ሰቆቃ ቤተ ክርስቲያን ትግራይ | ጂሃድ በአባ ዘ-ወንጌል ማዕቢኖ ደብረሲና መስቀለ ክርስቶስ ገዳም ላይ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2021
😈 የግራኝ አብዮት አፈቆርኪ አህዛብ ሰአራዊት እንዲህ ነው ✞ ቤተ ክርስቲያኑን ያፈራረሰው!
❖ በትግራይ አሲምባ ተራሮች ላይ የሚገኘው እንዳ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን❖
Enda Meskel Kristos Church in the Asimba Mountains
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፱]✞✞✞
፩ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
፪ ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
፫ ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል?
፬ እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
፭ መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
፮ ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
፯ እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ።
__________________________________________
Leave a Reply