Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Ethiopian Military Condemned by U.S. for ‘Reprehensible Act’ of Firing on Busy Market

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2021

በኢትዮጵያ ታሪክ በየትኛው ሕዝብ ላይ ናው ይህ ሁሉ ግፍ ለመቶ ዓመታት ያህል ያለማቋረጥ ተፈጽሞበት የሚያውቀው? በትግራይ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ብቻ ነው ይህ ሁሉ ዓለም አይቶት ሰምቶት የማያውቀው ግፍ እየተፈጸመ ያለው። የትግራይ ወገኖቼ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ከማንም እርዳታና መፍትሔ እንዳትጠብቁ። ሃዘናችን፣ እንባችንን እና ቁሳላችንን እንዳይሰርቁን የማንንም አጋርነት ወይም ድምጽ አንፈልግም፤ ዛሬ ሁሉንም አይተነዋል። “ወገኖች” የተባሉትም “የስጋ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን” እስካልካዱ ድረስና ለትግራይ ሕዝብ ደማቸውን ለማፍሰስ ዝግጁነታቸውን እስካላሳዩ ድረስ፤ በወሬ ድጋፍ የሚሰጡ እንኳን ቢኖሮ ዛሬ አያስፈልጉም፤ ኤርታ አሌ ላይ ቆመው ገደል ይግቡ! የትኛው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ፣ ሶማሌ፣ ወላይታ፣ አፋር ነው አሁን በቶጎጋ የተጨፈጨፉትን ሕፃናት እና እናቶች አይቶ “የትግራይ ደም ደሜ ነው” በማለት ‘ሃዘኑን’ እንኳን ለመግለጽ ሰልፍ የሚወጣ? የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው አይፈቅድላቸውምና አያደርጉትም! የዲያብሎስ ባሪያዎች ናቸው! ቄሮ እና ፋኖ እኮ ቁንጫ ለምታክለው ‘በደል’ አገሪቷን ያለማቋረጥ እንዳናወጧት አይተናል። ከጨፍጫፊዎቹ በከፋ ክፉ የሆኑትን እነዚህን አህዛብ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

በእኛ በኩል ማድረግ ያለብን፤ ይህ ግፍ እንዳይቀጥልና በሌላ ዘመንም ተመልሶ እንዳይመጣ እያንዳንዱ የአክሱም ጽዮን ልጅ፡ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን በያለንበት በምንችለው እንበቀላቸዋለን። ይህ ግዴታችን ነው! እግዚአብሔር የሚረዳን እርሱን ለመርዳት ዝግጁ ስንሆን ብቻ ነው።

✞✞✞[መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፳፩]✞✞✞

፩ በዳዊትም ዘመን ሦስት ዓመት ያህል ቀጥሎ ራብ ሆነ፤ ዳዊትም የእግዚአብሔርን ፊት ጠየቀ። እግዚአብሔርም። የገባዖንን ሰዎች ስለ ገደለ በሳኦልና በቤቱ ላይ ደም አለበት አለ።

፪ ንጉሡም የገባዖንን ሰዎች ጠራ፤ የገባዖን ሰዎችም ከአሞራውያን የተረፉ ነበሩ እንጂ ከእስራኤል ልጆች ወገን አልነበሩም፤ የእስራኤልም ልጆች ምለውላቸው ነበር፤ ሳኦል ግን ለእስራኤል ልጆችና ለይሁዳ ስለ ቀና ሊገድላቸው ወድዶ ነበር።

፫ ዳዊትም የገባዖንን ሰዎች። የእግዚአብሔርን ርስት ትባርኩ ዘንድ ምን ላድርግላችሁ? ማስተስረያውስ ምንድር ነው? አላቸው።

፬ የገባዖን ሰዎችም። በእኛና በሳኦል ወይም በእኛና በቤቱ መካከል ያለው የብርና የወርቅ ነገር አይደለም፤ ከእስራኤልም ወገን እኛ የምንገድለው የለም አሉት። እርሱም። የምትናገሩትን አደርግላችኋለሁ አለ።

፭ ንጉሡንም። እኛን ካጠፋ፥ በእስራኤልም ዳርቻ ሁሉ እንዳንቀመጥ መፍረሳችንን

፮ ካሰበው ሰው ልጆች ሰባት ሰዎች አሳልፈህ ስጠንና ከእግዚአብሔር በተመረጠው በሳኦል አገር በጊብዓ ለእግዚአብሔር እንሰቅላቸዋለን አሉት። ንጉሡም። እሰጣችኋለሁ አለ።

፯ ንጉሡም በሳኦል ልጅ በዮናታንና በዳዊት መካከል ስለ ነበረው ስለ እግዚአብሔር መሐላ የሳኦልን ልጅ የዮናታንን ልጅ ሜምፊቦስቴን አዳነ።

፰ ንጉሡም ለሳኦል የወለደቻቸውን የኢዮሄል ልጅ የሪጽፋን ሁለቱን ልጆች ሄርሞንንና ሜምፊቦስቴን ለመሓላታዊውም ለቤርዜሊ ልጅ ለኤስድሪኤል የወለደቻቸውን የሳኦልን ልጅ የሜሮብን አምስቱን ልጆች ወሰደ፥

፱ ለገባዖንም ሰዎች እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ በእግዚአብሔርም ፊት በተራራው ላይ ሰቀሉአቸው፥ ሰባቱም በአንድነት ወደቁ፤ እህል በሚታጨድበት ወራት በገብሱ መከር መጀመሪያ ተገደሉ።

The Ethiopian military insists the only targets in an airstrike on a busy marketplace in the Tigray region were combatants, but regional health officials confirmed dozens of civilians, including children as young as 1, had been killed or injured in Tuesday’s attack, the Associated Press reported.

The airstrike—which the U.S. State Department called a “reprehensible act”—in the village of Togoga killed at least 64 people and left 33 missing and more than 100 wounded, a regional health official told AP.

“There are a lot of people injured, but they didn’t get medical service and help because of the blockage of the road by the military,” Dr. Kinfe Redae said.

Denying victims urgently needed medical care is heinous and absolutely unacceptable,” the U.S. State Department said. “We urge the Ethiopian authorities to ensure full and unhindered medical access to the victims immediately. We also call for an urgent and independent investigation.

Ethiopia says most of Tigray’s 6 million people have been receiving medical care, despite the fact that many medical teams said they have repeatedly been denied access by soldiers.

A spokesman, Col. Getnet Adane, told journalists that fighters supporting the Tigray region’s former leaders had assembled to celebrate Martyrs’ Day on Tuesday when the airstrike occurred.

“The Ethiopian air force uses the latest technology, so it conducted a precision strike that was successful,” he said. He didn’t comment when reached for further details.

Tigrayans were appalled by Ethiopia’s assertion that the airstrike targeted only combatants.

It’s an insult to the people and adding salt to the wounds, you know?” said Hailu Kebede, a former Togoga resident and official with the Salsay Woyane Tigray opposition party. He described how his brother, who has a shop in the market, ran for his life while his nearby home was destroyed.

“We know the area. I grew up there. There were no combatants,” Hailu said. “The destroyed homes are those of my friends and my family.” One of his friends lost a child in the airstrike while another child had her hand amputated, he said.

Health workers said Ethiopian forces blocked some medical teams from responding and shot at a Red Cross ambulance trying to reach the scene. All spoke on condition of anonymity for fear of retaliation.

Wounded people were still being evacuated from the scene on Thursday, the International Committee of the Red Cross said, calling the transport of seriously injured to an operating center in the regional capital of Mekele “a matter of life and death.”

The real death toll from the airstrike could be higher because some people likely took the dead home to their nearby villages and buried them without the knowledge of regional officials, Hailu said.

The airstrike came amid some of the fiercest fighting in Tigray since the conflict began in November as Ethiopian forces, supported by forces from neighboring Eritrea, pursue Tigray’s former leaders. The Ethiopian military spokesman denied Tigray fighters’ claims of gains in recent days, saying Ethiopian forces had been deployed to other locations for Monday’s national election.

The U.S. also called for an immediate cease-fire in Tigray, where thousands of civilians have been killed and 350,000 people are now facing one of the world’s worst famines in years.

Source

______________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: