Tigrayan Forces Parade Ethiopian Soldiers Through Mekelle | ግራኝ የከዳቸው ምርኮኞች በመቀሌ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2021
የጽዮን ልጆች፤ አይደለም ንጹሐንን፤ ምርኮኞችን እንኳ ረሽነው ወደ ገደል አይጥሏቸውም! ዛሬ በትግራይ እየተሠራ ያለው ግፍ፣ የተፈጠረው ሰው-ሰራሽ ረሃብ አማራ በሚባለው ክልል ተከስቶ ቢሆን ኖሮ ፈጥነው ለእርዳታ የሚደርሱት፣ መንገዶቻቸውን የሚከፍቱት፣ መኪናዎቻቸውን የሚያበረክቱት በቅድሚያ የትግራይ ልጆች ነበሩ። አያድርግባቸው እንጂ ግን ይህ በቅርቡ መከሰቱ አይቀርም፤ “እርዱን” ብለው የሚጮኹትም የአማራ ክልል ነዋሪዎች ይሆናሉ።
Thousands of captured Ethiopian government soldiers were marched through Mekelle to prison on Friday, as crowds jeered and applauded. Tigray fighters swiftly defeated the government this week, in a civil war that has displaced nearly two million people in the region.
_________________________________
Leave a Reply