Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 9th, 2021

የጀርመኑ ቲቪ እንኳን መዝግቦታል | “በስፖርት ስኬታማ የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንዲህ መውደቃቸው ያስገርማል!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2021

ከቶኪዮ ኦሎምፒክ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት የጀርመኑ ብሔራዊ ቲቪ፤ ኢትዮጵያውያን በጥልቁ ተስፋ ቆርጠው ነው ወደ ሃገራቸው የሚመለሱት፤ ስኬታማ የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንዲህ መውደቃቸው ያስገርማል!።” ይለናል። በድምጽ እና በምስል ያዘጋጀሁትን ቪዲዮ ዩቲውብ አግዶታል። የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሜቴ አይፈቅድምና!

💭 እስኪ ከፈረንጆቹ ሚሌኒየም አንስቶ እስከ ቶኪዮ ጃፓን ድረስ የተካሄዱትን ስድስት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች እያነጻጸርን የትኛው ዘመን የጨለማ ዘመን እንደሆነ እንታዘብ፤

የጽዮን ልጆች አዲስ አበባ በነበሩበት ዘመን ወይንስ

😈 የዋቄዮአላህ ልጆች ፈላጭ ቆራጭ በሆኑባቸውና አህዛብ እና መናፍቃን በነገሱባቸው ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት?

👉 መልሱ ግልጽ ነው፤ በትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ላይ፤ በጽዮን ልጆች ላይ ጭፍጨፋ እያካሄደች ያለችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ የኢትዮጵያ ጠላት ኦሮሚያ ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዛ መምጣቱን በኦሎምፒክ ጨዋታዎች የታየው ውርደት እንደ ሌላ ተጨማሪ ምስክርነት ተደርጎ ሊወሰድ ይገባዋል። የኦሮሞው ግራኝ ጽንፈኛ አገዛዝ ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ለማፍረስ፣ በሁሉም መስክ የነበሯትን ጥንካሬዎቿን አንድ በአንድ አማሽሾ በማጥፋት “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን” የመመስረት ሕልም እንደነበረው ይህ ሌላ ማስረጃ ነው። መናፍቃንን እና አህዛብ የነገሱባት ኢትዮጵያ መውደቋ ግድ ነው። መቼ ነው የኢትዮጵያ የረጅም እርቀት ሯጮች አምስት መቶ ሜትር እንደሮጡ ውድድሩን እያቋረጡ ወጥተው የሚያቁት? አዎ! ዛሬ ግን የዋቄዮ-አላህ “ስፖርተኞችን” ውድድሩን አንድ በአንድ አቋርጠው ሲወጡ አይተናቸዋል። እኔ እንኳን አራት ሯጮችን ቆጥሬ ከእነ ስማቸው መዝግቤአቸዋለሁ።

ኢትዮጵያ በ2000ው የሲድኒ ኦሎምፒክ

/ 20

ኢትዮጵያ በ 2004ቱ የአቴንስ ኦሎምፒክ

፳፰/ 28

ኢትዮጵያ በ 2008ቱ የቤይጂንግ/ ፔኪንግ ኦሎምፒክ

፲፯/ 17

ኢትዮጵያ በ 2012ቱ የለንደን ኦሎምፒክ

/ም መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ተገደሉ፤ ደቡባውያን የሉሲፈር ዋቄዮአላህ ጭፍሮች በኢትዮጵያ ነገሱ።(የዘንድሮውን የለንደን/ኮርንዌል የጂ7/G7 ጉባኤ እናስታውስ)

፳፬/ 24

ኢትዮጵያ በ 2016ቱ የሪዮ ብራዚል ኦሎምፒክ
ምስጋና ቢሱና ከሃዲው ኦሮሞ ፈይሳ ለሊሳ ከዓመጽ ጋር የአቴቴ ጋኔኑን አራገፈ፤

መጥፎ ዕልድ ዓመጣ፤ የኢትዮጵያ ስፖርት ዝና ማሽቆልቆል ጀመረ።

፵፬/ 44

💭 (በዘንድሮው ኦሎምፒክ ደማቸውን ለኢትዮጵያ ከሰጡት ከእነ ለተሰንበት ጋር እናነጻጽረው)

በሮሙ ኦሎምፒክ ጀግናውና ትሑቱ አበበ ቢቂላ የአክሱምን ኃውልት በሮም ከተማ አደባባይ

ላይ ቆሞ ልክ ሲያየው ጫማውን በማውለቅ ዓለምን ያስደነቀውን ድል በባዶ እግሩ ተቀዳጀ።

ኢትዮጵያ በ 2020/21ዱ የቶኪዮ ኦሎምፒክ

፶፮/ 56

ኢትዮጵያ በስፖርት ደካማዋ በሕንድ ሳይቀር ተበለጠች። ዋው! የጽዮን ልጆች በሞኝነትና ተታልለው ለዋቄዮ-አላህ ልጆች የሰጧቸውን እድል በስተደቡብ ላለችው ኬኒያ አስረከቧት። ኬኒያ በቶኪዮው ኦሎምፒክ ፲፱/19 ሆናለች። የወንዶች እና የሴቶች ማራቶን ውድድሩን ያሸነፉት ሁለቱ የኬኒያ ማራቶን ሯጮች በመዝጊያው ስነ ሥርዓት ላይ የወርቅ ሜዳሊያዎቻቸውን በቢሊየን በሚቆጠሩ ተመልካቾች ፊት በክብር ሲቀበሉ አይተናል።

ጌታችን “በእግራቸው እንዳይረግጡት፣ ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፣ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ” ብሏል፡፡ ለመሆኑ ውሾች የተባሉት ሥራይን የሚያደርጉ፣ ሴሰኞች፣ ነፍሰ ገዳዮች ጣዖትን የሚያመልኩና የሐሰትን ሥራ ሁሉ የሚወዱ ናቸው። [ራእ.፳፪፡፲፭]፡፡ እነዚህም ከቶ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አይገቡም፡፡ ዕድል ፈንታቸው ጽዋ ተርታቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፡፡ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው፡፡[ራእ.፳፩፡፰፣ ፳፯፡ ፩ኛ.ቆሮ.፮፡፱፡፲]

ለምረቃ ያህል፤ ከ፲፩/11ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት መካከል

፱/9ኛ

የጽዮን ልጆች፤ እነ ለተሰንበት ግደይ እንባቸውን አነቡ እንጂ በከዳቻቸው ኢትዮጵያ/ኦሮሚያ ላይ እንደ ፈይሳ ለሊሳ አላመጹም፤ ከባዕድ አገር ሆነው የጥላቻ ፊቶቻቸውን ለመላው ዓለም እያሳዩ አላዋረዷትም።

ይህ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ምንም እንኳን ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ያለችው ኢትዮጵያ፤ ሰሜናውያንን/አክሱማውያንን የበደለችው የምኒልክ ሁለተኛው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ብትሆንም እስከ ቶኪዮ ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ በስፖርት ብቻ ሳይሆን በሁሉም መስክ ኢትዮጵያን ማን ሲያዋርዳት፣ ሲክዳት ማን ጡቶቿን ሲነክስባት እንደነበር በተቀራኒው ደግሞ ማን ላቡን እና ደሙን ሲያፈስላትና እያፈሰሰላት እንዳለ በደንብ እያየነው ነው። አዎ! በዘመነ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ፤ እስከ ቶኪዮው ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ ለኢትዮጵያ ላባቸውንና ደማቸውን የሚያፈሱት ጽዮናውያን የአክሱማዊቷ ኢዮጵያ/ትግራይ ልጆች ሲሆኑ ፥ ኢትዮጵያን እያዋረዷት፣ እየካዷት እና እያደሟት ያሉት ደግሞ ኦሮሞዎች እና አማራዎች ናቸው። እነዚህ የዋቄዮ-አላህ ዲቃላዎች በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመንም ከቱርኮች፣ ሶማሌዎች ጋር ቆየት ብሎም ከሱዳን እና ግብጽ ድርቡሾች እንዲሁም ከጣልያን ኤዶማውያን ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን እንደወጓት ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። እያየነው እኮ ነው!

አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: