United Nations Security Council on Tigray | A Cease-fire for Siege?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2021
የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት | ለከበበው ተኩስ-ማቆም?
😈“ናዚ ሂትለር በሩሲያ ከተማ ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ፋሺስት ግራኝም በትግራይ ላይ እየደገመው ነው”
ሌኒንግራድ “የሕይወት ጎዳና”
***“እንደ ዝንቦች እንጠፋለን!!!”***
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ውስጥ በጣም ግልጽና ኢ–ሰብዓዊ ከሆኑት የጦር ወንጀሎች አንዱ ነው ፣ የሌኒንግራድ እገዳ።
💭 እ.አ.አ መስከረም ፲፱፻፵፪/1942 – ነሐሴ ፲፱፻፵፬/1944 ዓ.ም – የሌኒንግራድ ከተማ እገታ
👉 ሂትለር እራሱ እገዳውን አዘዘ
👉 ከተማዋ ዙሪያዋን ተከበበች፣ መውጫና መግቢያ መንገዶች ተዘጉ
👉 ለ ፪.፭/ 2.5 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ምግብ፣ ውሃ፣ መብራትና ስልክ ማቅረብ አቆመ
👉 የሌኒንግራደሮች የጭካኔ ረሃብ የስሌቱ አካል ነበር
👉 ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሞቱ
👉 ከተማዋን ግን መያዝ አልቻለም፤ ሂትለር ተሸነፈ
______________________________
Leave a Reply