Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 17th, 2021

ቡሄ | ቅ/ሚካኤል እና ጽዮናውያን ለደብረ ታቦር ደረሱላት ፥ ይብላን ለናዝሬትና ለደብረ ዘይት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2021

አዎ! እራሳቸውን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚው ጎራ ለመመደብ በመወሰናቸው፤ “ናዝሬትን”፣ ‘አዳማ’ ፥ “ደብረ ዘይትን” ቢሸፍቱ በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መጠሪያዎቻቸውን በክህደት ለመቀየር ደፍረዋል/ፈልገዋል።

✞✞✞በዚህ ወቅት እድለኛዋና ጥንታዊቷ ደብረ ታቦር ከዋቄዮአላህ ባርነት ነፃ ወጣች። ✞✞✞

😊 በአጋጣሚ? 😊

ደብረ ታቦር ቅዱስ ሚካኤል❖

💭 ገና ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ ጽፌ ነበር

መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት/በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው “ናዝሬት” ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል? “ናዝሬት” “እየሩሳሌም“፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።

ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ “ደብረ ዘይት” የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ–ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን? አይመስለኝም! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና!

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iranian Drone-Jihad Against ‘Israel of The Flesh’ & Spiritual Israel — Which is Christian Tigray-Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2021

Is Ethiopia Flying Iranian-Made Armed Drones?

Also in the video: Iranian Drone Attack on Israel

ቅዱስ ቃሉ፤

የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው። …. ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም”

ይለናልና መናፍቃንን ጨምሮ የዋቄዮአላህ ልጆች ሁሉ ከእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር አብረው ሊያጠቁን ቢሞክሩ አይገርመንም፤ ክርስቶስን በመካዳቸው የእግዚአብሔርን ፍርድ ተቀብለዋልና። እኛን ሊገርመን እና “ለምን” ብለን ልንጠይቅ የሚገባን ክስተት ግን፤ “ኢትዮጵያውያን ነን፣ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት አማራዎችከእነዚህ እስማኤላውያን፣ ሞዓብውያን፣ አጋራውያን፣ አማሌቃውያን እና ፍልስጤማውያን ጋር አብረው እስራኤል ዘነፍስን አክሱም ጽዮንን ለማጥቃት መወሰናቸውና ከዚህ ከባድ ኃጢዓታቸው በንስሐ ለመመለስ ፈቃደኝነት አለማሳየታቸው ነው።

እስኪ ይታየን፤ አረመኔው ጂኒ ግራኝ አብዮት አህመድ ሱዳን ዛሬ የአማራ የሆኑትን ግዛቶችን ወርራ እንድትይዝና ብዙ ገበሬዎችን ከቀያቸው እንድታፈናቅል ፈቃዱን ሰጣት። አማራዎቹ ተቆጥተው በግራኝ እና ሱዳን ላይ በመነሳት ፈንታ ከግራኝ እና እስማኤላውያኑ ጋር አብረው በክርስቲያን ወገኖቻቸው ላይ ለመዝመት “ዘራፍ!” ይላሉ፤ “ክተት” ያውጃሉ። ግን ምን ያህል ቢረገሙ ነው እውነትን ከሐሰት ጥሩውን ከመጥፎ፣ ትክክልን ከስህተት የመለየት ችሎታ የሌላቸው?!ከፍተኛ የስነ ልቦና ችግር ያላቸው ሰዎች እንኳን ትክክል እና ስህተት የሆነውን ነገር በደንብ ያውቃሉ ፣ ግን ስለምንም ግድ የላቸውም።

If Ethiopia is indeed operating Iranian-made armed drones, that would represent a significant addition to the list of beneficiaries from Teheran’s burgeoning drone programme. So far, Iran is believed to have transferred drones, components or designs only to its proxies and allies in Iraq, Lebanon, Yemen and the Gaza Strip. The presence of Iranian-manufactured drones has also been reported in Sudan, while the Venezuelan authorities appear to have shown some interest in the Mohajer-6 drone.

Whether Ethiopia and Iran have struck any military deals remains to be seen. However, in July and August of this year, open source flight trackers flagged the presence of Iranian cargo aircraft at various civil and military airbases across Ethiopia. One of these aircraft was sanctioned by the US Treasury in 2020 for alleged links to the Iranian Revolutionary Guards Corps (IRGC). The content of these flights is unknown.

Armed and Dangerous?

As there are ongoing concerns over civilian casualties from airstrikes in Ethiopia, it’s important to check if the Mohajer-6 is armed.

Imagery from Iran, as well as media reports, indicate that the Mohajer-6 can indeed be armed with various missiles and bombs. One of these is the Qaem air-t0-surface missile.

The photographs analysed indicate that the drone model seen at Semara has various points where weapons can be equipped. One of these drones appears to be armed with a missile.

In recent weeks, further claims about Iranian-made missiles in Ethiopia have been aired online.

On August 13, one analyst alleged a match between missile remnants in Ethiopia’s Tigray Region and the Qaem missile. Bellingcat was unable to independently verify the accuracy of his comparison.

Finally, debris recovered from an alleged dronestrike conducted in Tigray matches the reverse conical part at the rear of Iran’s Qaem smart munitions known to be used on the Mohajer-6.

What can be said on the basis of satellite imagery and photos posted on social media is that two drones were based at Semara Airport. An analysis of the shape and measurements of these drones, as well as the footage from the drone feed, provides a strong indication that these are drones consistent with the Iranian Mohajer-6, seemingly armed with air-to-ground missiles. Nevertheless, it must be stressed that higher quality imagery would be needed to state anything conclusively.

Source

Ethiopia | The Luciferians Want War & The Ezekiel 38/Psalm 83 Prophecies Fulfilled

ሉሲፈራውያኑ የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟሉ ዘንድ ሁኔታዎችን በጥድፊያ በመግፋት ላይ ናቸው፤ በተለይ በኢትዮጵያ።

ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ጦርነት ይሻሉ። ለዚህ ደግሞ የዋቄዮአላህ ልጆች ጥሩ እረዳቶች ሆነው አግኝተዋቸዋል። ጂኒዋን አቴቴ አበቤን ዛሬ በአዲስ አበባ አየናት፤ በአረብኛ የተጻፉ መፈክሮች ተውለበለቡ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገር መሪ ኤርዶጋንን ምስሎች ከሩሲያው እና ቻይናው መሪዎች ምስሎች ጎን በሃገረ ኢትዮጵያ ለማሳየት ደፈሩ፣ ልክ በእስማኤላውያን ዓለም በተደጋጋሚ እንደምናየው የአሜሪካ ባንዲራ እንዲቃጠል ተደረገ፤። ፍልስጤማውያኑ እና ደጋፊዎቻቸው የአሜሪካን ባንዲራ ያቃጥላሉ፣ የሙአመር ጋዳፊ፣ የሳዳም ሁሴን እና የኢራን አያቶላዎች ደጋፊዎች የአሜሪካን ባንዲራ ያቃጥላሉ። በኦሮሞው ደርግ አገዛዝ ዘመን የነበረው የፀረአሜሪካ ዘመቻ ዛሬ ከሰላሳ ዓመታት በኋል በኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ተደገመ። ዋው! በኢትዮጵያ ኢትዮጵያን (ትግራይን + ኤርትራን) አጥፍተው ኩሽን(እስላማዊት ኦሮሚያ)ከመሠረቱ በኋላ ኩሽ ከሩሲያ እና እስማኤላውያኑ ዓለም ጋር አጋር እና በአርማጌዶኑ ተሳታፊ ሆና የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟላል ማለት ነው። ይህን የፕሮቴስታንቱ መናፍቃን ዓለም እና የመሀመዳውያኑ አህዛብ ዓለም በጣምና እጅግ በጣም ይመኙታል

ከጽላተ ሙሴ ጋር ትልቅ ጉዳይ ስላላቸው፤ በትግራይ እና ቤተ እስራኤል ደም ውስጥ ይገኛል የሚል እምነት ስላላቸው በትግራይ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አላቸው። ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል መውሰድ የጀመሩትና ዛሬም የትግራይ ስደተኞች በሚገኙባቸው የሱዳን የስደተኛ ካምፖች ውስጥ ተጠናክረው ለመሥራት የሚሹትም ለዚህ ይመስላል። እስራኤልም እስራኤል ዘስጋ መሆኗን እና በእስራኤል ዘነፍስ (በኢትዮጵያ) ላይ በጣም ጥገኛ እንደሆነች እንገንዘብ።

💭 ዛሬ በአዲስ አበባ እና የዋቄዮአላህ ልጆች በሰፈሩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች የታየው ይህ ነው።

የግብጽ ባንዲራ ቀለማት + አረብኛ ጽሑፍ + የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሬ ኤርዶጋን

ምስል ከሉሲፈር ፔንታግራም ኮከብ ጋር። ከዚህ የበለጠ ምን ማስረጃ ይኖራል? አዎ! ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ፤ እግዚአብሔር ለሚያውቃት ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና ክርስትና እምነት መሠረት የሆነችውን ትግራይን እየጨፈጨፏት ያሉት እነዚህን የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች በጥድፊያ የማሟላት ፍላጎት ስላላቸው ነው። ለዚህም ነው ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ያልቆመ፣ ድምጹን ያላሰማ፣ ያላለቀሰና ጦርነቱ እንዲቆም ያልታገለ “አህዛብ” ነው የምለው።

👉 አዎ! በትግራይ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ተራሮች ላይ ያመጸ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጎን ሆኖ የክርስቶስን ልጆች የሚጠላ፣ የሚያሳድድና የሚዋጋ እራሱን ለገሃነም እሳት አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ አህዛብ ብቻ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናልና ይወቁት፤

በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ። ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።”

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫]✝✝✝

፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው።

፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ።

፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው።

፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን።

፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው።

፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥

፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው።

፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ።

፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም።

፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።

✝✝✝[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰]✝✝✝

፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።

፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥

፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።

፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥

ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥

፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመላው ኢትዮጵያ “የልዩ ጥቅም መብት” የሚገባቸው ጽዮናውያን ብቻ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2021

👉 እንኳንስ ይህን ሁሉ መስዋዕት ከፍለው!

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የፋሺስት ደርግ አገዛዝ ያስወገዱት ታላላቆቹ እነ አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን ጠቅልላ በመያዝ እግዚአብሔር የሚያውቃትና ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋንና የምትከበረዋን ታሪካዊቷን፣ ታላቋንና ኃያሏን ኢትዮጵያን ለማየት በቻልን ነበር።

ታዲያ አሁን ዋናው ጥያቄ ሕወሓቶች ይህን ለምን አላደረጉም? እራሳቸው ማድረግ ሲችሉና ማድረግ ሲኖርባቸው፤ ምንም ዓይነት የኢትዮጵያዊነት ማንነት የሌለውን ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለምን “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!” እያለ ሕዝቡን እንዲያታልል ፈቀዱለት? ማንን ለማስደስት ነበር የትግራይ ሕዝብ ይህን ሁሉ መስዋዕት እንዲከፍል ያስገደዱት?

በመጭዎቹ ወራት እንደ ከሰላሳ ዓመት በፊቱ ተመሳሳይ ስህተት በድጋሚ እንዳይሠሩ ለማስጠንቀቅ ነው። ለአጭር ጊዜ ጥቅም፣ የእልኸኝነት ስሜት ማቀዝገዣና የርዕዮተ ዓለም ጥማት ማርኪያ ሲባል አዲስ አበባንም ሆነ ሌላ የኢትዮጵያን ግዛት አዞ ለሆነው የኦሮሞ ፍዬል አሳልፋችሁ ትሰጡና ወዮላችሁ! በቃ!አርቃችሁ አስቡ!

ይግባኝ ሰሚ አዞ በመጨረሻ ይብላኝ ብሎ ተስፋ በማድረግ አዞውን የሚቀልብ ሰው ነው።ዊንስተን ቸርችል

An Appeaser is One Who Feeds a Crocodile, Hoping it Will Eat Him Last” Winston Churchill

ሕወሓቶች የአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሶማሊያ ክልሎችን መፍጠራቸውና ሚጢጢዋን ትግራይን ለትግራይ ሕዝብ ማስቀረታቸው እንዴት የትግራይን ሕዝብ ሊጠቅም ይችላል ብለው ለማሰብ እንደቻሉ በጣም ግራ ያጋባል፤ በእጅጉንም አስገራሚ ነው፤ ትልቅ ታሪካዊ ስሕተት። አሁንስ ተመሳሳይ ስሕተት ይፈጽሙ ይሆን?”

ሕወሓት ግን ለእራሱ ርዕዮት ዓለም ባሪያ ሆኖ የትግራይን ሕዝብ ሊበሉ የሚሹትን ሦስት የኢትዮጵያ ጠላት ሰውሰራሽ ክልሎች/አዞዎች (አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ) ፈጠረ፣ የትግራይን ሕዝብ በማግለል እነዚህን አዞዎች ለሰላሳ ዓመታት ያህል ቀልቦ አሳደጋቸው። ዛሬ አዞዎቹ አፈርጥመው በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጸሙ።

አማራ + ኦሮሞ + ሶማሌ የተባሉት ሕገወጥ ክልሎች ባፋጣኝ መፈራረስ አለባቸው። ሚሊዮኖችን ለማዳን፤ በተለይ ጽዮናውያንን ከወደፊቱ አደጋ ለመከላከል ይህ ከሁሉም አስቀድሞ መሠራት ያለበት ሥራ ነው።

የፈለገው ሉሲፈራዊ ኃይል ትዕዛዝ እየሰጠ በፖለቲከኞቻችሁ ላይ ጫና ቢያደርግም፤ ጽላተ ሙሴን የያዙት ጽዮናውያን ግን መብታቸውን ነውና የሚከተሉትን ማድረግ ይኖርባቸዋል፤

🔥 ፩ኛ. አማራ + ኦሮሞ + ሶማሌ የተባሉት ክልሎችን ማስወገድና ሰሜን + ደቡብ + ምስራቅ + ም ዕራብ ኢትዮጵያን መመስረት

🔥 ፪ኛ. እነ ግራኝ አብዮት አህመድን በእሳት መጥረግ፣ ለዋቄዮአላህ ልጆች ስልጣን መንፈግ

🔥 ፫ኛ.’ሕወሓትየሚለው የመጠሪያ ስም እንዲቀየር ማስገደድ

🔥 ፬ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈርን ባንዲራ ከትግራይ ማስወገድ

💭 በትግራይ ሕዝብ ላይ ደም አፍሳሹ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በጀመረበት ዕለት ይህን ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤

“ዓለም ተሳለቀችብን | በአንድ ዓመት ውስጥ ከሰላም ሽልማት እስከ የእርስ በእርስ ጦርነት?

አሁን እውነት ህወሃቶች ከብልጽግና ጋር በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ላይ ድራማ እየሰሩ ካልሆነ በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት የደፉትን ቆሻሻቸውን ባፋጣኝ መጥረግ ይኖርባቸዋል። ግራኝ አብዮት አህመድን አሊን እና የኦሮሙማ መንጋውን በእሳት ከጠራረጓቸው በኋላ ከሦስት ዓመታት በፊት ማድረግ የነበረባቸውን የሚከተሉትን ነገሮች አድርገው ወደ አክሱም ጽዮን በማምራት ንስሐ በመግባት ከፖለቲካ ሕይወት መሰናበት አለባቸው። ከሉሲፈራውያኑ ፀረ-ኢትዮጵያ አጀንዳ አስፈጻሚ ባርነት ነጻ ሊወጡ የሚችሉት የሚከተሉትን ለማድረግ ፈቃደኞች ሲሆኑ ብቻ ነው፦

👉 ኢትዮጵያዊ የሆነ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም፣

👉 በኢትዮጵያውያን ላይ የጫኑትን ሰይጣናዊ የክልል ሥርዓትና ሕገ አውሬ እንዲፈረካከስ፣

👉 በክቡሩ ሰንደቃችን ላይ የለጠፉትን የባፎሜት ኮከብ እንዲነሳ

ምናልባት ያኔ ይሆናል ምናልባት ኢትዮጵያውያን አቅፈው ይቅር የሚሏችሁ።

ገና ስልጣን ላይ ሲወጣ ለአብዮት አህመድ አሊም ተመሳሳይ ዕድል እንዲህ በማለት ሰጥቼው ነበር፦

👉 “እውነት ሕዝባችንን ለማገልገል የመጣ ሰው ከሆነ እነዚህን ሦስት ነገሮች በፍጥነት መፈጸም ይኖርበታል” ብዬ ነበር፦

፩ኛ. በቋንቋ የተከፋፈልውን የክልል ሥርዓት እንዲያፈርስ

፪ኛ. ኮከቡን ከባንዲራችን ላይ በአዋጅ እንዲየነሳ

፫ኛ. ከአረብ አገሮች ጋር ያለንን ጥብቅ ግኑኝነት እንዲያላላ

አመት ሆነው፤ ግን ሦስቱንም ጉዳዮች እስካሁን ለማስተካከል ሙከራ አላደረገም፤ እንዲያውም ሁኔታዎችን ወደ ባሰ መንግድ እየመራቸው ነው፤ በዚህም ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን፣ አረቦችና የተባበሩት መንግስታት ፈላጭ ቆራጮች ታይቶ በማይታወቅ መልክ እያጨበጨቡለት ነው። ይህም በጣም ስላደፋፈረው፡ መጀመሪያ በትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ ሤራ መጠንሰስ ጀመረ፤ አሁን ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዞረ። አቤት ድፍረት!“ገና ዓመታት በፊት

💭 ከወራት በፊት የቀረበ፤

➡ “Fascist Abiy Ahmed’s Eritrean Mercenaries Commit Atrocities in Tigray”

😠😠😠 😢😢😢

እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ፕሮቴስታንቶች፣ መሀመዳውያንና ኢ-አማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ ድብብቆስ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠

በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?

የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ‘ሁቲ’ ነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።

ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።

ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔር-ብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን?

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻለው/ያልፈለገው? ዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን?

💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦

👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት በእሳት ሲጠረጉ

👉 ፪ኛ.’ህወሀት’ የሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር

👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ

ቤተ እስራኤል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስራኤል ፥ ቤተ ኢትዮጵያ በእግር ወደ ሱዳን

👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

☆ ኢትዮጵያን የከዱት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘና ብለው ወደ እስራኤል ይበርራሉ

☆ ኢትዮጵያውያን ግን ከአየር መንገዱ በትግሬነታቸው ይባረራሉ፤ ሴቶች በየጫካው እይወለዱ በበርሃ በእግራቸው ሄደው ወደ ሱዳን ይሰደዳሉ

እነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ በአንድ ወቅት እንደገና መደገማቸው በአጋጣሚ? እስራኤል፤ “ለልጆቼ ቆሚያለሁ” ፥ “ኢትዮጵያ ግን ለልጆቿ ደንታ የላትም!” የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ የተሞከረ ይመስለኛል።

በቪዲዮው፦

👉 የቤተ እስራኤል ስደተኞች ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት ከሱዳን ወደ እስራኤል

👉 የቤተ እስራኤል ስደተኞች ዛሬ ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ ከአዲስ አበባ ወደ እስራኤል በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረሩ

👉 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሱዳን ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት፤ የጋላ/ጋላማራ የደርግ መንገስት በጥይትና ምግብን/ ረሀብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም በሚሊየን የሚቆጠሩትን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ቀጠፋቸው፤ የተረፉት ወደ ሱዳን ተሰደዱ፤ ዓለም “የልደት በዓል መሆኑን ያውቃሉን?” Do they know it’s Christmas? ብላ ዘፈነችልን።

👉 ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት ወደ ሱዳን ተሰደው ከነበሩት መካከል፤ አቶ እስክንድር ነጋሽ

👉 ዛሬ ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ፤ በልደት በዓል ዋዜማ፤ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በሰጣቸው ምድር እየተበደሉ፣ እየተንገላቱ፣ እየተጨፈጨፉ እና እንደገና ያኔ ወደነበሩበት የሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተመልሰው በእግራቸው ሄደው እንዲሰደዱ እየተደረጉ ነው።

ታዲያ ዛሬ ዓለም “የልደት በዓል መሆኑን ያውቃሉን?” Do they know it’s Christmas? ብላ በድጋሚ ትዘፍንልን ይሆንን?

ህወሃቶች የሰሩት ትልቅ ወንጀል ሃገረ ኢትዮጵያን ለጠላቶቿ ጋሎች ማስረከባቸውና ዛሬ ቅድስት የኢትዮጵያ ምድር የሆነችውን ትግራይን የጦርነት ቀጠና ለማድረግ መወሰናቸው ነው። እንደው ጦርነት መካሄድ ካለበት እንኳን ህገወጥ በሆኑት ሶማሊያ እና ኦሮሚያ በተባሉት ክልሎች መሆን ነበረበት። ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች የሚገኙት በእነዚህ ሁለት ክልሎች ነውና። ጀግናው አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያን በድጋሚ ታላቅ ለማድረግ መጀመሪያ ከእነዚህ ሁለት ክልሎች ነበር ፀረኢትዮጵያውያኑን ጠራርገው የሚያስወጧቸው።

ህወሃቶች ሁሉም ነገር በእጃቸው ነበር፤ ሰራዊቱ፣ መሳሪያው፣ ተቋማቱ ወዘተ በቁጥጥራቸው ስር ነበር። እንደው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ጠላታቸው ቢሆን ኖሮ በአንድ ሰዓት ውስጥ ሊደፉት በቻሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህን አይፈልጉም፤ ምክኒያቱም የግራኝ ብልጽግና እና ህወሃት ኢትዮጵያን ለማፈራረስና በትግራይ የሚኖሩትን ጥንታውያኑን ኢትዮጵያውያንን በጥይት፣ በስደት፣ በበሽታ እና በረሃብ ፈጅተው ለመጨረስ ተናብበው እየሰሩ ነውና ነው። ሁሉም ይህን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ለማስፈጸም ከሰላሳ ዓመታት በፊት በደማቸው ፈርመዋልና ነው።

ከአደዋው ድል በኋላ ከአፄ ምኒሊክ ስጋዊ ማንነት የመነጨውን የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮት ዓለም የተረከቡት የስጋ ማንነት ያላቸው ህወሃት(ራያ) እና ኦነግ ህገ-መንግስት ተብየውን ከሉሲፈራውያኑ ሲቀበሉና ክልሎችን ሲመሰርቱ “እናንተ ለሃያ ሰባት ዓመት ትገዙና ወደ መቀሌ ትሄዳላችሁ፤ ከዚያም በእናንተ ላይ ጦርነት እናውጅና ተዋሕዶ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን እናናውጣቸዋለን፣ እያዋረድን እና ሞራላቸውንም እየሰበርን እናዳክማቸዋለን፣ እናጠፋቸዋለን፤” በሚል ስውር ስምምነት ነበር።

ዛሬ እኮ የምናየው ልክ ይህን ነው፤ እስኪ ተመልከቱ፤ ከሰላሳ ዓመታት በፊት ኦነግ ከህወሃት ጋር ሆን መንግስት መሰረተ፣ ቀጥሎ ጊዜውን ጠብቆ ከመንግስት በስልት እንዲገለል ተደረግ፣ ከዚያም አስመራ ገባ፣ አሁን ጊዜው ሲደርስ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ መሰረተ በመጨረሻም በትግራይ ላይ ጦርነት አወጀ።

አስገራሚ ነው፤ ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ኦነግ ነው። ኦነግ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከደብረጽዮን ጋር፣ ከአብዮት አህመድ ጋር፣ ከሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር አብሮ ይሰራል። ግራኝ አብዮት አህመድ እኮ እንዲህ ብሎናል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

የስጋ ማንነት ያለው አጋሩ ራያው ጌታቸው ረዳ ደግሞ ሰሞኑን “በአልሞት ባይ ተጋዳይነት”፡ እንዲህ ብሎናል፤ “ጦርነቱ የሚያበቃው ሁሉም የትግራይ ሕዝብ ሲያልቅ ነው”

አዎ! እንደምናየው የትግራይን ሕዝብ ሊያስጨርሱት የወሰኑ ይመስላሉ፤ ዛሬ ሳሰላስል የመጣልኝ ጥያቄ፡ “ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀወሃት የጦር ሠራዊቱን ጡንቻ ለማሳየት ብዙ ልምምዶችን ሲያካሂድ ነበር፤ ይህን ልምምድ በተለይ የትግራይ ሕዝብ ነው እንዲያየው የተደረገው፤ ይህን የልምምድ ትዕይንት የተከተለው ባለፈው በትግራይ ተካሂዶ የነበረው ምርጫ ነበር፤ ታዲያ ልምምዱ “እኔ ነኝ አለኝታችሁ፤ እኔን ከመረጣችሁ እከላከላችኋለሁ፤ ካልመረጣችሁ ለጠላት አሳልፌ እሰጣችኋለሁ” የሚል መልዕክት ኖሮት ይሆን? ምናልባት ህወሃት እንደጠበቁት በትግራይ ነዋሪዎች ዘንድ ባለመመረጣቸው፤ አሁን ሕዝቡን እየተበቀሉት ይሆን? እንግዲህ እንኳን ትግራይን መላው ምስራቅ አፍሪቃን የመከላከል ብቃቱ እንዳላቸው ለሰላሳ ዓመታት ያህል አሳይተዋል፤ ታዲያ ዛሬ ያሰለጠኑትን ልፍስፍስ የግራኝን ሠራዊት እንዴት ሰተት ብሎ ወደ ትግራይ እንዲገባ ፈቀዱለት? ጦርነት መምጣቱስ ላልቀረ ገና አዲስ አበባ አራት ኪሎ እያሉ መዋጋት ይችሉ አልነበረምን? ለምን ወደ ትግራይ ሄደው መሸጉ? ሆን ብለው ይህን ጦርነት ወደ ትግራይ ለማምጣት አይደለምን?

ጽዮናውያን ባፋጣኝ ወደ አዲስ አበባ አምርተው ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሩትን ትልቅ ስህተት ለማረም በተለይ ኦሮሞ + አማራ + ሶማሊያ የተባሉትን ህገ-ወጥ ክልሎች ማፈራረስ አለባቸው! አለዚያ ሉሲፈራውያኑን ያስደስቱ ዘንድ ሁሉም ያልቃታል!

___________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: