Ethiopian Aircraft ‘Struck by Lightning’ in Togo (Togoga), Voodoo Elders Tried to Cleanse it of Evil Spirits
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭ቶጎ – ቶጎጋ
❖ መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ለቶጎጋው ጭፍጨፋ?❖
😈 የቩዱ አምልኮ አባ ገዳዮች፤ አውሮፕላኑ በመብረቅ የተመታው “በክፉ መናፍስት ስለቆሸሸ ነው!”
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በቶጎ ዋና ከተማ በሎሜ ለማረፍ ሲያሽኮቦክብ በመብረቅ በመመታቱ የተደናገጡት የቶጎ ባለሥልጣናት በአካባቢው ያሉትን ባህላዊ መሪዎች “(አባ ገዳዮች) አውሮፕላኑን ከክፉ መናፍስት ለማፅዳት” ሥነ ሥርዓቶችን እንዲያካሂዱ ጋብዘዋቸዋል።
ዋው!
☆ ቩዱ
☆ ዋቄዮ–አላህ
☆ አቴቴ
😈 ክፉ መናፍስት 😈
ኢትዮጵያ ተጠልፋለች! ኢትዮጵያን አዋረዷት! የኢትዮጵያ አየር መንገድ መገለጫዋ ነው!
ይሄ እኮ ሌላ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው! በአባ ገዳዮች መናኽሪያ በሆራ/ደብረ ዘይት በጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ እንዲከሰከስ የተደረገውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን እናስታውስ።
ይሄ እኮ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው! አምና ዘንዶው ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለማችን ብቸኛው የኮሮና ቫይረስ አመላላሽ አየር መንገድ እንዲሆን አስገደደው፤ አሁን ደግሞ የዓለም አቀፍ ሕግን በመጣስ አየር መንገዱ የዋቄዮ–አላህ ወታደሮችን ለጭፍጨፋ ወደ ትግራይ ሲያመላልስ ታይቷል።
ከሁለት ዓመታት በፊት፤ እንዲያውም ልክ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ሲመረጡ ይህን ማውሳቴን አስታውሳለሁ። “ሉሲፈራውያኑ እነዚህን ትግራዋይ ለተንኮል ነው ቁልፍ በሆኑ ቦታዎች ላይ ያስቀመጧቸውና ባካችሁ የትግራይ ልጆች ከስልጣናቸው እንዲወርዱ ገፋፏቸው” ብዬ ነበር።
“አውሮፓ የኮሮና ክትባቱን ከለከለች | ኢትዮጵያውያን ግን በሰልፍ እየተወጉ ነው“ | 666 ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?”
“ሁሉንም መጥፎ ነገር በትግራውያን ላይ ለማላከክ ታቅዷልና ትግራዋይ ወገኖቻችን እነዚህን የትግራይ ተወላጅ ግለሰቦች ከስልጣን አውርዷቸው” ለማለት ከዓመት በፊት ደፍረን ነበር፦
❖ አቡነ ማትያስን
❖ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን
❖ ዶ/ር ሊያ ታደስን
❖ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን
Ethiopian Airlines B787 Dreamliner aircraft has reportedly been hit by thunder lightning in Togolese capital Lome on approach to landing.
In a dramatic twist of events, authorities in Togo have invited traditional leaders in the area to perform rituals “to cleanse the aircraft of evil spirits”.
Photos circulated on social Saturday evening show a group of people dressed in traditional attires and walking right in a grounded aircraft without vetting crew at the entrance, an indication that no normal onboarding was taking place.
Verification and fact-checking tool showed that the photos were obtained and posted on Twitter Friday by Patrick Koluyu, a humanitarian actor in the township of Edison in New Jersey, the United States.
Hilarious comments
The incident which was supposed to attract sympathy has sparked hilarious reactions from netizens who reacted particularly in the aspect of involving the so-called traditional authorities in the scene.
“Someone said, Benin, Togo, and Burkina Faso have the largest population of traditional African religious persons. In Burkina Faso they make about 60 percent of the population, then Muslims and Christians. So it’s not about the lightning conductor. It’s about prevailing beliefs,” another user wrote.
“I see it’s the evil spirits! Now we know why the Ethiopian Airlines has been transporting weapons and the forces of the fascist regimes of Ethiopia and Eritrea to commit the ongoing Tieggraii Genocide,” reads a reaction from another user.
__________________________________
Leave a Reply