አሸንዳ | የትግራይ ወንዶች በእናቶቻችንና በእህቶቻችን ላይ የተፈጸመውን ዓይነት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በጭራሽ መፍቀድ የለባቸውም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2021
👉 አዎ! የትግራይ ቀለማት ክቡር መስቀሉን የሚያጅቡት ሦስቱ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ቀለማት ናቸው! እንደ አፍጋኒስታን ታሊባን በክቡር መስቀሉ ፈንታ የሉሲፈርን ኮከብ፤ በሦስቱ ቀለማት ፈንታ የሉሲፈርን ቀለማት በመተካት አዲስ ማንነትና ምንነት ለመፍጠር በመንቀሳቀስ ላይ ላሉት የምኒልክ ብሔር ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለም ባሪያዎች፤ ከወዲሁ ዋ! ተጠንቀቁ! ብለናል።
💭 በትግራይ ሴቶች ላይ የተፈጸመው እጅግ በጣም ትልቅ ግፍ ተስፋፊዎቹ ፋሺስቶች ኦሮሞዎች እና አማራዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ሲፈጽሙት የነበረ ነው። በሉሲፈራዊው የዋቄዮ-አላህ ኢ-ስበ ዓዊውና የክርስቶስ ተቃዋሚው ዓለም ክርስቲያኖችን አዳቅሎ ለማዳክምና ለመጨረስ ሆን ብለው ግጭቶችንና ጦርነቶችን እይቀሰቀሱ የሚጠቀሙበት የወሲባዊ ጂሃድ ዋና አካል ነው። ከፖለቲከኞች ብዙም አልጠብቅም፤ ግን በተለይ የተዋሕዶ አባቶች ወደኋላ ሳይሉ ከይሉኝታ ባርነት እራሳቸውን ነፃ አድርገው ስለዚህ በቸልታ ለማይታለፍ ጉዳይ ትምህርት መስጠት ይኖርባቸዋል።
💭 Today, girls + women in Tigray experience Ashenda amidst ~10 months of #TigrayGenocide. We humbly ask that you advocate for them, that you believe their stories + that you never forget them and, specially the men must never, ever again allow atrocities like the genocide against our mothers, sisters and daughters to happen.
___________________________________
Leave a Reply