ሙስሊሟ ሚንስትር ፊልሳን በስልት ተፈለሰች፤ የተቀሩት ሴቶችስ? ዶ/ር ሊያ ባክሽ ከስልጣን ውረጂ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2021
አሁን ጉዳዩ በጣም ዘግይቷል፤ እንግዲህ ወደዱትም ጠሉትም ሁሉም ዘላለማዊ የሆነ የሕሊና እድፍ ተሸካሚዎች ናቸው። እረፍት፣ እንቅልፍ፣ ሰላም እና ጤና የላቸውም!
አረመኔው እባብ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሴቶች ላይ ስታላግጥ የነበረችውን የሙስሊም እኅቱን ሶማሊቷን ፊልሳን አብዱላሂን ከሥልጣን እንድትወርድ ያደረጋት ለተለመደው ስልቱ ሲል ነው። ጃዋር መሀመድንም በተመሳሳይ መልክ በ”እስር ቤት” ቪላው “እንዲታሠር” እንዳደረገው። ዓላማቸውን አንድ እና አንድ ነው፤ ለሚያልሙላት እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ኦጋዴንን (ሶማሌ ክልልንም) በግብረ-ሰዶማዊው ሙስጠፌ አማካኝነት በመጠቅለል ጂሃዳቸውን በመላው ምስራቅ አፍሪቃ ማስፋፋት ይችሉ ዘንድ ነው። አዎ! ኦሮሞዎችም መሀመዳውያኑም (የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች) እየጨፈጨፉትና እያስጨፈጨፉት ብሎም አስርበው በአሰቃቂ መልክ እየገደሉት ባሉት የሰሜኑ ሕዝበ ክርስቲያን መዳከም እየተደሰቱ ፣ እየጨፈሩ እና የልብ ልብ እየተሰማቸው ነው። ጂሃዲስቶቹ እነ “አል አሩሲ” ሱፍ ለብሰውና ከረባት አስረው የሕዳሴውን ግድብ ጉዳይ ተሰምቷቸው መሪያቸው ግራኝ እንዳላቸው፤ “ ሃበሾች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” እያሉ ላባቸውን አንጠፋጥፈውና ደማቸውን አፍስሰው በሠሩት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እየተሳለቁባቸው ነው። ግድ የለም፤ ጊዜያቸው አጭር ስለሆነ ነው!
💭 ይህን ጠቁመን የነበረው ባለፈው ጥር ወር ላይ ነበር።
“ሴት ባለሥልጣናት በሞሉባት አገር፤ እህቶች በወታደር ተደፈሩ ነፍሰጡሯ ሳትቀር”
😈 ኤልዛቤል – መንፈሳዊ ጋለሞታዎች
☆ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ – Sahle-Work Zewde
☆ መዓዛ አሸናፊ – Meaza Ashenafi
☆ ስንቅነሽ እጅጉ – Sinknesh Ejigu
☆ ሙፈሪያት ካሚል – Muferiat Kamil
☆ አስቴር ማሞ – Aster Mamo
☆ አይሻ መሀመድ – Aisha Mohammed Mussa
☆ ብርቱካን ሚደክሳ – Birtukan Mideksa
☆ ሊያ ታደሰ – Lia Tadesse
☆ ዳግማዊት ሞገስ – Dagmawit Moges
☆ ፊልሳን አብዱላሂ – Filsan Abdullahi (ከዓመት በኋላ በስልት ተወገደች)
☆ ሂሩት ካሳው – Hirut Kassaw
☆ አዳነች አቤቤ – Adanech Abebe
☆ ሂሩት ወልደ ማርያም – Hirut Welde Mariam
☆ ዝናሽ ታያቸው – Zinash Tayachew
☆ አክዓብይ ሲዖል ታየው – Abiy Ahmed
_________________________________
Leave a Reply