Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጴንጤው-ሙስሊም ግራኝ በጰራቅሊጦስ ማግስትና በአቡነ አረጋዊ + ጾመ ሐዋርያት ዕለት ‘ምርጫ’ ያደርጋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021

👉 በዚህ ምርጫየሚሳተፉት አህዛብ + መናፍቃን + አማራ + ኦሮሞ ብቻ ናቸው። ምርጫቸው ከዲያብሎስ እና ሳጥናኤል፣ ከዋቄዮ እና አላህ፣ ከባርነትና ሞት እንዲሁም ከኮሌራና ወረርሽኝ መካከል መሆኑ ነው።

💭 A picture tells a thousand words/ አንድ ምስል አንድ ሺህ ቃላትን ይናገራል

👉 ግራኝ ሰኔ ፲፬/14ትን ለ’ምርጫው’የመረጠበት ‘ምስጢር’አቡነ አረጋዊ + ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም)

💭 ዘንድሮም እባቡ ግራኝ እና መንጋው ኢትዮጵያን በብርሃን ፍጥነት እያፈራረሱ በሚያንቀላፋው ሕዝብ ላይ ተመሳሳይ ድራማዎችን በመሥራት ላይ ይገኛሉ። ልክ ከወር በኋላ በኦሮማራ ቃኤላውያኑ ተከታዮቹ “ተመርጫለሁ” የሚሉበትን “የምርጫ ቀን” ሆን ብሎ በማዛወር ሰኔ ፲፬/14 የሰኞ ዕለትን መርጠዋል። አዎ! ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ከቤታቸው እና ከቤተ ክርስቲያናቸው የማይርቁበትን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለትን። ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) የሚገባውም በዚሁ ዕለት ነው።

___________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: