Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጂሃድ ከአክሱም እስከ ጀርመን | ሶማሌው ሦስት ንጹሐን ጀርመናውያንን በቢለዋ ወግቶ ገደላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2021

በደቡባዊ ጀርመን ቩርዝበርግ ከተማ ውስጥ ከስድስት ዓመታት በፊት ለጥገኝነት ወደ ጀርመን የገባው ሶማሌ ጎዳና ላይ ባደረሰው የቢላ ጥቃት ቢያንስ ሦስት ፫/3 ሰዎች ሲገደሉ ፭/5 ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። የባቫርያ ግዛት አስተዳዳሪ ወንጀሉን ፈጻሚው የ፳፬/ 24 ዓመቱ ሶማሊያዊ ስደተኛ እንደሆነ አስታውቀዋል።

______________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: