Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Fires, Floods, Mucilage: What’s Happening in Anti-Christ Turkey? | እሳት + ጎርፍ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2021

☆ ድሮን ለግራኝ? ቱርክ እጅሽን ከጽዮን ላይ አንሽ!

Let’s remember; last year the government of turkey just made the Historical Orthodox Church, Hagia Sophia into a mosque. Let us remember the martyrs that were beheaded when the Muslims conquered Constantinople and brought abomination into the church by making it into a mosque.

💭 “ወፈፌው የቱርክ ፕሬዚደንት | በመስቀልና በግማሽ ጨረቃ መካከል ጦርነት ይነሳል”

መስጊዶቻችን ስለተዘጉ በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች መካከል ጦርነት መቀስቀስ አለበት”

ከጥቂት ቀናት በፊት አውስትሪያ በአገሯ የሚገኙትን መስጊዶች ለመግዝጋት ብሎም ኢማሞችን ለማባረር በመወሰኗ ነው፤ መሀመዳዊው የቱርክ ፕሬዚደንት ኤርዶጋን ይህን የተናገረው።

የክርስቲያኖች አገር፣ የቅዱሳኑ ሐዋርያቶቻቸን ምድር፣ ራዕይ ዮሐንስ ላይ የተጠቀሱት ሰባት ዓብያተክርስቲያናት መቀመጫ የነበረችው ቱርክ በመሀመዳውያን ከተያዘችበት ዕለት ጀምሮ ብዙ የክርስቶስ ተከታዮች መስዋዕት ሆነውባታል። የቀሩት ጥቂት ክርስቲያኖች ዛሬም እየተበደሉ ነው፤ እንኳን አዲስ ዓብያተክርስቲያናት መሥራት፣ የቆዩት የቤተክርስቲያን ሕንጻዎች ሲፈርሱ እንኳን ማደስ አይፈቀድላቸውም።

ወፈፌው ፕሬዚደንት ኤርዶጋን ከጥቂት ዓመታት በፊት አዲስ አበባን ሲጎበኝ፤ ኢትዮጵያውያኑ የግራኝ አህመድ ተከታዮች ሆን ብለው በጣም ቆሻሻ የሆነውንና ሙስሊሞች የተሰባሰቡበትን አንድ የመርካቶ አካባቢ አሳዩት። ኤርዶጋን ቆሻሻውን ሲያይ ምን ብሎ ተናግሮ ነበር፦ “የሰው ልጅ ሆኜ በመፈጠሬ አፍራለሁ!”

ለነገሩማ፣ ቆሻሻዎቹ እነርሱ ነበሩ፤ ከውስጥም ከውጭም። አብዛኛው የቱርክ ክፍል የተራቆተ፣ መንፈስ የሚያውክና ቆሻሻ ነው፤ አሁን ምዕራባውያኑ እሹሩሩ እያሉ ስለሚደጉሟቸውና የጦር መሣሪያውንም ስለሚያቀብሏቸው እንደ እንቁራሪቷ በዕብሪት ተወጣጠሩ።

💭 Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Turkey | ግሪካዊው በረኸኛ ጻድቅ አባ ፓይስዮስ፤

አብዛኛዎቹ ቱርኮች ይጠፋሉ፤ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ሕዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ

💭 የመሬት መንቀጥቀጡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት | ድንቅ ነው!”

💭 ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

“ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል”

በረኸኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ (..1924-1994)ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳጳሳት በኤጂያን ባሕር ዙሪያ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ተነጋግረዋል።

የወደፊቷን ግሪክ እጣ ፈንታ ለማየት እስኪበቁ ድረስ አባታችን ቀናትን እና ሌሊቶችን በጸሎት ያሳለፉ ነበር።

ለግሪክ ፣ ለግሪካዊነትና ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ፣ ልባዊና ጥልቅ ጭንቀት እንዳላቸው ለሚቀርቧቸው ሁሉ ያወሱ ነበር።

በቪዲዮው ከተካተቱት የአባታችን ትንቢታዊ መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

ቅዱስ ኮስማ እንደተነበዩት ሩሲያውያን ከላይ ጣልቃ ይገባሉ፤ ግሪኮች ቁስጥንጥንያን/ኢስታምቡልን በአምላክ ፈቃድ ያስመልሳሉ።

ቱርክ በአጋሮቿ ትፈራርሳለች፤ ቱርኮች የተቀቀለውን ስንዴ በወገባቸው ዙሪያ አኑረዋል፤ የግሪክ ሠራዊት ወደ ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ያመራል

ቱርክ በ፮/6 ማይሎች ርቀቶች(የግሪክን የክልል ውሃ)መቃረቧን በዜና ሲሰሙ ከዚያ ጦርነት ይከተላል፤

መርከቦቿም ይደመሰሳሉ።

ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ፡፡ የቱርክ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል።

ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ለግሪክ ትመለሳለች፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል ጦርነት ይከሰታል፤ በመጀመሪያ ቱርኮች ያሸንፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን ይህ የእነሱ መጥፊያቸው ይሆናል።

ቱርኮች ይጠፋሉ ፡፡ እነሱ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ህዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ።

አንድ ሦስተኛው ቱርኮች ወደ መጡበት የቱርክ ጥልቀት ይመለሳሉ፡፡ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ክርስቲያን ስለሚሆኑ ይድናሉ ፣ ሦስተኛው ደግሞ በዚህ ጦርነት ይገደላሉ፡፡ ግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ቱርክን ይከፋፈሏታል።

የቀደመው የቱርክ ትውልድ በአዲስ የፖለቲከኞች ትውልድ ይተካል። በእግዚአብሔር ላይ እምነት እና ተስፋ እስካለ ድረስ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ሁሉ ይህ ነው፡፡ ጊዜው ደርሷል፡፡

እንግሊዞች እና አሜሪካውያን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ቁስጥንጥንያን ለግሪክ ይሰጧታል፡፡ ቱርኮች ግሪክን ይተናኮላሉ፤ ማዕቀብ ይከተለላል፤ ዘመነ ረሃብ ይመጣል። ግሪኮች ይራባሉ።

ከቱርክ ትንኮሳ በኋላ ሩሲያውያን ወደ ቢስፎረስ ባሕር ይወርዳሉ፣ እኛን ለመርዳት ሳይሆን፣ ሌሎች ፍላጎቶች ስላሏቸው እንጂ።

በሩሲያውያን እና በአውሮፓውያን መካከል ታላቅ ጦርነት ስለሚኖር ብዙ ደም ይፈስሳል፡፡ ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ የመሪነት ሚና አለመጫወቷ ትልቅ በረከት ነው። ምክኒያቱም በአውሮፓውያን መካከል በሚደረግ ጦርነት የሚሳተፍ ሁሉ ይጣፋልና ነው።

ቱርኮች ይመቱናል ግን ግሪክ ከፍተኛ ጉዳት አይደርስባትም፤ ቱርኮች በአገራችን ላይ ከፈፀሙት ጥቃቶች ብዙም ሳይቆይ ሩሲያውያን ቱርኮችን ይመቱና ያፈርሷቸዋል፤ ልክ አንድ ወረቀት ተቀዳደደው ይፈራርሳሉ፡፡

ሩሲያ ቱርክ ከወደመች በኋላ እስከ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ድረስ ጦርነቱን ትቀጥላለች፣ ወታደሮቿም ከኢየሩሳሌም ውጭ ይቆማሉ።

ከዚያ የምዕራባውያኑ ኃይሎች ሩሲያውያን ወታደሮቻቸውን ከእነዚህ ቦታዎች እንዲያስወጡ ማሳሰቢያ ይሰጣሉ።

ግን ሩሲያ ኃይሏን አታወጣም ፣ ከዚያ የምእራባዊያን ኃይሎች እነሱን ለማጥቃት ወታደሮችን መሰብሰብ ይጀምራሉ።

የሚፈነዳው ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይሆናል እናም የሩሲያውያንን ኪሳራ ያስከትላል፤ ግዙፍ መተራረድ ይኖራል ፣ ከተሞቹ የፈራረሱ መንደሮች ይሆናሉ።

ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ አትሳተፍም፤ የቁስጥንጥንያው ገዢ በእኛ በኩል ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ይሆናል።

የቱርክ መጥፋት ለግሪኮች ትልቅ እርካታ ይሆናል፤ ቁስጥንጥንያ ለግሪኮች ትመለሳለች።

የፀሎት እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት በቅድስት/ሃጊያ ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደገና ይጀምራል።

ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያንአርሜኒያውያንም ከ፻ ዓመታት በፊት ከሚበላቸው አውሬ ጎን ተሰልፈው ነበር

በአርሜኒያውያን የባሪያ ጉልበት የተገነባው የምድር ባቡር የእራሳቸው የአርሜኒያኑን ጭፍጨፋ አፋጥኖት ነበር።

ይህ ጥናት እና ትምህርት የቀረበው የጀርመን የታሪክ ተመራራማሪዎች ባቀረቡት መረጃ ላይ ተሞርኩዞ ነው።

መረጃው ከጥቂት ዓመታት በፊት በጀርመን ፓርላማ (ቡንደስታግ)ውስጥ ቀርቦ የፓርላማውን አባላት በሀዘን ካስዋጠና እምባ በእምባ ካደረገ በኋላ ቱርክ በአርሜኒያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችው ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት/ጀነሳይድ እንደሆነ በይፋ አጽድቀውት ነበር።

መረጃው እንደሚያሳየው እ.አ.አ 1871 ዓ.ም ላይ በተለያዩ ግዛቶች እንደ ዘመነ መሳፍንት ይገዙ የነበሩት ጀርመንኛ ተናጋሪ ሕዝቦች ጀርመን የምትባለዋን የዛሬዋን ጀርመን አንድ በማድረግ ቆረቆሯት። በዚህ ጊዘ የነበሩት ገዥዎች፣ መጀመሪያ ‘ኦቶ ፎን ቢስማርክ’ የመጀመሪያው የጀርመን መሪ/ካንዝለር ጀርመን ልክ እንደ እነ ብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ፣ ሩሲያና ቤልጂም ኃያል ለመሆንና በመላው ዓለም ንጉሠ ነገሥታዊ/ኢምፔሪያላዊ ህልሟን ለማሟላት ስትል ወደ ቱርክ ወርዳ ለቱርኮች እርዳታ ታደርግላቸው ነበር። ዛሬም እንደዚሁ። በዚህ ወቅት ነበር ወስላታው የጀርመን ንጉሥ ነገሥት/ ካይዘር ‘ቪልሄልም ፪ኛው’ ለቱርኮች ድጋፍ እየሰጠ አርሜኒያውያንን ለከባድ ጭፍጨፋ ያበቃቸው። (በጣም ይገርማል በሃገራችንም ልክ ኢትዮጵያውያን በጣልያኖችን ላይ በአደዋው ጦርነት ድል እንዳደረጉ ‘ቪልሄልም ፪ኛው’ ወደ ኢትዮጵያ በመውረድ ከአፄ ምኒሊክ ጋር ጥብቅ ግኑኝነት ማድረግ ጀመረ። ልብ በል፤ በዚህ ጊዜ ነበር ፕሮቴስታንቱ የጀርመን ሚሲዮናዊ ዮሃን ክራፕፍ “ኦሮሚያ” የሚባለውን ስም ለወራሪዎቹ ጋሎች በመስጠት ፀረ-ኢትዮጵያ/ፀረ-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘመቻ ማካሄድ እንዲጀምሩ የተደረገው። ወደዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ!)

_________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: