Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የግራኝ ሞግዚት ፕሬዚደንት ማክሮን በጥፊ ተጮለ | ማክሮን ተጸፊዑ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2021

😈 ግራኝ፤ “አንዲት ፈረንሳዊት ላግባህና ወደ ፈረንሳይ ልውሰድህ” ምናምን ሲል የተናገረውን ከሁለት ዓመታት በፊት ሲወራ ሰምቼ ነበር። እንግዲህ ያው ማክሮንን ማለቱ ነው፤ ወደ ዱባይ እየሾለከ የሚጓዘው የ666ቱን ተግባር ለመፈጸም ሳይሆን አይቀርም። ቆሻሻ!

እንግዲህ ያው ማክሮንን ማለቱ ነው፤ ወደ ዱባይ እየሾለከ የሚጓዘው የ666ቱን ተግባር ለመፈጸም ሳይሆን አይቀርም ሕጻናት ደፋሪውና በአዲስ አበባ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ያቋቋመው አሜሪካዊው ባለኃብት፤ ‘ጀፍሪ ኤፕሽታይን’ በአሜሪካ እስር ቤት ውስጥ ልክ “እራሱን ገደለ በተባለበት ሰሞን ነበር ለግራኝ የኖቤል ሰላም ሽልምታት እንደሚሰጠው የተገለጸው። ከጥቂት ሳምንታት በፊት የማክሮሶፍቱ ባለኃብትና የክትባት ፊታውራሪ ‘ቢል ጌትስ’ ‘ጀፍሪ ኤፕሽታይንን’ ከኖርዌዩ የኖቤል ሽልማት ሰዎች ጋር ጥሩ ግኑኝነት ስላለው “የኖቤል ሽልማት እንዲያሰጠኝ ስወተውተው ነበር” ካለ በኋላ ከሚስቱም ጋር ተፋታ፣ ከማይክሮሶፍት ኃላፊነቱም ተወገደ። እንግዲህ በዚህ እነዚህ ሕፃናት ደፋሪ ሰዶማውያን ለግራኝም ሽልማቱን እንዲያገኝ ረድተውት ይሆናል ማለት ነው። ያኔ ግብረ ሰዶማውያኑ የአውሮፓ እና አሜሪካ ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ እና አክሱም ይጓዙ ዘንድ ግራኝ ከማክሮን ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ በጊዜው ተወርቶ ነበር። እግዚኦ!

_____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: