Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2021
VIDEO
💭 “Lalibela Could be Destroyed by Fascist Abiy Ahmed | ላሊበላ በፋሽስት አብይ አህመድ ሊፈርስ ይችላል”
VIDEO
⚠️⚠️⚠️⚠️🔥 Fears that the Oromo fascist Abiy Ahmed 😈 may destroy The Sacred Rock-hewn Churches of Lalibela to blame it on the advancing Tigrayan Forces – to further harden the inter-Ethnic hostility between Tigrayans and Amharas.
🔥 የኦሮሞው ፋሺስት አብይ አሕመድ ወደ ላሊበላ በመቃረብ ላይ ያሉትን የትግራይ ኃይሎች ለመወንጀል የላሊበላን የተቀደሱ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ሊያፈርስ ይችላል የሚል ስጋት አለ ፥ በትግራዮች እና በአማራዎች መካከል የተፈጠረው የብሔረሰቦች ጠላትነት የበለጠ እንዲጠነክር፡፡
💭 “የግራኝ አገዛዝ ኃብት በማሸሽ ፣ ቅጥረኞችንና መሣሪያዎችን በመሸመት ላይ ነው | ከ፪ ዓመታት በፊት ገዳማቱን እንደሚያጠቃ አስጠንቅቀን ነበር”
VIDEO
👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣቸው ነው
VIDEO
👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
“ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው “
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል ? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ – ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው !
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ , ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
❖ አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል ፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪ /2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
🔥 ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
______________ _____________ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , anti- Tigray , Axum , ላሊበላ , ማሳደድ , ማፍረስ , ሽብር , ሽብርተኝነት , ትግራይ , አስገድዶ መድፈር , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , አዋጅ , አዲስ አበባ , አድሎ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Destruction , Ethnic Cleansing , False-Flag , Genocide , Jihad , Kriegstreiber , Lalibela , Oromo , Persecution , Rape , TDF , Terror , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2021
VIDEO
#HumeraMassacre #የሑመራእልቂት
✞ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ‘አጽድተዋቸው’✞
☆በቦታቸው አህዛብን በመተካት ላይ ናቸው!☆
❖❖❖በአሰቃቂ ሁኔታ በጭካኔ ለተሰውት ለወንድሞቼ እና ለእኅቶቼ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ፥ አረመኔዎቹን ኦሮማራ ገዳዮቻቸውን እግዚአብሔር ይበቀላቸው ! ❖❖❖
🔥 አይይይ ! የአህዛብ ኦሮማራ ልሳን VOA! “ ዘግበን ነበር !” ለማለት ነው ነካነካው ?! የተባበሩት መንግስታት ሠራተኞችና እርዳታ ሰጭዎች እንዳይገቡ በተደገረጉበት በዚህ ወቅትወደ ሑመራ እንድትገቡስ ማን ፈቀደላችሁ ? አይይይ !
😈 አይይይ! ኦሮሞ! አይይይ! አማራ (ኦሮማራ)፤ እናንት አረመኔ የሰይጣን ጭፍሮች፤ እንግዲህ ጽዋዎቹ አንድ በአንድ እየሞሉ ነው፤ የየሰባቱ ጽዋዎች ቅጣት ይገጥማችኋል፤ ወደ ዘላለማዊው የሲዖል እሳት ትጣላላችህ!
አብዛኛዎቹ በአገር ቤትም በውጭም ያሉት ልሂቃን ፺፱ /99% የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች መሆናቸውን በተግባራቸው አይተነዋል። እኔ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በትንሹም ቢሆን ተስፋ አድርጌ የምጠብቀው ታዋቄነት ካላቸው የቤተ ክህነት አባቶች፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪያን መምህራን ነበር። በይፋ ወጥተው፤ “ተዉ ! ጦርነት አቁሙ ! ወንድም ወንድሙን አይኮንን ! አያስርብ ! አይግደል !” ሺህ ጊዜ ማለት ነበረባቸው። “ተከልክለው ነው ! ታግተው ነው ! ፈርተው ነው” የሚለው ነገር አይሰራም። በጉዳዩ ላይ ወጥቶ ለመናገር ትልቅ ድፍረት የሚጠይቅ አይደለም። በዚህ ወቅት ወጥተው ተገቢ የሆነውን ነገር መናገርና ማሳወቅ ክርስቲያናዊ ግዴታቸው መሆን ነበረበት።
😈 ግራኝ እና ሽመልስ ያዘጋጇቸው ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ !
ይህ ሁሉ ጨካኝና ጽንፈኛ ተግባር ከኦሮሚያ ሲዖልና ከጎንደር አካባቢ በመጡ ኦሮሞዎችና አማራዎች መፈጸሙን ታሪክ እያስተማረን ነው፤ እነ ጄነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸውን ገድለው በባሕር ዳር ሥልጣኑ የያዙት ኦሮሞዎች ናቸው፤ እነ አገኘው ኦሮሞዎች ናቸው ጭፍሮቻቸው ሁሉ ኦሮሞዎች ናቸው፤ አሁን “በቂ ነው የሚሉትን ጭፍጨፋ ካካሄዱ በኋላ” ሹልክ ብለው በመውጣትና አማርኛ ተናጋሪ የአሩሲ እና ወለጋ አረመኔዎችን በየቦታው በመሸጎጥ የታሪክ እዳውን ሁሉ ለአማራዎች እና ኤርትራውያን ለማሸከም ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። አህዛብን ለማንገስና መላዋ ኢትዮጵያን ለዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ለማውረስ። “የክርስቲያኖች አምላክ እግዚአብሔር አያይም! አያውቅም” የሚል እምነት ስላላቸው።
በትግራይ ሕዝብ ላይ ለተፈጸመው ከፍተኛ ግፍ የመጀመሪያዎቹ ተጠያቂዎች ኦሮሞዎች (ዋቀፌታ + እስላም + ፕሮቴስታንት) ናቸው፤ ከዚያ ቀጥለው ነው አማራዎች፣ አፋሮች፣ ሶማሌዎች፣ ጉራጌዎች፣ ደቡባውያን፣ ኤሚራት አረቦች እና ቤን አሚር ኤርትራውያን ሁሉም ተጠያቂዎች ሆነው አንድ በአንድ ለፍርድ የሚቀርቡት። የእግዚአብሔር የሆነ መንፈሳዊ ወገን ሁሉ ይህን እውነት በግልጽ የሚያየው ነው።
ግራኝ፤ “ በሰማይ ላይ የተበተነ ዱቄት አድርገናቸዋል !” ያለን የሕወሓትን ፖለቲከኞች ሳይሆን ( እነርሱማ ያው በሕይወት አሉ ) መነኮሳቱን፣ ካህናቱን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን ማለቱ ነበር። እያንዳንዱ እየተሰዋ ያለው ወገን ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ አዎ ! ትናንትናም ዛሬም ለኢትዮጵያ እየተሰዋላት ያለው የትግራይ ተዋሕዶ ሕዝብ ነው።
አሁን በይበልጥ ሊያሳስበን የሚገባን የትግራይ አባቶቼና እናቶቼ ዘጠኝ ወራቱን ምን እየበሉ፣ ምን እየጠጡ አሳለፏቸው ? ለምንድንስ ነው ሁሉም ስለ ጽዮን ልጆች ሁኔታ ጸጥ ጭጭ ያለው ? ለምንድን ነው የሕወሓት ፖለቲከኞች ብቻ ቃለ መጠይቅ እና መግለጫ ሲሰጡ የሚሰሙትና የሚታዩት ? ሌሎቹ የ TDF ወገኖች ለምን አይታዩም ? ለምንድን ነው ኦሮሞ / ኦሮማራ ምርኮኞች እንዲናገሩና እንዲታዩ የተደረጉት ግን ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን፣ የጭፍጨፋ ሰለባ የሆኑት ሁሉ ድምጻቸው የማይሰማው ? ስለተሠሩት ግፎችስ ለምንድን ነው የሰነዶች ምዝገባ እና የመረጃ ማጠናከሪያ ሊሆኑ የሚችሉት ስራዎች በይፋ ሲወጡ የማይሰማው ? ይህ ብቻ እኮ የኢሳያስን እና የግራኝ አብዮት አህመድን አገዛዞች ጥይት ሳይተኮስ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሊጥላቸው ይችላል። ምን እየተሠራ ነ ዉ ? አደራ አደራ ! የግራኝን ወንጀል ለድርድር በማቅረብ ጭፍጨፋዎቹን እና የተሰውትን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣ እኅቶች፣ ቀሳውስት፣ ካህናት ማንነት ለመደበቅ እንዳይሞከር፤ እያንዳንዷ በትግራይ የጠፋች ወገናችን ነፍስ ስም ዝር ዝር መውጣት ይኖርባታል። ይህ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና በጥሞና እንከታተለዋለን፤ ከዚህ በኋላ የኦሮሞዎች አገልጋይ ለመሆን የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለምን ካርታ የመጫወቻው ጊዜ አክትሟል፤ የኦሮሞው ምኒልክ አራተኛው ትውልድ አገዛዝ ዘመን አብቅቶለታል።
💭 ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ብቻ እየተሰው እና እያለቁ እንደሆነ እያየን እና እየታዘብን ያለነው ?
ኢትዮጵያ ሀገሬ (አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ) ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
✞✞✞ በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የኦሮሞ እና አማራ ሰአራዊት ከእነ መንጋው በእሳት የሚጠረጉበት ቀን እሩቅ አይደለም። 🔥 በዚህ ፻ /100% እርግጠኛ ነኝ። አዎ ! የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ዓለማችን አይታው የማታውቀውን እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል እየፈጸሙ ያሉ የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ ! ይቃጠሉ ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ ! አሜን ! አሜን ! አሜን ! ✞✞✞
_____________ ___________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: #HumeraMassacre , Abiy Ahmed , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Antichrist , Axum , Axum Massacre , ሑመራ , ማይካድራ , ረሃብ , ሰብዓዊነት , ስደተኞች , ስደት , ሽብር , ተዋሕዶ , ትግራይ , አማራ , አብይ አህመድ , አክሱም , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮማራ , ኦሮሞ , ክርስቲያኖች , ዘር ማጥፋት , የዘር ማጽዳት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Genocide , Hatred , Hunger , Mai Kadra , Massacre , Oromo , Refugees , Tigray , War , Zion | Leave a Comment »