Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የኦሮሞ አሻንጉሊት ፋኖዎች የጽዮን አርበኞች ምርኮኞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2021

የኦሮሞ አሻንጉሊት ፋኖዎች የጽዮን አርበኞች ምርኮኞች

💭 የ“አባይ ግድብ ኬኛ” ኦሮሞው ግራኝ አህመድ የአማራ ገበሬን አንድባንድ እያስጨረሰው ነው! አዎ! ኦሮሞዎቹ ለግብጽ፣ ሱዳን እና አረቦች ሲሉ አማራውን ፈጅቶ እና አዳክሞ የአባይን ሙሉ  መልክዓ ምድር  የመቆጣጠር ሕልም/ተል ዕኮ አላቸው። አሥር ጊዜ “ኩሽ፣ ኩሽ! እና ጎጃም ባሐር ዳር” የሚሉት ለዚህ ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ ተመሳሳይ ነገር ነበር፤ ጄነራል አሳምነውም ጠቁመዋችሁ ነበር፤ ያኔ ለእርዳታ ከች ብለው ያተረፏችሁ ጎንደሬዎቹ የእነ መለስ ዜናዊና  የእኔም አባቶች የጽዮን ልጆች ነበሩ፤ ዛሬም ሊያስቆሟቸው የሚችሉት የጽዮን ልጆች ብቻና ብቻ ናቸው።

ለመሆኑ ባለፉት ስምንት ወራት ስላለቁት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ልጆች፤ “ልጄ የት ገባ?” ብለው ለመጠየቅ የተነሱ የአማራ እናትና አባቶች የት አሉ? ሜዲያዎችስ የት ገቡ?  የሶማሌ እናቶች እንኳን ለልጆቻቸው ሰልፍ ሲወጡ ነበር። ምነው ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች ሲጮኹት እንደነበረው አንዴም ባለፉት ስምንት ወራት ድምጻቸውን አላሰሙም? ለምን?

Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me!

አንዴ አሙኜኝ ፣ አፈርኩብህ! ሁለቴ አሙኜኝ ፣ አሳፍረኝ!” እንዲሉ፤

አንድ ሕዝብ እንዴት ነው ለሦስት ዓመታት ያህል በተከታታይ ይህን ያህል የሚታለለው? ግራኝ እኮ ልክ እነ ጄነራል አሳምነውን ገድሎ የዋቄዮአላህ ጂሃዲስቶች ባሕር ዳርን በግማሽ ቀን ብቻ ሙሉ በሙሉ በኦሮሞዎች/ኦራማራ የግራኝ ጭፍሮች ቁጥጥር ሥር እንድትውል ሲያደርጉ አማራው የኦሮሞ ባሪያነትህን አረጋግጠሃል። ቀደም ሲል እነ ኢንጂነር ስመኘው ሲገደሉ እንኳን ጭጭ ብለህ የግራኝን ትዕዛዝ ትቀበል ነበር። አሁንም ግራኝ ሺህ ጊዜ እያታለለ አንድ በአንድ ሊያስጨረስህ ነው! ከንቱ ሁላ! ሞት ናፍቋሃልን? የፍየል ወጠጤ ወኔህ የምትቀሰቀሰው የጽዮን ልጆች ጉዳይ ሲነሳ ብቻ መሆኑ ምን ያህል ከአክሱም ጽዮርን መራቅህን ነው ያረጋገጠለን።

አሁንም ወልቃይትን እና ሑመራን ባፋጣኝ ለቅቃችሁ ብትወጡ ይሻላችኋል። በአኖሌ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪ እኅቶቻችንን ጡት ቆርጠው የጨረሷቸው የግራኝ ኦሮሞዎች እንጂ የጽዮን ልጆች አይደሉም፤ አያደርጉትምም! ስለዚህ አሁን ወደ አዲስ አበባ አምርታችሁ አፈ ሙዙን ወደ አራት ኪሎ ቤተ ፒኮክ ብታዞሩት በይበልጥ ትጠቀማላችሁ፤ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት ታድናላችሁ! ግራኝ ገና ያኔ እነ ጄነራል አሳምነውንና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው ከትግራይ ወንድሞቻችሁ ጋር ለመተባበር እጃችሁን ብትዘረጉ ኖሮ የስንት ወገኖች ሕይወት ባዳናችሁ፣ ላለፉት ስምንት ወራት ከአህዛብ ጠላት ጋር አብራችሁ በጽዮን ልጆች ላይ በፈጸማችሁት ወደር የለሽ ግፍ ለብዙ ትውልድ ከሚቆይ ዕዳና ለሺህ ዓመታት ከማይወርድ ከባድ ሸክም እራሳችሁን እና ኦሮሞዎችን ነፃ ባወጣችሁ! አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በእናነተ እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው!

✞✞✞[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፡፲፭፥፲፱]✞✞✞

ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን? ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው? ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”

💭 ጄነራል ጻድቃን ብልጭ ብለው ታዩኝ!”

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፲፮ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።

፲፯ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።

፲፰ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።

፲፱ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።

፳፩ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።

፳፪ የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።

____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: