#TigrayGenocide | The Nobel Peace Laureate PM A. Ahmed = The Black Adolf Hitler?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021
☆ M & M ☆
👉 Hitler’s Book: ‘Mein Kampf/My Struggle’ = Abiy Ahmed’s Book : Medemer/ Synergy
🆚
☆ M & M ☆ = 👉 Mohammad + Martin Luther
👉 Senator Jim Inhofe, Presbyterian Protestant Guardian of Pentecostal-Muslim Protestant Abiy Ahmed Ali
# ትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል | የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ጠ / ሚ አሕመድ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር?
☆ መ & መ ☆
👉 የሂትለር መጽሐፍ “ማይን ካምፍ / ትግሌ” = የአብይ አህመድ መጽሐፍ መደመር
🆚
☆ መ & መ ☆ = መሀመድ + ማርቲን ሉተር
👉 ፕሬስበቴሪያን ፕሮቴስታንቱ ሴናተር ጂም ኢንሆፌ = የፔንጠቆስጤ-ሙስሊሙ ፕሮቴስታንት አቢይ አህመድ አሊ ጠባቂ
Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ
A Protestant television transmitted the “exorcism” seen in the clip which directly and openly demonizes Tigrayans and Tigray. The video shows a woman “possessed” by a “spirit” that has been killing and attacking the Ethiopian national defense forces in Tigray and is aiming to destroy Ethiopia.
አንድ የፕሮቴስታንት ቴሌቪዥን በቀጥታ እና በግልፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ትግራዋይን እና ትግራይን በማንቋሸሽ ከአጋንንት ጋር ሊያይዛቸው ሲሞክር ይደመጣል/ይታያል። “አጋንንትን የማስወጣት” ተግባር በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው “‘መንፈስ ያደረባት ሴት መንፈስ’ በትግራይ የሚገኙትን የኢትዮያ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እየገደለ እና እያጠቃ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ እንዳለው ያሳያል፡፡”
👉 Benny Hinn Kung Fu Master
የካራቴ አለቃው የጴንጤዎች “ጳጳስ” ቤኒ ሂን
👉 Kenneth Copeland becomes Demon Possessed on stage
የጴንጤዎች “ጳጳስ” ኬኔት ኮፕላንድ በመድረክ ላይ አጋንንት ያዘው
✞✞✞[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፥፲፫]✞✞✞
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።“
✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፡፬፥፭]✞✞✞
“የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥“
የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።
😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ‘ሴማዊ‘ በመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።
አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢ–ክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።
በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረ–ሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል፡፡ ስለ ሂትለር ፀረ–ሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ‘ሙሉ በሙሉ‘ እስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር “On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ ‘የሃይማኖት መሪ ነኝ‘ ከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረ–አይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።
እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።
በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢
በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።
__________________________________
Leave a Reply