Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 15th, 2021

Afghan President A. Ahmadsai Fled Afghanistan | Ethiopian PM A. Ahmad Will Follow Him Soon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2021

💭 My Note: As the Afghan Taliban takes over Afghanistan presidential palace after president Aschraf Ghani Ahmadsai flees to Tajikistan – in Ethiopia the Oromo Taliban CRIME MINISTER Abiy Ahmed will also soon be deposed by Tigrayan Zionists and forced to leave the Arat Kilo palace forever. This evil and monstrous war criminal will be brought to justice. His dream of creating an „Oromo Islamic Emirate„ will remain a dream.

💭 The year 2012 is actually 2021.

👉 09 Years after Benghazi Attack – September 11 2021 – ?

👉 11 years after New York Attack – September 11 2012 – Libya Benghazi Attack

🔥 Now you know the meaning of 9/11 with Afghanistan developments.

The Taliban has said they will declare the Islamic Emirate of Afghanistan from the Presidential Palace in Kabul as militants posed in the office and the country’s president fled for Tajikistan, with thousands of Afghan nationals now racing to Pakistan to escape brutal Islamist rule. Militants stormed the ancient palace on Sunday and demanded a ‘peaceful transfer of power’ as they moved into the capital, which has been gripped by panic throughout the day as US helicopters raced overhead as its diplomats were evacuated from the embassy. The country’s embattled president Ashraf Ghani fled the country while thousands of Afghan nationals rushed to the Pakistan border, in a move signalling the end of the 20-year Western intervention begun after the September 11 attacks in New York and Washington DC. Foreigners in Kabul were told to either leave or register their presence with Taliban administrators, while RAF planes were scrambled to evacuate 6,000 British diplomats, citizens and Afghan translators, and the British Ambassador was moved to a safe place. Bagram air base, holding Islamic State and Taliban fighters, was also surrendered by Afghan troops on Sunday despite the hundreds of billions of dollars spent by the United States and NATO over the past two decades to build up Afghanistan’s security forces.

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ? | ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2021

አክሱም ጽዮን ፍልሰታ ነሐሴ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም

ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።

አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና። በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና። በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ። አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

በእነ ታማኝ በየነ እና ሌሎች “ጎንደሬዎች” ዙሪያ ያሉትን ግብዞች ሁሉ የሚከተለው የነብዩ ንጉሥ ዳዊት መልዕክት በደንብ ይገልጻቸዋል። ዛሬ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትን ‘ካህናትን’፣ ‘ቀሳውስትን’ ፣ ‘መምህራንን’፣ ‘ምዕመናንን’ እና ሜዲያዎቻቸውን ጨምሮ በእኔ እይታ ሁሉም የኢትዮጵያና የትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠላቶች ናቸው፤ የወደቁና የአህዛብን የስጋ ማንነትና ምንነት የመረጡ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ናቸው።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፩]✞✞✞

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።

ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።

ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም።

እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፪]✞✞✞

አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።

ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።

በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።

በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።

እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።

ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።

ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።

በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።

አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።

፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።

፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]✞✞✞

አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤

የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።

በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።

አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።

በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።

ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።

አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።

በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።

፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።

፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

_____________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: