity. Indeed, all of Ethiopia has suffered from Abiy’s militaristic turn. He has transformed a promising economy into ruin.

In recent days, the situation has deteriorated further.

On Sept. 28, Martin Griffiths, the United Nations’s undersecretary-general for humanitarian affairs and its emergency relief coordinator, warned that famine was imminent in Tigray unless the Ethiopian government allowed aid trucks into the province. Abiy responded by expelling seven U.N. employees, including the heads of the Ethiopian offices of UNICEF and the head of the U.N. Office for the Coordination of Humanitarian Affairs. According to the U.N., 400,000 Tigrayans are at risk of imminent starvation. Abiy’s actions drew harsh White House condemnation .

What is worse, however, is the defiant rhetoric that Abiy and his close circle of cronies have adopted.

Samantha Power, the administrator of the U.S. Agency for International Development who once wrote a book on genocide, noted that the virulent rhetoric of Ethiopian officials toward Tigray and that of Ethiopian online trolls mirrored the dehumanizing rhetoric that often preceded genocides elsewhere. Abiy has vowed to crush “the weeds” of Tigray, while his regime has promised to uproot the cancer.

In 1994, the U.N. and the world largely stood aside as Hutu militants, , prepared to wage genocide against Rwanda’s Tutsis. So, too, did the United States. In terms of rhetoric and militancy, Abiy and the Amharas with whom he allied appear prepared for a repeat. If the world does not take concrete action against Abiy to compel him to stand down on his plan, the question is not if there will be genocide against the Tigrayans, but when.

Source

______________________________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2021

“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።…..በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ያሉ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ድካም የማይሰማህ ትጉህ ገበሬ ነህና ዳግመኛ እንዳያጣሉንና እንዳይተናኮሉን ጠላቶቻችን እንደ ጢስ አጥነህ፤ እንደ ጉም አብነህ ፈጥነህ አጥፋቸው። በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በመናፍቃንና በአላውያን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ከእኛ የተዋሕዶ ልጆችም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ ሊተናኰሉን በሚመጡ ጠላቶቻችን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን። አሜን።

ጽዮናውያን እንዲህ ለብሰው፣ መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው ጧፍ እያበሩ ‘በጨለማማዎቹ’ የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።

በዲያስፐራ ያላችሁ ጽዮናውያን ባካችሁ ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስትወጡ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሳችሁ ውጡ። ዓለምን የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ባለሁለት ቀለም የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ ሉሲፈራውያኑን በራሳቸው ኮከብ የመለመኛው ጊዜ አክትሟል፤ ለትግራይ ሕዝብ ምንም ነገር እንዳላመጣለትም እያየነው ነው። አሁን የሚያስፈልገው ጽዮናውያን በራሳቸው በመተማመን እግዚአብሔር የሰጣቸውን በላይነት ይዘው ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ማስጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ብቻ ነው። እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብጹ ድምጽ ሳያሰሙ በሰልፍ ቢዘዋወሩ ምን ያህል ከፍተኛ ትኩረት ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ናች፤ ዓለም የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላት፤ ዓለም ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው እንጂ ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም። የሚያሳዝነው ደግሞ ቻይና እኮ ልክ ኦሮሞዎቹ ሃምሳ ጊዜ ተጋሩን እንደከዷቸው ከድታቸዋለች። በተለይ ሕዝባችን ከሚገኝበት አስከፊ ሁኔታ በቶሎ ተላቅቆ ነፃ ይወጣ ዘንድ ተጋሩዎች ጠላቶቻቸውን በደንብ ለይተው ከእነርሱ መራቅ ይኖርባቸዋል።በትናንትናው ዕለት በሉሲፈራዊው የኤሬቻ ባዓል ላይ “ፀረ ግራኝ ተቃውሞዎች ተሰሙ” እያሉ ዜናውን ሁሉም ሲቀባበሉት በማየታችን በጣም አዝነናል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በኢሬቻ ማግስት በስልጣኑ ወንበር ላይ ለመደላደል የንግስናውን በዓል ዕለት መምረጡም በዕቅድ ነው። በዚህ ‘ድራማ’ ተስፋ አድርገው “እልልል!” የሚሉት ሁሉ ዛሬም በድጋሚ ቸኩለዋል። ምክኒያቱም ይህን “የኦሮሞዎች ተቃውሞ” የተባለውን ድራማ ያዘጋጁት እባቦቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና አቴቴ አዳናች አበቤ ናቸው። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ጸጥ ለጥ ብለው እና አንድ ሆነው የኦሮሚያን ሲዖል ከተዋሕዶ ክርስቲያኖች የማጽዳቱን ሥራ እና በወሎ እና ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን የመጨፍጨፉ ዘመቻውንም እንደሚቀጥሉበት የምናያቸው ነው የሚሆነው። ከሦስት ወራት በፊትም አማራውን በአማራ ክልል ወጥቶ እንዲጮኽ ያደረጉት እነርሱው ናቸው። ግራኝ “ጩሂ! ምንም አታመጭም!” ብሎ ተሳለቀባቸው እኮ! ገና ወደ ሥልጣን ሲመጣ በመስቀል አደባባይ ቦንብ አፈንድቶ ንጹሐንን ለመግደል የደፈረ ፋሺስት እስካልተወገደ ድረስ ገና ብዙ ዕልቂት ያመጣል፤ ብዙ ደም ለዋቄዮ-አላህ አምላኩ ይሰዋል።

እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሞኙን ኢትዮጵያዊ ደግመው ደጋግመው እያታለሉ በብዙ ሹካ የሚበሉ አውሬዎች ናቸው። አየን አይደለም፤ የሕወሓጥ አመራሮች “OLA“ ከተባሉት የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ የኦሮሞ ‘Plan B’ የማጭበርበሪያ ቡድኖች ጋር አብረን እንሠራለን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሠራዊት አንድም እርምጃ ወደፊት አልተራመደም። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ደሊላ (አቴቴ) የሳምሶንን ኃይል እና ጉልበት መጥጣ እንደጠጣቸው ኦሮሞዎቹም የተጋሩን የድል ጉዞ አቁመውባቸው ይሆን? ወይንስ ዛሬም ሁሉም በጋራ እየሠሩ ትግራይን በራሳቸው ሉሲፈራዊ አምሳያ ለመፍጠር ሰበባ ሰበበ እየፈለጉና ሆን ብለው ለይስሙላ እርስበርስ እየተወቃቀሱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ በረሃብ ለመፍጀት? አይ ይ ይ! ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ የተናገርነው ነገር ነው፤ የሉሲፈርን ባንዲራ በትግራይ ለማንገስና በእነ ጃዋር የምትመራዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን በአዲስ አበባ ለመመስረት ጦርነቱን ኢህአዴጎች በጋራ ጀምረውታል። ይህ ምልከታችን ስህተት መሆኑን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ምልክቶች የሉም፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ የሠሩት እነ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ከጎኑ የቆሙት ባለ ሥልጣናትና ተባባሪዎች ሁሉ በሕይወት አሉ፤ በሸረተን ሲደግሱ፣ በመስቀል አደባባይ ሲጨፍሩ እያየናቸው ነው።

እስከ ዓለፈው ዓመት ድረስ ለሃያ ሰባት ዓመታት፤ ሁሉም ነገሮች በእጃቸው የነበሯቸውና በየቦታው ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን ይዘው የነበሩት ሕወሓቶች እውነት በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሚያሳስባቸው ቢሆን ኖሮ ገና ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ፋሺስቱን ግራኝ አብዮት አህመድን በደፉት ነበር። በየትኛውም ሌላ ሃገር ይህ ይፈጸማል። ብሪታኒያ እኮ ዜጎቼን አሰርክ ባላ ነበር ኢትዮጵያን በመውረር አፄ ቴዎድሮስን ያጠቃቻቸው። አሜሪካ እኮ ዜጎቼን በሽብር ገደላችሁ ብላ ነው አፍጋኒስታንን ለሃያ ዓመታት መለማመኛ ያደረገቻት። አውሪፓውያኑ እኮ “የሕዝቦቻችንን ደህነንት በአውሮፓ ሳይሆን በአፊቃ እና እስያ እናስጠብቃለን” ብለው ነው ሰራዊቶቻቸውን ወደ አፍሪቃ እና እስያ የሚልኩት። ዛሬማ አረመኔዎቹ ቱርኮች ሳይቀሩ ጥቅማቸውን ለማስከበር ርቀው በመጓዝ ላይ ናቸው።

በአዲስ አበባ ሃያ ሺህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ዓባላት የሆኑ ተጋሩዎች እንዴት አንድም ጥይት እንኳን ሳይተኩሱ ወይንም እንደ አርበኛ ሳይፋለሙ ወደ ወህኒ ቤቶች ለመወርወር ሊበቁ እንደቻሉ በጭራሽ ሊገባን አይችልም።

ብዙዎቻችን በማናውቀው መልክ የሉሲፈራውያኑ አጀንዳ አስፈጻሚዎች እስካልሆኑ ድረስ የተጋሩ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ባፋጣኝ አስበውበት ተገቢውን እርምጃ ሊወስዱ ይገባቸዋል። አሊያ እነርሱም ወዮላቸው!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]❖❖❖

፩ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

፪ የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።

፫ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።

፬ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።

፭ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።

፮ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።

፯ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።

፰ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።

፱ በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።

፲ አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።

፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።

፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]❖❖❖

፩ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤

፪ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።

፫ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።

፬ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።

፭ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።

፮ ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

፯ እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።

፰ አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።

፱ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

፲ አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።

፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።

፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

👉 አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ሃይል በወገኖቻችን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን በሚያካሂድበት፣ ሐሰተኛው፣ ምላሰኛው፣ ፈራጁ፣ ሸንጋዩና ገዳዩ በበዛበት በዚህ ከባድ ወቅትና በዚህ የዕለተ ሰንበት እንደ አንድ መንፈሳዊ ውጊያ ይሆነን ዘንድ እስኪ ይህን ሃሳቤን ላጋራችሁ አንባቢ ወገኖቼ፦

አዎ! “ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል። …በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ይህ ኃያል ቃል በተለይ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆችን በቀጥታ ይመለከታል። እባቡን ግራኝ አብዮት አህመድን ወገኖቻችን፤ “አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ” የሚሉት ያለምክኒያት አይደለም፤ ለነገሩማ እኔ “አፈ ፍዬል ልበ ጋኔን” ብለው እመርጣለሁ። ግን ይህን ከየት የተማረው ይመስለናል? አዎ! ከእስልምናው ቁርአን ከሐሰተኛው ነቢይ መሀመድ ነው።

👉 ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ ቁርአን በሱራ አል ኢምራን3፥28 ዋቄዮ-አላህ ለተከታዮቹ እንዲህ ይላቸዋል፦ “አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ጓደኛ(ረዳቶች) አድርጋችሁ አትያዙ፡ ከእነርሱ ጋር ጓደኛ የሆነ እስልምናውን እንደተወ ይቆጠራል።“

ይህን ሱራ በጣም ታዋቂና ተቀባይነት ያላቸው ተፍሲሮቻቸው ‘አል-ቡኻሪ’ እና ‘ኢብን ካቲር’ እንዲህ ሲሉ አብራርተውታል፦

“ልባችን ቢረግማቸውም በአንዳንድ ሰዎች ፊት ፈገግ እንላለን”። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ!

❖ በተቃራኒው የእኛ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እንዲህ ይለናል፦

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፵፥፬፡፵፭]

“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”

🔥ክርስቲያኖች አንድ ማወቅ ያለብን ጥብቅ ነገር ቢኖር፡ የእስልምና እምነት መሥራች የሆነው መሀመድ ባሏን፡ወንድሟን፡እና አጎቷን አርዶ የገደለባት ሴት መሀመድን መርዝ አብልታው፡ ለሞት በሚያጣጥርበት አልጋው ላይ ለሙስሊሞች ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር። መሲሁ አምላካችን ኢየሱስ ወደ አባቱ ከማረጉ በፊትም ለክርስቲያኖች እንዲሁ ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር፡ ይህም እንደሚከተለው ይገለጻል።

❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፰፥፲፱፡፳]

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: