አህዛብ ኦሮሞ አማራውን ጨፈጨፉት ፥ አማራው ከአህዛብ ኦሮሞ ጋር ሆኖ ተዋሕዶ ትግራዋይን ጨፈጨፋቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2021
#HumeraMassacre #የሑመራእልቂት
✞ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ‘አጽድተዋቸው’✞
☆በቦታቸው አህዛብን በመተካት ላይ ናቸው!☆
❖❖❖በአሰቃቂ ሁኔታ በጭካኔ ለተሰውት ለወንድሞቼ እና ለእኅቶቼነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ፥ አረመኔዎቹን ኦሮማራ ገዳዮቻቸውንእግዚአብሔር ይበቀላቸው!❖❖❖
🔥 አይይይ! የአህዛብ ኦሮማራ ልሳን VOA! “ዘግበን ነበር!” ለማለት ነው ነካነካው?! የተባበሩት መንግስታት ሠራተኞችና እርዳታ ሰጭዎች እንዳይገቡ በተደገረጉበት በዚህ ወቅትወደ ሑመራ እንድትገቡስ ማን ፈቀደላችሁ? አይይይ!
😈 አይይይ! ኦሮሞ! አይይይ! አማራ (ኦሮማራ)፤ እናንት አረመኔ የሰይጣን ጭፍሮች፤ እንግዲህ ጽዋዎቹ አንድ በአንድ እየሞሉ ነው፤ የየሰባቱ ጽዋዎች ቅጣት ይገጥማችኋል፤ ወደ ዘላለማዊው የሲዖል እሳት ትጣላላችህ!
አብዛኛዎቹ በአገር ቤትም በውጭም ያሉት ልሂቃን ፺፱/99% የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች መሆናቸውን በተግባራቸው አይተነዋል። እኔ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በትንሹም ቢሆን ተስፋ አድርጌ የምጠብቀው ታዋቄነት ካላቸው የቤተ ክህነት አባቶች፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪያን መምህራን ነበር። በይፋ ወጥተው፤ “ተዉ! ጦርነት አቁሙ! ወንድም ወንድሙን አይኮንን! አያስርብ! አይግደል!” ሺህ ጊዜ ማለት ነበረባቸው። “ተከልክለው ነው! ታግተው ነው! ፈርተው ነው” የሚለው ነገር አይሰራም። በጉዳዩ ላይ ወጥቶ ለመናገር ትልቅ ድፍረት የሚጠይቅ አይደለም። በዚህ ወቅት ወጥተው ተገቢ የሆነውን ነገር መናገርና ማሳወቅ ክርስቲያናዊ ግዴታቸው መሆን ነበረበት።
😈 ግራኝ እና ሽመልስ ያዘጋጇቸው ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!
ይህ ሁሉ ጨካኝና ጽንፈኛ ተግባር ከኦሮሚያ ሲዖልና ከጎንደር አካባቢ በመጡ ኦሮሞዎችና አማራዎች መፈጸሙን ታሪክ እያስተማረን ነው፤ እነ ጄነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸውን ገድለው በባሕር ዳር ሥልጣኑ የያዙት ኦሮሞዎች ናቸው፤ እነ አገኘው ኦሮሞዎች ናቸው ጭፍሮቻቸው ሁሉ ኦሮሞዎች ናቸው፤ አሁን “በቂ ነው የሚሉትን ጭፍጨፋ ካካሄዱ በኋላ” ሹልክ ብለው በመውጣትና አማርኛ ተናጋሪ የአሩሲ እና ወለጋ አረመኔዎችን በየቦታው በመሸጎጥ የታሪክ እዳውን ሁሉ ለአማራዎች እና ኤርትራውያን ለማሸከም ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። አህዛብን ለማንገስና መላዋ ኢትዮጵያን ለዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ለማውረስ። “የክርስቲያኖች አምላክ እግዚአብሔር አያይም! አያውቅም” የሚል እምነት ስላላቸው።
በትግራይ ሕዝብ ላይ ለተፈጸመው ከፍተኛ ግፍ የመጀመሪያዎቹ ተጠያቂዎች ኦሮሞዎች (ዋቀፌታ + እስላም + ፕሮቴስታንት) ናቸው፤ ከዚያ ቀጥለው ነው አማራዎች፣ አፋሮች፣ ሶማሌዎች፣ ጉራጌዎች፣ ደቡባውያን፣ ኤሚራት አረቦች እና ቤን አሚር ኤርትራውያን ሁሉም ተጠያቂዎች ሆነው አንድ በአንድ ለፍርድ የሚቀርቡት። የእግዚአብሔር የሆነ መንፈሳዊ ወገን ሁሉ ይህን እውነት በግልጽ የሚያየው ነው።
ግራኝ፤ “በሰማይ ላይ የተበተነ ዱቄት አድርገናቸዋል!” ያለን የሕወሓትን ፖለቲከኞች ሳይሆን (እነርሱማ ያው በሕይወት አሉ)መነኮሳቱን፣ ካህናቱን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን ማለቱ ነበር። እያንዳንዱ እየተሰዋ ያለው ወገን ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ አዎ! ትናንትናም ዛሬም ለኢትዮጵያ እየተሰዋላት ያለው የትግራይ ተዋሕዶ ሕዝብ ነው።
አሁን በይበልጥ ሊያሳስበን የሚገባን የትግራይ አባቶቼና እናቶቼ ዘጠኝ ወራቱን ምን እየበሉ፣ ምን እየጠጡ አሳለፏቸው? ለምንድንስ ነው ሁሉም ስለ ጽዮን ልጆች ሁኔታ ጸጥ ጭጭ ያለው? ለምንድን ነው የሕወሓት ፖለቲከኞች ብቻ ቃለ መጠይቅ እና መግለጫ ሲሰጡ የሚሰሙትና የሚታዩት? ሌሎቹ የTDF ወገኖች ለምን አይታዩም? ለምንድን ነው ኦሮሞ/ኦሮማራ ምርኮኞች እንዲናገሩና እንዲታዩ የተደረጉት ግን ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን፣ የጭፍጨፋ ሰለባ የሆኑት ሁሉ ድምጻቸው የማይሰማው? ስለተሠሩት ግፎችስ ለምንድን ነው የሰነዶች ምዝገባ እና የመረጃ ማጠናከሪያ ሊሆኑ የሚችሉት ስራዎች በይፋ ሲወጡ የማይሰማው? ይህ ብቻ እኮ የኢሳያስን እና የግራኝ አብዮት አህመድን አገዛዞች ጥይት ሳይተኮስ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሊጥላቸው ይችላል። ምን እየተሠራ ነዉ? አደራ አደራ! የግራኝን ወንጀል ለድርድር በማቅረብ ጭፍጨፋዎቹን እና የተሰውትን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣ እኅቶች፣ ቀሳውስት፣ ካህናት ማንነት ለመደበቅ እንዳይሞከር፤ እያንዳንዷ በትግራይ የጠፋች ወገናችን ነፍስ ስም ዝር ዝር መውጣት ይኖርባታል። ይህ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና በጥሞና እንከታተለዋለን፤ ከዚህ በኋላ የኦሮሞዎች አገልጋይ ለመሆን የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለምን ካርታ የመጫወቻው ጊዜ አክትሟል፤ የኦሮሞው ምኒልክ አራተኛው ትውልድ አገዛዝ ዘመን አብቅቶለታል።
💭 ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ብቻ እየተሰው እና እያለቁ እንደሆነ እያየን እና እየታዘብን ያለነው?
ኢትዮጵያ ሀገሬ (አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ) ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
✞✞✞ በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የኦሮሞ እና አማራ ሰአራዊት ከእነ መንጋው በእሳት የሚጠረጉበት ቀን እሩቅ አይደለም። 🔥 በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ። አዎ! የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ዓለማችን አይታው የማታውቀውን እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል እየፈጸሙ ያሉ የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!✞✞✞
____________________________________
Leave a Reply