CNN | Abiy Ahmed Has Unleashed Demons in Ethiopia | ግራኝ በኢትዮጵያ አጋንንትን ፈቷል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 30, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
አዎ! 100%! እኛም የምንለው እኮ ይህን ነበር! “ይህ የዲያብሎስ ጭፍራ ከአጋንንት መንጋው ጋር ኢትዮጵያን የገሃነም እሳት እራት አድርጓታል፤ ግራኝን በእሳት የሚጠርግ የተቀደሰ ነው!” ስንል ያው ሦስት ዓመታት አስቆጥረናል።
ጋዜጠኛው ሪቻር ኩዌስት፤ “መላው ዓለም በኮቪድ19 በተጨነቀበትና ፬ኛ ዙር ቫይረስ በጀመረበት በዚህ ከባድ ዘመን እንደ ኢትዮጵያ ያለች ድኻ አገር ለምን በራሷ ሕዝብ ላይ ጦርነት ታካሂዳለች?” በማለት በጣም ተገርሞ ይጠይቃል።
ጋዜጠኛው ሪቻር ኩዌስት፤ “መላው ዓለም በኮቪድ19 በተጨነቀበትና ፬ኛ ዙር ቫይረስ በጀመረበት በዚህ ከባድ ዘመን እንደ ኢትዮጵያ ያለች ድኻ አገር ለምን በራሷ ሕዝብ ላይ ጦርነት ታካሂዳለች?” በማለት በጣም ተገርሞ ይጠይቃል። አዎ! ጤናማውን ዓለም ሁሉ በጣም ያስገረመው እና ያሳዘነው ይህ ጉዳይ ነው። መልሱ፤ “ጥላቻ”፣ “ሰይጣናዊ ጥላቻ” ነው! በአጋንንት የተለከፉት አማራዎችና ኦሮሞዎች ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ በጣም ስር ሰደድ እና መንፈሳዊ ነው” የምንለው ለዚህ ነው። “ክርስቲያን ነን” እያሉ እንኳን ለክርስቶስ ካላቸው ፍቅር ይልቅ ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ በጣም ይበረታል። ይህን በሁሉም አቅጣጫ እያየነው ነው፤ አማራውም መተከልን ከኦሮሞ ተስፋፊዎች ከመጠበቅ እና ጎንደርንም ከሱዳን አህዛብ ወራሪዎች ከመካለከል ይልቅ “ወልቃይት ላይ ሙጭጭ ብዬ እሞታታለሁ እንጂ ለትግራዋያን አሳልፌ አልሰጥም እያሉ ነው።” የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎችን ለኦሮሞ አውሬ አስላፈው ከሰጧቸው በኋላ አሁን “በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ስላሉ የኦሮማራ ተማሪዎች ጉዳይ አሳስቦናል።” ማለት ጀምረዋል። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” እንዲሉ። እነዚህ አታካች፣ ሰነፍና ከንቱ አማራዎች በአቴቴ አጋንንት የተለከፉ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች መሆናቸውን እነዚህ ቀናት በይበልጥ ያሳዩናልና ከሃዘን እና ከመገረም ጋር እንከታተላቸው።
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖
____________________________________
Leave a Reply