Fascist Abiy Ahmed’s Final Moments Look Like Hitler’s | የፋሺስት ግራኝ የመጨረሻ ጊዜዎች የሂትለርን ይመስላሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021
☆ ኦሮሞዎች/ኦሮማራዎች ኢትዮጵያን ሲዖል አደረጓት!☆
“ኦሮሞን” የፈጠረው የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ወኪል ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ መሆኑን እናስታውስ።
የጀርመንን ሕዝብ ገደል ይዞ የገባው አዶልፍ ሂትለር አውስትራዊ እንጂ ጀርመናዊ አልነበረም። ይህን ልብ እንበለው። ኦሮሞው ግራኝም በተመሳሳይ አካሄድ አልሰማና አልማር ባዩን አማራ ገደል ይዞት በመግባት ላይ ይገኛል።
ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ የተሰኘው ፕሮቴስታንት ጀርመን የወጣበት የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ለኢትዮጵያ አሁናዊ ችግር ተጠያቂ ነው፤ ምክኒያቱም “ኦሮሞ” የተባለውን ፀረ–ኢትዮጵያ መንጋ በመፍጠሩና እስከ ዛሬ ድረስ ድጋፉን እየሰጠ በኢትዮጵያውያን ላይ የእርስበርስ ጥላቻን በመዝራቱ፤ ኢትዮጵያውያን እንዲፈናቀሉ፣ በሃገራቸው እየተሳቀቁ እንዲኖሩ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱና እንዲያልቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ።
__________________________________
Leave a Reply