ርሁስ ሃድሽ ፪ሺ፲፬ ዓመት | መልካም አዲስ ዓመት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2021
⚠️ባካችሁ ከክትትትባቱ ራቁ! አትትትከተቡ! ለጥልቁ ዓለም የተዘጋጀ የአውሬው ቅመም ነው! ጦርነታቸው ከእግዚአብሔር ጋር ነው።
መስሪያ ቤት ካስቸገሯችሁ “የክርስትና ሃይማኖቴ አይፈቅድልኝም” የሚል ጽሑፍ ለአሠሪዎቻችሁ አቅርቡ። ወደ ዝርዝሩ አትግቡ፤ የትኛው ሃይማኖት እንደሆነም የማሳወቅ ግዴታ የለባችሁም! “የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች” አብዛኛዎቹ የእነርሱ ተባባሪዎች ስለሆኑ ከክትትትባት ነጻ የማድረጊያ አጋዥ የምስክር ወረቀት አይሰጧችሁም። በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን!
💭 ትግርኛ መጻፍ የምትችሉ ተርጉማችሁ መልዕክቱን እንድታስተላልፉ በትህትና እጠይቃለሁ!
የጽዮን ጠላቶች ሁሉ ተወግደው የዘሩትን የሚያጭዱበት የድል፣ የሰላም እንዲሁም ፍትህ የሚነግስበት ዓመት ያድርግልን!
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ቅድስት ጽዮን ማርያም እናቱ እና ቅዱሳኑ በሕይወታችሁ ውስጥ ካሏችሁ በኖኅ መርከብ ላይ ደህና ናችሁ! ከሌሏችሁ ግን በታይታኒክ መርከብ ላይ ነዎት! በነገራችን ላይ ይህ መርከብ ወደ ጥልቁ በመስጠም ላይ ነው!
✞✞✞ድል፣ ሰላም፣ ጤንነትና ፍቅር ለጽዮናውያን በሙሉ!✞✞✞
___________________________________
Leave a Reply