እሰይ ኪዳነ-ምሕረት ኣዉጊሓቶ ባዕላ | የጽዮናውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸሎት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on September 26, 2021 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, War & Crisis.
Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply