Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 26th, 2021

ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ለምን በዓለም ታይቶ የማይታወቀውና ጭካኔ የተሞላበት ጭፍጨፋ ሰለባ ሆኑ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2021

💭 ፋሺስቱ የኦሮማራው አገዛዝ የጀነሳይዱን ማስተርፕላን በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶ በማይታወቅና ፍጹምነት በተሞላበት መልክ እየፈጸመው ነው!

እንቁላሉ ቀስ በቀስ ነው በእግሩ መሄድ የጀመረው። ዲያብሎስ አባታቸው ለአምስት ሺህ ዓመታት ያህል የሰው ልጅን የማጥናት ዕድል ነበረው፤ ኦሮሞዎቹ ደግሞ ያለፉትን አምስት መቶ ዓመታት “ሐበሻን” በደንብ ሲመረምሩ እና ሲያጠኑ ኖረዋል። ዛሬ የቀሰሙትን ትምህርት በሥራ ላይ በማዋል ላይ ናቸው። ዶ/ር ደብረጽዮን ግራኝን “በጣም ተንኮለኛ ሰው ነው” ሲሉት፤ የታየኝ ይህ እባባዊ ተንኮላቸው ነበር።

በኦሮሞዎቹ የምኒልክ፣ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ኃይለ ማርያም አገዛዞች ዘመን ያለነበረ አጋጣሚ ዛሬ ተፈጥሯልና። ተጋሩን አስመልክቶ ምኒልክ፣ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም “በሞኝነት ሰርተዋቸዋል” ከሚላቸው “ስህተቶች ዛሬ አንደግመውም፣ በረሃብ እንጨርሳቸዋለን!” የሚል “ብልጠት” እና ጽኑ እምነት የዛሬዎቹ ኦሮሞዎች ፈላጭ ቆራጮች አላቸውና ነው።

አዎ! በትግራይ/ኤርትራ ተጋሩ ላይ ዛሬ ፈንድቶ የሚታየው ጥላቻ ከ፻፴/130 ዓመታት በፊት በዲቃላው ምኒልክ የተጠመደ የጊዜ ፈንጅ ነው! ይህን ሁሉ ዘመን ተጋሩዎች አቅፈው መኖራቸውና መታገሳቸው የሚያስገርም ነው!

አክሱማውያን ቤተሰቦቻችን በዘመነ ምኒልክ እና ኃይለ ሥላሴ ሳይቀር ንብረት የማፍራት፣ መሬትና ቤት የመግዛት መብት ወይ ይነፈጋቸው አልያ ደግሞ ከሌላው በእጥፍ ድርብ እንዲገዙ ፣ በየመስሪያ ቤቱ ደግሞ እድገት እንዳይኖራቸው ይደረጉ እንደነበሩ ነግረውናል። በደርግ ጊዜ ደግሞ አድሎው እየተጠናከረ መጥቶ ቤቶቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውንና መሬቶቻቸውን ተነጥቀዋል፣ በየቀበሌው የአዲስ አበባ ተወላጆች ሳይቀሩ የትግራዋይ ስም የነበራቸው ሕፃናት እና ወጣቶች በየቀበሌው እየታጎሩ ሲገረፉና ሲሰቃዩ እንደነበሩ እኔ እራሴ ምስክር ነኝ።

💭 ሰሞኑን “ታሪኬ ባጭሩ” የምልበት ሰሞን ነው።

በጊዜው “ችለን እንለፈው፤ እግዚአብሔር ያውቃል” እያልን የግፉን እና ጭካኔውን ጭነት ተሸክመን እናልፈው ነበር። ዛሬ ግን ያ ዘመን አብቅቶለታል። ይህ የእያንዳንዱ ጎሣ ወይንም ብሔር ወንጀል ግልጥልጥ ተደርጎ የሚነገርበት ዘመን ነው። በቅርብ ዘመዶቼ፣ በአጎቶቼ እና አክስቶቼ ላይ ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎች የሠሯቸውን ግፎች ዘርዝሬ አልጨርሰውም። ግራኝ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ አንስቶማ አያቶቼ በፍቅር ያኖሯቸው፣ ቤት የሠሩላቸውና በሁሉም ረገድ የረዷቸው ኦሮሞዎች በኋላ ላይ ስላደረሱባቸው ግፍ ሳስበው ዛሬ ደሜ ይፈላል። ኦሮሞዎች እንደ ቱርኮች፣ አፍጋኖችና አረቦች፤ ፍትህ፣ ፍቅርና እኩልነት የማያውቁ፣ “ሁሌ አምጡ አምጡ!” የሚሉ ምስጋና ቢሶች መሆናቸውን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። ማንነታቸውና ምንነታቸው ነውና!

ከእለታት አንድ ቀን ገና የስምንት ዓመት ልጅ እያለሁ ካዛንችስ መናኸሪያ ሆቴል አካባቢ ልክ በእነዚህ የክረምት ቀናት ከጎረቤት ልጆች ጋር የ ብይ ጨዋታ በምንጫወትበት ወቅት፤ የእነ ደበላ ዲንሳ እርጉም “አብዮት ጠባቂዎች” ከእኛ ትንሽ ተለቅ ያለውን አብሮን ሲጫወት የነብረውን ልጅ “አንቴ ና!” ብለው ጠሩት፤ ልጁም ተንስቶ ወደ እነርሱ ሄደ። ልጁ ከጎጃም ለእረፍት የመጣ ስለነበር አማርኛው ለየት ያለ ሆኖ ስላገኙት፤ በአነጋገሩ እያሽሟጠጡና እየተሳለቁ ሲጎትቱና በካልቾ ሲመቱት አየሁና፤ ራቅ ብዬ በያዝኳቸው ብዮች ወርውሬባቸው ማምለጥ ጀመርኩ። በዚህ ጊዜ፤ “አንቴ፣ አንቴ፣ ያዘው!” እያሉ አሳደው ያዙኝ። “ምናባክ!” እያሉ ያጮሉኝና በቀበቷቸው ይገርፉኝ ጀመር። ቆም ሲያደርጉት፤ የዘመዴ ቀልድ ትዝ አለኝና በእልህና በበለጠ ድፍረት፤ “እንግዲያውስ አንድ ቀልድ ልንገራችሁ፤ አማራው፤ ጋላው በትግሬው ላይ ሲያሾፍ፤ ቀበቶውን ትግሬው “ቃባቶ” እላለሁ ብሎ “ቆቦቶ” አለ…“። ስላቸው ከት ብለው እየሳቁ ማጅራቴን ይዘው በመገፍተር ወደ ቀበሌው ጽሕፈት ቤት እየገፈተሩ ሲወስዱኝ፤ የጎረቤት ሰዎች “ተወው!” የሚል ድምጽ አሰሙ። ሆኖም ጽህፈት ቤቱ እንደደረሰን፤ ቤተሰቦቼን ያውቋቸው የነበሩት ሰራተኞች “ይሄም ጩጬ የአብዮታች ጠላት ትግሬ ነው እንዴ?” በማለት በመሳለቅ የሆነ ጨለማማ ክፍል ውስጥ አጎሩኝ። በጊዜው ብዙም ትኩረት አልሰጠነውም ነበር የዛሬው ሁኔታ ግን “ሁሉም ኦሮሞዎች ወይንም ኦርማራዎች ነበሩ” እንድል ያስገድደኛል። ደበላ ዲንሳ የተባለው አውሬ ጭፍሮች።

መሸት ሲል ብዙ ወጣቶች ታስረውበት ወደነበረው ወደ ከፍተኛው እስር ቤት ወሰዱኝ። እዚያም ወጣት ወንዶችና ሴቶች ታጉረው አየሁ። ሌላ ሕጻን አላየሁም። ስሜን ጠርተው ወደመመርመሪያ ክፍል ወሰዱኝ፤ ሦስት መሳሪያ የታጠቁ ሰዎችና ሁለት ሴቶች ነበሩ። “አንተ ለኢህአፓ እና ወያኔ በየመንገዱ ወረቀት ታሰራጭ እንደነበር ታውቋል፤ እስኪ ሃቁን ንገረን!” አሉን በመጮኽ። እኔም፤ “ምንም የማወቀው ነገር የለም፤ ጓደኛችንን በመምታታቸው ተናድጄ ብይ ስለወረወርኩባቸው ነው ወደዚህ ያመጡኝ” እንዳልኳቸው፤ አሁንም “ያንኑ በመድገም ሃቁን ንገረን” እያሉ ካመናጨቁኝ በኋላ፤ “በሉ ውሰዱት!” አሉኝ እና ወደ አንድ ክፍል ወሰዱኝ። እዚያም ሱሪዬን እንዳወልቅ አዘዙኝ እና ወደ አግድም ወደተዘጋጀው የመግረፊያው ምሰሰሶ ነገር ወስደው ገለበጠው አሰሩኝ እና የውስጥ እግሮቼን ለአስር ደቂቃ ያህል እየቀበጣጠሩ ይገርፉኝ ጀመር። መንፈስ ቅዱስ የደረሰልኝ መሰለኝ እኔ ምንም ህመም እንዳልተሰማው ጭጭ አልኩ። በመጨረሻም፤ “ኧረ ሞቷል መሰል!” ሲሉ ሰማኋቸው። ከመግረፊያውም አውርደው እንድቆም አደረጉኝ፤ በዚህ ጊዜ የለበስኩትን ሹራብ አስወልቀውኝ ጀርባዬን ገረፉኝ እና ”ዝለል!” አሉኝ። በዚህ ጌዜ ብዙ ውሃ የቋጠሩት የውስጥ እግሮቼ መቆም አቃታቸው፤ ሕመሙም ተሰማኝ። ሴቶቹን ጠርተው፤ “ደግፋችሁ ውሰዱት!” አሏቸው። ሴቶቹም እያለቀሱ ወደምተኛበት ቦታ ወሰዱኝ።

ቤተሰቦቼን እንኳን ሳላይ ለአንድ ሳምንት ያህል በእስር ቤቱ የቆየሁባቸው ቀናት እንደ አንድ ሺህ ዓመት ሆነው ነበር ሲታዩኝ የነበሩት። ከተኛሁበት ጨለማማ ክፍል ታጉረው ከነበሩት ወጣቶች መካከል በየምሽቱ አንድ በአንድ እየተወሰዱ በስተጓሮው ሲረሸኗቸው እሰማ ነበር። የሴቶቹማ አሰቃቂ ነበር፤ በጆሮዎቻቸው፣ በጡቶቻቸውና በኅፍረት ስጋቸው ላይ የፈላ ዘይት እያፈሰሱ በኋላ መኻን እንዲሆኑ ያደረጓቸው ብዙ ነበሩ። ይቅርታ ይህን በማለቴ ግን ዛሬ በትግራይ ሴቶች ላይ የፈጽሟቸውን ጭካኔዎች እያስታወስን የጭካኔውን ምንጭ እና ምንነት እናውቅ ዘንድ ነው። ምንጩም ዋቄዮአላህ ነው፤ ይህ የጋላዎች መንፈስ ነው ኢትዮጵያን ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት አፍኖና አስሮ ዛሬ ለምናየው ጉድ ያበቃት። ዛሬ፤ ጋሽ ዮሴፍና ቴዲ የዚህ ሁሉ ጥላቻ መንስኤ ምን ሊሆን እንደሚችል የስነልቦናዊ ገጽታውን በከፊል ለማሳየት ሞክረዋል። ሰፋ እና ጠለቅ ማለት አለበት፤ ከመንፈሳዊው ዓለም በኩል በሚኖሩት ምክኒያቶች ዙሪያ ከመንፈሳውያን ጋር ወደፊት ይወያያሉ የሚል ተስፋ አለኝ።

የኦሮሞዎቹና አህዛብ አጋሮቻቸው ጉዳይ ግልጽ ነው፤ ብዙም አንጠብቅም፤ ግን ሁላችንም የምንጠይቀው ነገር ተዋሕዶ እና ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉት “አማራዎች” እንዴት ከአህዛብ ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎች፣ ሱዳኖች፣ አረቦች፣ ቱርኮች ጋር አብረው የኢትዮጵያ ሥር የሆነችውን ትግራይን ለመንቀል አብረው ይሠራሉ? የሚለው ጥያቄ ነው። ለእኔ መልሱ፤ ይህ ከሃዲ ትውልድ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለም፤ ከክርስቶስ ፍቅር ይልቅ የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጥላቻ በልጦበታል፤ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን፣ ከሕይወት ይልቅ ሞትን መርጧልና ነው። ስለዚህ ከአህዛብ ወገን ነው የሚቆጠረው። ተግባሩ ይህን ያሳያልና!

✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፬]✞✞✞

ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።”

✞✞✞[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፬፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ! አንተን በልብህ። ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።”

✞✞✞[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፮]✞✞✞

ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።”

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Africa Speaks: “The UN and The World Should Call The War in Tigray a Genocide”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2021

👏 Great discussion!

Courtesy: Omega LIVE TV

___________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: