ዛሬ ሐምሌ ፲፬ / ፪ሺ፲፫ ዓ.ም፣ በዕለተ አቡነ አረጋዊ ደመና ላይ የታየኝ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2021
❖❖❖ የአባታችን ቅዱስ አቡነ አረጋዊ በረከት ረድኤት አይለየን❖❖❖
❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖
❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖
🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ–አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ–አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።
👉 ከ፪ ወራት በፊት፦
🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”
👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”
የአውሮፓ ከፍተኛው ንቁ እሳተ ጎሞራ የሚገኘው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር።
💭 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”
💭 “በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት“
💭 “በአቡነ አረጋዊ ዕለት | ፀሐይ በነበልባሎች እየታመሰች ነው | ብዙ የኮሮና የጅምላ ጭነቶች ወደ ምድር እየመጡ ነው“
______________________________________
Leave a Reply