UK MP: Rape Used as a Weapon of War & Genocide in Tigray to Demoralize & Dehumanize
ምዕራባውያኑ እየተፈጸመ ያለውን በጣም ከፍተኛ ወንጀል ሁሉ አንድ በአንድ ያውቁታል/ያዩታል (Reality TV Show)። የዘር ማጥፋት ዘመቻው የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት የሺህ ዓመታት/ የአምስት መቶ ዓመታት/ የመቶ ሰላሳ ዓመታት ዘመቻ መሆኑንም አጠንቅቀው ያውቁታል። ጥንታውያን ክርስቲያኖችን የማጥፋቱ ምኞት የአብዛኞቹ ም ዕራባውያን ምኞትም ነው። ሴቶችን እና ሕፃናትን በዚህ መልክ ማጥቃቱ የዚህ ሉሲፈራዊ ተልዕኮ አንዱ አካል ነው።
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed