👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
☆ አህመድ + ☆ ጂብሪል = ሉሲፈር
☆ የቱርክ ሉሲፈራዊ ባንዲራ + ☆ የቡርኪና ፋሶ ሉሲፈራዊ ባንዲራ = ሉሲፈር
ይህን ከስምንት ዓመታት በፊት የታየ ክስተት ዛሬ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት ማየቴ ራሱ ሌላ ትልቅ ተዓምር ነው። ጉግል የራሱ አልጎሪዝም ይኖረዋል፤ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ደግሞ የራሳቸው እጅግ በጣም የተራቀቀ ‘አልጎሪዝም‘ አላቸው። ድንቅ ነው!
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና የጋናው ፕሬዚደንት ከሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ ጋር በተገናኙ ማግስት አርፈው ነበር። ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የቡርኪና ፋሶው የውጭ ጉዳይ ሚስትር ጂብሪል ባሶሌ ደግሞ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የወቅቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስት አህመድ ዳቩቶግሉ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቱርክ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት ራሳቸውን ስተው ሲወድቁ ይታያሉ።
የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ልክ ሲወድቁ ብልጭ ብለው የታዩኝ የቱርክ እና ቡርኪና ፋሶ ባንዲራዎች ላይ ያለው የሉሲፈር ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ነው። ጂብሪል እና አህመድ በሉሲፈር ኮከብ ታጅበዋል፤ ዋው!!!
ሙስሊሞች ለአምላካቸው ዋቄዮ–አላህ በሚሠሩት መስጊድ “ሚናራ” በሚባለው የምሰሶውና በሙአዚኑ አዛን ጋኔን መጥሪያው ክፍል ላይ የተገለጸው የፈጣሪያቸውን ሉሲፈርን መልክና ምሳሌ (ሎጎ)ይህን ሙስሊሞች ቅዱስ ጳውሎስን እንዲጠሉ ያደረጋቸውን እውነት ለማሳየነት ላቅርብ። ይህ ትልቅ መንፈሳዊ ምስጢር ነው። የእስልምናው እምነት የተዘጋጀው በስጋ ሕግና ሥርዓት መሆኑን ከግንዛቤ በመውሰድ፤ በቪዲዮው በምናየው የሉሲፈር በባለ አምስቱ ፈርጥ ኮከበ መልክና ምሳሌ በኩል የተገለጠው የፈጣሪያቸው ሉሲፈር ስምና ክብር (የስጋ ማንነትና ምንነት)ነው። ኮከቧ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ የስሜት ሕዋሳት ነውና። ለስጋ ምሳሌ ናት። በድጋሚ፤ ቅዱስ ጳውሎስ በዓረብ ምድር ሕግና ሥርዓት በኩል “ስጋ!” በማለት የገለጸው አንድም የእስልምናውን ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ሕግና ሥርዓት ደግሞ በመንፈስ ሕግና ሥርዓት ሞት በኩል የሚገለጥ የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ወይም ስምና ክብር ነው። ይህም አዳም አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በልቶ ለሕይወትና ለነጻነት የተሰጠውን ኪዳን (ሕግ) በሻረና በመንፈሱ በሞተ ጊዜ የተገለጠው ኃይማኖት ወይም የመንግስት ሕግና ሥርዓት ነው።
በሌላ በኩል ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ትክክለኛዋ ኃይማኖት ክርስትና ናት። “ሰማያዊ” የተባለችው ኢየሩሳሌም ደግሞ ዛሬ ሉሲፈር በትግራይ በወረወራት ኮከብ አማካኝነት ሊያጠፋት በመታገል ላይ ያለችው የተቀደሰችው ምድር አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። በዚህም መረዳት የተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ (መንግስት)፤ ከእስላማዊው የዓረቢያው ምድር በተጻራሪ፤ ክርስትና የተባለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ይህን የምድር አፈር ሕግ በይስሐቅ ማንነትና ምንነት “መንፈስ” በማለት ይገልጸዋል። በዚህም ክርስትና የመንፈስ ሕግ መሆኑን ይመሰክራል። የስጋ ሕግ ማለት የሞትና ባርነት ሕግ ማለት ነው። የመንፈስ ሕግ ማለት ግን የሕይወትና የነጻነት ሕግ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ፤ “አንዲት ኃይማኖት” በማለት የጠራትም ይህችን የመንፈስ ስምና ክብር ነው። ይህችም ደግሞ ፍቅር የተባለችው የተፈጥሮ ሕግ ናት። የክርስትናው ሕግና ሥርዓት የመንፈስ ሕግ መሆኑን የሚመሰክርልን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ምሳሌ የሆነው የዳዊት ኮከብ ይሆናል። የዳዊት ኮከብ ስድስት ፈርጥ ያለው የኮከቡ መልክና ምሳሌ ስለ መንፈስ አካል የሚናገር ሕግ ነበርና።
በኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ ስላረፈው የሉሲፈር ኮከብ ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ የማንቂያ ደወል በጦማሬ አማካኝነት የደወልኩት እኔ ነበርኩ፤ ዛሬም በተለይ “ዛሬም!” የምኒልክ ብሔር ብሔረሰብ ተረት ተረት ርዕዮተ ዓለም አራማጅ የሆኑት የሕወሓት ክንፍ “የትግራይ ነው” ብሎ የሚጠቀምበትን ባንዲራ ጽዮናውያን እንዲያወግዙት እና እንዲያስወግዱት በምትኩም ለጽዮናዊቷ ትግራይ ኢትዮጵያ እነ አፄ ኢዛና፣ እነ ደቂቅ እስጢፋኖስ፣ እነ አፄ ዮሐንስ የተሰጧትን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ በኩራት እንዲያውለበልቡ ከማሳወቅ ወደኋላ አልልም። የሉሲፈር አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበት ባለ ሁለት ቀለሙ ሰንደቅ የጽዮናውያን፣ የአክሱማውያን ወይም የትራዋይ ኢትዮጵያውያን እንዳልሆነ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ። ለመሆኑ፤ “ይህ ሃምሳ ዓመት የማይሞላው ባንዲራ ከየት/ከማን ተገኘ? መልዕክቱስ ምንድን ነው?” በማለት የሚጠይቅ ወግን ለምን ጠፋ? ለትግራይ ሕዝብ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ሰቆቃ እና ስቃይን ከማምጣቱ እና ሉሲፈር ጠላትን ከማስደሰቱ በቀር ምን ያመጣለት ነገር አለ? ምንም! ዛሬ ኤርትራውያን የምንላቸው ጽዮናውያን ገና ሬፈረንደም ሲያካሂዱ ገና ወጣት እያለሁ “ተው!ብትገነጠሉ እንኳን ሰሜን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም እና የጽዮንን ባንዲራ ያዙ!” ስላቸው ይሳለቁብኝ እንደነበር፤ እንዲያውም ሬፈረንደም ከማድረጊያው አዳራሽ እንድወጣ (ለዩኒቨርሲቲዬ ረፖርት ለማቅረብ ነበር ተልኬ የገባሁት) አስታውሳለሁ። ዛሬ ወገኖቻችን የያኔውን አሁን ከገጠማቸው ፈተና እና መዘዝ ጋር እያስታወሱ በመጸጸት የሚደውሉልኝ ኤርትራውያን ብዙ ናቸው። የጽዮናውያን ጽናት፣ ጥንካሬ፣ ብርታት እና ድል የእግዚአብሔር ድል ነው፤ በጽዮን ማርያም፣ በቅዱሳኑ እና በጽላተ ሙሴ በኩል ብቻ የተገኘ ድል ነው። ጠላት ይህን በደንብ ስለሚያውቅ ነው የሕይወት ዛፍ የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሥሯን መንቀል አስፈላጊ እንደሆነ ስላወቁት ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ቆፍረው ቆፍረው አሁን የምናየውን ዓይን ያወጣ የጭፍጨፋ ግፍ በመስራት ላይ ያሉት። የትግራይ ሠራዊት የጽዮን ሠራዊት ነው፤ ስለዚህ አረበኞቹ የጽዮንን ጠላቶች እስከ ሞያሌ ድረስ ሄደው የማሳደድ ግዴታ አለባቸው፤ በዚህም ድጋፌ ፻/100% ነው፤ ጽዮናውያን አዲስ አበባ ድረስ ሄደው ግራኝን እና ጭፍሮቹን የመያዝ ግዴታ አለባቸው፤ እንዲያውም ዘግይተዋል። ግራኝ አብዮት አህመድ አዲስ አበባን ለቅቆ በመውጣትና የትግራይን አየር አቋርጦ ወደ አስመራ እና ቱርክ መብረር እንዳይችል መደረግ ነበረበት፤ የሚበርርም ከሆነ አውሮፕላኑን በትግራይ አየር ላይ መትተው መጣል ነበረባቸው። ለመሆኑ በየትኛው አየር መንገድ ነው ወደ አስመራ እና ቱርክ የበረረው? ከይተስ ተነስቶ? ይህን በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ።
💭 ለማንኛውም በትግራይ ላይ ልክ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ሲጀምር የሚከተለውን ጽሑፍ በማቅረብ ለማስጠንቀቅ ሞክሬ ነበር፤
👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?
፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢ–አማኒ፣ ግብረ–ሰዶም)
☆ ምክኒያቱም፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።
፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን
☆ ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ‘ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽ‘ ብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ.አ.አ ከ 1837 እስከ 1843 ዓ.ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ‘ኢትዮጵያ‘ ፋንታ ‘ኩሽ‘ የሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረ–ኢትዮጵያ፣ ፀረ–ተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን
☆ ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞ‘ትግሬው‘ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!
፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን
☆ ምክኒያቱ፦ ኢ–አማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ–አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ–ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ ‘አማራ‘ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!
☆ ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ዋ! ዋ!
በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።
የሕዝቡን ስነ–ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!
👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦
– ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
– አለመረጋጋትን መፍጠር
– አመፅ መቀስቀስ
– መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት
👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of
– Demoralization
– Destabilization
– Insurgency
– Normalization
💭 A year after Ethiopian PM Meles Zenawi and Patriarch Paulos passed away, on May 9, 2013
👉 Burkina Faso’s Foreign Minister Has Fainted During አ Joint Press Conference in Turkey.
A year later, 29 August 2014, Ahmet resigned as Foreign Minister and became Prime Minster of Turkey.
Djibrill Bassole, the foreign minister of the Colorado-sized West African nation of Burkina Faso, has joined the inauspicious ranks of people to faint on live television.
Bassole was holding a joint press conference in the Turkish capital of Ankara with Turkish Foreign Minister Ahmet Davutoglu when, in the middle of a question from a reporter, it became clear that something was wrong. He grips the platform, grimaces and begins to sway slightly. Bassole, obviously concerned, leans over to Davutoglu and says something.
The Turkish foreign minister looks immediately alarmed but, perhaps wary of embarrassing his official guest, extends an arm without actually grabbing Bassole. Then there’s a whooshing sound in the audio as Bassole, collapsing, brushes against his microphone and takes the podium down with him.
____________________________________