Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2021
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Tigrayan Forces Have Taken Control of Lalibela | Now Watch out for The Terrorist A. Ahmed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2021

💭 “Lalibela Could be Destroyed by Fascist Abiy Ahmed | ላሊበላ በፋሽስት አብይ አህመድ ሊፈርስ ይችላል”

⚠️⚠️⚠️⚠️🔥 Fears that the Oromo fascist Abiy Ahmed 😈 may destroy The Sacred Rock-hewn Churches of Lalibela to blame it on the advancing Tigrayan Forces – to further harden the inter-Ethnic hostility between Tigrayans and Amharas.

🔥 የኦሮሞው ፋሺስት አብይ አሕመድ ወደ ላሊበላ በመቃረብ ላይ ያሉትን የትግራይ ኃይሎች ለመወንጀል የላሊበላን የተቀደሱ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ሊያፈርስ ይችላል የሚል ስጋት አለ ፥ በትግራዮች እና በአማራዎች መካከል የተፈጠረው የብሔረሰቦች ጠላትነት የበለጠ እንዲጠነክር፡፡

💭 “የግራኝ አገዛዝ ኃብት በማሸሽ ፣ ቅጥረኞችንና መሣሪያዎችን በመሸመት ላይ ነው | ከ፪ ዓመታት በፊት ገዳማቱን እንደሚያጠቃ አስጠንቅቀን ነበር”

👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣቸው ነው

👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

🔥 ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

_________________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: